ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 123,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 993 名订阅者。

根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 700 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 993
订阅者
-1124 小时
-507 天
-12130 天
帖子存档
ገና ነገ ሳይደርስ እንዲህ ቢሆን እንዲያ ባይሆን በሚል በጭንቀት የሚያልቁ ሰዎች የሸይጣን መጫወቻ የሆኑ የቂናቸው የደከመ በኢማን፣ በየቂንና ሪዷ መታከም ያለባቸው የልብ በሽተኞች ናቸው።

አሏህ ከአዘነላቸው ውጭ አንዳንድ እህቶች ስደት ልኮ እያሰራት የሚበዘብዛቸውን ወንድ ከባል ቆጥረው ይዘው ያላገቡ እህቶችን ስለ ልባቸው አንድ የፈጠራት አሏህ እንጂ ሌላ ማንም ስለማያቀው ጉዳይ ውስጥ ገብቶ እንዲህ ስለሆነ እንዲህ ነውና ብሎ ያላገቡትን ማሸማቀቅ (ፋራነት) እና ቅልነት ነው ትክክለኛ እና የተከበረ (ትዳር) አሏህ 💎 በወሰነውና በጻፈው ቀን እንጂ የሚመጣው እንዳንቺ በችኩልነት የአገኙት ላይ በመግባት መሟቀቅ አይደለም አሏህ የጻፈላት የሱ ስጦታ የሆነውን በርጋታና በዱዓ የምትጠብቀዋ ያቺ ጥብቁ ላጤ ሴት ከአንቺ በእጥፍ እንደምትሻል ነው በራስሽ ላይ ማስመስከር የያሽው እናም አንዳንዴ አሏህ የደበቀላችሁን ነውር በራሳችሁ አታንጸባርቁ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ!!!! ዛሬ ላይ ስንት የሚያሳስቡ የሙስሊሙ ፈታናወች በሞላበት ዱዓና የተለያዩ ነገራቶችን በማድረግ ቢዚ ሁኑ የሚጠቅመን የሚጠቅማችሁ እሱ ነው!!! 📍https://t.me/Qudwatii1

Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ ┊❏ ዑምደቱል አሕካም ╰─────────────╯ ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆────⟢ ┆🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰─────────── ┌⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ╭╼────────── ┊⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┆ ┆🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────╯

Repost from N/a
⏳የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም🎙 የፊታችን ጁመዓ ከምሽቱ ⏰⓷:⓪⓪ ጀምሮ በኒቃብና ጅልባብ ግሩፕ የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ አቡ ሱፊያን ❷ አቡ ዚክራ
⏳የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም🎙 የፊታችን ጁመዓ ከምሽቱ ⏰⓷:⓪⓪ ጀምሮ በኒቃብና ጅልባብ ግሩፕ የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ አቡ ሱፊያን  ❷ አቡ ዚክራ ❸ አቡ ሁዘይፋ (ሰዒድ) ❹ አቡ ሁዘይፋ  (ሀይደር) ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ይገኙበታል። ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ 👇 https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group

🌧 اِلهِي لَسْتُ لِلْفِرْدَوْسِ اَهلًا ‏وَ لاَ اَقْوَى عَلَى نَّارِ الْجَحِيْمِ ‏ فَهَبْ لِي تَوْبَةً وَ اغْفِرْ ذُنُوْبِي ‏فَاِنَّكَ غَافِرُ الذَنْبِ الْعَظِيْمِ  

የሰዉ ልጅ ከእንስሳ በታች ሲሆን "የማል በጣም "

የአላህ አንተዉ ሰላም አዉርድልን

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን ምን ይባላል ወደት ይኬዳል? የሰዉ ልጅ በሂወት እያለ ሰዉነቱ ቁርጥርጥ? 💧💧

ቴሌግራም አስቸግሮኛል ቻናሏ ብትቀዘቅዝ.....አይዟችሁ እስኪስተካከልልኝ

ቤተሰብ አረ ቴሌግራሜ ለብቻዉ ኢንተርኔት አልስብ እያለ አስቸገረኝ መፍትሔ ካላችሁ ሹክ በሉኝ

~አሁን ቆይ በዚህ እድሜያችን ወገብ በሽተኛ መሆን ነበረብን ? #ህእ =

~ እህቴዋ ለሆነ ሰዉ የዱዓዉ መልስ ያድርግሽ አላህ እኮ ዱዓዬን ሰምቶ  እሷን ሰጠኝ ይባልልሽ! = t.me/https_Asselefya1

مِرحـاض الشّيطـان
الشيخ: عبدالرزاق البدر حفظه اللَّه

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ⓵⓺】 ⎗ ولا يجُوزُ أنْ يكونَ  فِي الْوُجُودِ   مِنْ يُكْرِهُهُ  عَلی  خِلَافِ مُرَادِهِ  أوْ يُعَلِّمُهُ مَالمْ يَكُونْ يَعْلمُ  أوْ مَنْ يَرْجُوهُ  الرَّبُ  ويَخَافُهُ. وَلِهَذَا قَالَ النبي  صلی الله  عليهِ وسلم  ﴿ لا يَقُلنَّ أََحَدُكُمْ الهُمّ اغْفرْلي إنْ شِئت ، الهُمّ ارْحَمْني  إنْ شِئت، ولكِنْ لِيَعْزِمْ الْمسأَلةَ، فَإنَّهُ لا مُكْرِهَ لَهُ، ﴾ ( رواه البخاري 6339 ومسلم 2679} ⎘ በፍላጎቱ ተቃራኒ  ሳይፈልገዉ  የሚያስገድደዉ ሊኖር አይገባም ወይም የማያቀዉ የሆነን ሊያሳዉቀዉ ወይም ጌታ የሚፈራዉ የሚከጅለዉ  የለመሰ።    ለዚህማ  ነብዩ  እንዲህ ብለዋል፦ አንዳችሁ አላህ ሆይ!  ከፈለክ ማረኝ ፤አላህ ሆይ  ከፈለክ እዘንልኝ አይበል።  ነገር ግን  ጥያቄዉን ቁርጠኛ ያድርግ። ለእርሱ አስገዳጅ የለዉምና።  (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበዉታል።) ⎗ وَشُّفَعَاءُ الذِينَ يشْفَعُونَ  عِنْدَهُ .لا يشْفَعُونَ إلَّا بإِذْنِهِ  كَمَا قَالَ : {  مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ} ⎘ እርሱ ዘንድ  የሚያማልዱ አማላጆች በፍቃዱ ቢሆን እንጅ አያማልዱም። አላህ እንዳለዉ።  " እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ?  (አል በቀራህ :255) ⎗ وقال تعالی : { وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ } ⎘  አላህም እንዲህ ይላል፦  " ለወደደዉም ሰዉ ቢሆን እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። (አል _አንቢያእ:28 ⎗ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ ) ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያን ከአላህ ዉጭ  (አማልክት ብላችሁ)  የምታስቧቸዉን ጥሩ።  በሰማያትም በምድርም ዉስጥ  የብናኝ ክብደት ያክል  ምንንም አይችሉም።  ለእነርሱም በሁለቱም ዉስጥ  ምንም ሺርክና የላቸዉም። ለእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም በላቸዉ።   ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ  ቢሆን እንጅ እርሱ ዘንድ ምንም አይጠቅምም።  (ሰበእ፡ 22_23) ⎗ فبينَ أنَّ كُلَّ مَنْ دُعِيَ مِنْ دُونِهِ : لَيْس لَهُ مُلْكٌ ولا شِرْكٌ  فِي الْمُلْكِ  ولا هُوَ ظَهِيرٌ . وأَنَّ شَفَاعَتَهُمْ لا تَنْفَعُ إلَّا لِمَنْ أذِنَ لَهُ . وهَذَا بِخِلَافِ المُلُوكِ فإِنَّ الشَّافِعَ عِنْدَهُمْ قَدْ يَكُونُ لهُ مُلْكٌ ، وقَدْ يَكُنُ شَرِيكًا لَُهمْ فِي المُلْكِ، وَقَدْ يَكُونُ مُظَاهِرًا  لَهُمْ مُعَاوِنًا لَهُمْ علی مُلْكِهِمْ ، ⎘  አላህ  ከእርሱ ዉጭ የተጠራ ሁሉ ስልጣንም ስልጣን ላይም መጋራት እንዴሌለዉ  አጋዥም እንዳልሆነ  አብራርቷል። እርሱ ለፈቀደለት እንጅ ምልጃቸዉም አትጠቅምም። ይህ ቀንጉሶች ተቃራኒ(ተፃራሪ) ነዉ። እርሱ ዘንድ  አማላጅ ስልጣን ሊኖረዉ ይችላል። አልያም ስልጣን ተጋሪያቸዉ ሊሆን ይችላል። ወይም ለእርሱ በስልጣናቸዉ ላይ አጋዥና ረዳት ሊሆን ይችላል። ✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....! ╭┈──── ●📚● ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1