ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 993 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 123 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 459 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 993 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.29‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 700 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 993
المشتركون
-1124 ساعات
-507 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
ከጁሙአ ማታ እስ አሁን ድረስ ቤታችን ኔት ተቋርጦ ነበረ.....መጥቻለሁ አሁን👌

🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩   ✅  በአላህ ፍቃድ ተቋርጦ  የነበረው   የሱና ቻናል wave በድጋሚ እንጀምራለን ✅ 🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 ⬇️ዝርዝር መረጃ ⬇️ t.me/sunah_channel_link/41 t.me/sunah_channel_link/41

▶️ተጀመረ!✅ ✅ የሙሓደራ እና የኒካህ ፕሮግራም       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷 የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 👥
🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷  የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 👥በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦  ተወዳጅ ኡስታዞች፦ 1⃣ኡስታዝ ኻሊድ ዐብዱል ከሪም 2⃣ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 4⃣ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ 5⃣ኣቡ ዚክራ ረሺድ ሓቢብ 📖 ልብ የሚመስጡ ቃሪኦች (የቁርኣን ግብዣ)፦ 6⃣ ቃሪእ አብዱልመጂድ ዑመር 7⃣ ቃሪእ ሱደይስ ሰዒድ እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች እና ኡስታዞች በፕሮግራሙ ላይ ይሳተፋሉ። 📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 👥እርሶም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! በሰዓቱ ይጠብቁን! 😀ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦🫴 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam

↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲ «ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም ቅን ሂክሙቲ
↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲ «ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም ቅን ሂክሙቲ ኡሙ ሰለይማን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ሀያትሽ የተሻለ የምታርፊበት ሂወት ያድርግልሽ አላህን እለምነዋለሁ ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ🌹

Repost from N/a
የመጀመሪያው ፕሮግራም   ተ         ጀ             መ                   ረ 🔉☑️ፕሮግራም ❶ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዚክራ t.me/nikab_jilbab_group?videochat=ad3b648687b1d3c4bc

ቅንነት ከጎደለው ዕውቀት.. አለማወቅ ይሻላል!። t.me/abdu_rheman_aman/4583

ቅንነት ከጎደለው ዕውቀት.. አለማወቅ ይሻላል!።

ዱዓዬን ቶሎ አይሰማኝም ያልንው አሏህ... ሐራም ስንሰራ ቶሎ ያልቀጣን አምላክ ነው!። t.me/abdu_rheman_aman

👌 ፕሮግራማችን ሊጀምር ነው ግሩፑ ያላችሁ ኑ!

እንቀጥላለን ............✍️

ምን አልባች በድንገት አለመግባባት ተፈጥሮ ጀርባ የተሰጣጣችሁ ጥንዶች ራሳችሁን ፈትሹ ምን አልባች በድብቅ የፈፀማችሁት ወንጀል ዉጤት ሊሆን ይችላል። ወደ አላህ ተመለሱ እና ቤታችሁ አስተካክሉ 🙌

~ በሰላም በፍቅር እየኖሩ የነበረ ትዳር በደስታ ስሄድ የነበረ ትዳር በሆነ ስአት ላይ በአመፀ (በወንጀል)  ምክንያት አለመግባባት ይከሰታል  ምን አድርጊያት ነዉ ይላል እሷም ምን አድርጎኝ ነዉ ትላለች ።  «ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ» =

~ አላህን መፍራትን የተወ ሰዉ አላህ በጉዳዩ ላይ ሁሉ ከባድ ያደርግበታል ። የማይሞክረዉ የስራ አይነት የለም፣ እያንዳዱ በገባበት ጉዳይ ላይ ሳይቀናዉ ነዉ የሚወጣዉ፣ የማይፈነቅለዉ ዲንጋይ የለም ግን ሁሉም ነገር ይከብድበታል። «ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» ከክፍል 6 ደርስ የተወሰዴ»

سورة_الكهف_كاملة_تلاوة_خاشعة_للشيخ_سعود_الشريم_saud_shuraim_alkahfM4A.mp34.97 MB

▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት ኪታብ!👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=fe5c75abe9d2be1aa7