💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 123,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 993 名订阅者。
根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 700 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 993
订阅者
-1124 小时
-507 天
-12130 天
帖子存档
Repost from የሱና ቻናሎች link
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
✅ በአላህ ፍቃድ ተቋርጦ የነበረው
የሱና ቻናል wave በድጋሚ እንጀምራለን ✅
🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
⬇️ዝርዝር መረጃ ⬇️
t.me/sunah_channel_link/41
t.me/sunah_channel_link/41
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
▶️ተጀመረ!✅
✅ የሙሓደራ እና የኒካህ ፕሮግራም
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
✅ t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷
የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም!
👥በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
ተወዳጅ ኡስታዞች፦
1⃣ኡስታዝ ኻሊድ ዐብዱል ከሪም
2⃣ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
3⃣ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
4⃣ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ
5⃣ኣቡ ዚክራ ረሺድ ሓቢብ
📖 ልብ የሚመስጡ ቃሪኦች (የቁርኣን ግብዣ)፦
6⃣ ቃሪእ አብዱልመጂድ ዑመር
7⃣ ቃሪእ ሱደይስ ሰዒድ
እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች እና ኡስታዞች በፕሮግራሙ ላይ ይሳተፋሉ።
📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
👥እርሶም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! በሰዓቱ ይጠብቁን!
😀ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦🫴
t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam
↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲
«ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም ቅን ሂክሙቲ ኡሙ ሰለይማን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ሀያትሽ የተሻለ የምታርፊበት ሂወት ያድርግልሽ አላህን እለምነዋለሁ ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ🌹
Repost from N/a
የመጀመሪያው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
🔉☑️ፕሮግራም ❶
🎙 በኡስታዝ አቡ ዚክራ
t.me/nikab_jilbab_group?videochat=ad3b648687b1d3c4bc
ዱዓዬን ቶሎ አይሰማኝም ያልንው አሏህ...
ሐራም ስንሰራ ቶሎ ያልቀጣን አምላክ ነው!።
t.me/abdu_rheman_aman
ምን አልባች በድንገት አለመግባባት ተፈጥሮ ጀርባ የተሰጣጣችሁ ጥንዶች ራሳችሁን ፈትሹ ምን አልባች በድብቅ የፈፀማችሁት ወንጀል ዉጤት ሊሆን ይችላል። ወደ አላህ ተመለሱ እና ቤታችሁ አስተካክሉ 🙌
~ በሰላም በፍቅር እየኖሩ የነበረ ትዳር በደስታ ስሄድ የነበረ ትዳር በሆነ ስአት ላይ በአመፀ (በወንጀል) ምክንያት አለመግባባት ይከሰታል ምን አድርጊያት ነዉ ይላል እሷም ምን አድርጎኝ ነዉ ትላለች ።
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»
=
~ አላህን መፍራትን የተወ ሰዉ አላህ በጉዳዩ ላይ ሁሉ ከባድ ያደርግበታል ። የማይሞክረዉ የስራ አይነት የለም፣ እያንዳዱ በገባበት ጉዳይ ላይ ሳይቀናዉ ነዉ የሚወጣዉ፣ የማይፈነቅለዉ ዲንጋይ የለም ግን ሁሉም ነገር ይከብድበታል።
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»
سورة_الكهف_كاملة_تلاوة_خاشعة_للشيخ_سعود_الشريم_saud_shuraim_alkahfM4A.mp34.97 MB
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ!
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት ኪታብ!👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=fe5c75abe9d2be1aa7
