ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 292 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 167,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 369

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 292 名订阅者。

根据 21 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -52,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.12% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 410 次浏览,首日通常累积 1 160 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 22 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 292
订阅者
+124 小时
+87
-5230
帖子存档
🔖ቀጥታ ስርጭት ሙሓደራ      ➠➠➠➠➠➠➠➠➠ •ርእስ፦  እኛ እና ረመዷን...! 🎙 ሙሀመድ ሲራጅ አልኸሚሴ ጀ       መ                ረ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ¶ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን.....! ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል 👇👇👇👇👇 t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie t.me/Ibnu
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ¶ በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን.....! ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል 👇👇👇👇👇 t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ~ ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ። ~ ይህ ዱአ የሚደረገዉ ምግቡ ከተመገበ ወሀ ከጠጣ በኋላ ነዉ እንጅ። ምግብ ሳይበላ አዛን ሲል ዱአ የሚል እንዴት ነዉ? ዉሀ ጥሙ ሳይወገድ የደም ስሮችም ሳይረጥቡ !

يا ربّ تعلمُ حاجتِي فامنُن بها أنا لستُ أهلًا، غيرَ أنكَ أڪرمُ ")! 🤲

⏰አሁን ደግሞ ቀኑ ሊገባደድ፣ ፀሀይቱ ልትጠልቅ በተቃረበችበት፣ ከዐሱር ሶላት በኋላ ባለው እጅግ ውድ እና ወርቃማ ሰዓት ላይ ነን። በጁሙዓ ቀን ከዐሱር እስከ መግሪብ ያለው ጊዜ አላህ የባሮቹን ዱዓ ከሚቀበልባቸው (ሙስተጃብ ከሆኑ) ልዩ ሰዓታት ውስጥ ቀዳሚው መሆኑ ይታወቃል። ይህ ታላቅ የዱዓ ሰዓት ደግሞ ከረመዷን ፆም ጋር ሲገጣጠም ምንዳውና ተቀባይነቱ ምን ያህል የላቀ እንደሚሆን አስቡት! በርቱ... እጃችሁን ወደ አላህ ዘርግታችሁ ዱዓ አድርጉ! • t.me/AbuSufiyan_Albenan

📢 بشرى سارة 📢 አስደሳች ዜና 📌 إن شاء الله اليوم نبدأ درس جديدا 📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ አዲስ ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን 📚 #صحيح_الأثر_وجميل_العب
📢 بشرى سارة 📢 አስደሳች ዜና 📌 إن شاء الله اليوم نبدأ درس جديدا 📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ አዲስ ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን 📚  #صحيح_الأثر_وجميل_العبر_من_سيرة_خير_البشر ﷺ           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓  አርብ ረመዳን 03/1447 ሂጅሪ, (የካቲት 13,2018) ⏰ ሰዓት: 10:30 (ከዐሱር ሰላት በኋላ) (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።      🕌 ቦታ: አዳማ ከተማ፣ ቦሌ (ኸዲጃ) መስጂድ።                        •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➂ رمضان ١٤٤٧ » ጁዝ  ➂ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »

الجزء_الثالث_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp313.34 MB

አላህ ብቻ! ~ ከዐርሹ በላይ የሆነው ጌታ እንዲህ ይላል፦ { وَإِن یَمۡسَسۡكَ ٱللَّهُ بِضُرࣲّ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥۤ إِلَّا هُوَۖ وَإِن یَمۡسَسۡكَ بِخَیۡرࣲ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَیۡءࣲ قَدِیرࣱ } "አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡" [አልአንዓም: 17] ምንም ፈተና ቢገጥመን ወደ አላህ ነው መሸሽ ያለብን። ከዘመናት በፊት የሞቱ አካላትን መማፀን ትልቁ ሺርክ ነው። "ኹዝ ቢየዲ ያ ረሱለላህ" (እጄን ያዙኝ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!) ማለት ሺርክ ነው። እሳቸው እጅህን አይዙህም። በማይሞተው ህያው አምላክ ላይ ተመካ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

•ሶላት ሳይሰግድ የሚፆም ! ፆሙ ባጢል ነዉ ተቀባይነት የለዉም። 🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله =

• በረመዷን እንቅልፍ ማብዛት ትልቅ ክስረት ነዉ። መተኛት የፈለገ ሰዉነቱ ለማሳረፍ ያክል ከሌሊቱ የመጀመሪያ ክፍል ይተኛ! ለቂያም ለይል እንድሁም ለፈጅር ያግዘዉ ዘንድ። ወይም ከዙሁር በኋላ ቀይሉላ ይተኛ ለተራዊህ ይዘጋጅ ዘንድ! 🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله =

ما_تيسر_من_سورة_الحج_عبد_الرحمن_البكالي_27_رمضان_1442_هـ.mp32.39 MB

ኢድት የተደረገ ነዉ እሺ ሼር ያደረጋችሁ እንዳትደናገጡ ተመሳሳይ ነዉ እሺ

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➁ رمضان ١٤٤٧ » ጁዝ  ➁ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27845

_الجزء_الثاني_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp313.39 MB

_الجزء_الثاني_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp317.76 MB