💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 025 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 112,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 446 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 025 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -113,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 492 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 025
订阅者
-424 小时
-267 天
-11330 天
帖子存档
• ጂዳ መካ ጧይፍ ስራ ከሰማችሁ አሳዉቁን ፀዳት + ምግብም ቢሆን ችግር የለዉም!
↓⇘↓⇘↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
↝↝↝↝↝↝↝↝
• በአላህ ላይ መልካምን የጠረጠረ ፤ አላህ ተስፋውን አያስቆርጠውም። በጸጋው ላይ አላህን ያመሰገነ፤ አላህ ከችሮታው ይጨምርለታል። በአላህ ላይ የተወከለ
ደግሞ፤ አላህ በቂው ነው።”🙌🏾
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from SadatKemal Abu Meryem
📖በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
الزمر 39:53📖
«لو عِشت كلَّ حياتك كأنَّك في رمضان؛ ستجد الآخرة عيد!»
"
ረመዳን ላይ እንደነበራችሁት ሁሉ ህይወታችሁን በሙሉ ብትኖሩ፤ አኼራን ዒድ ሆኖ ታገኙት ነበር !"
=
t.me/https_Asselefya1وفي المُنتهى نقول
በመጨረሻም እንዲህ እንላለን
« مَن كَانت حياتُهُ رمضَان؛
«ረመዳን ሕይወቱ የነበረ !
« ستكُون آخِــــــــرتُهُ عيدَا !
«መጨረሻዉም ዒድ ይሆናል!
=
t.me/https_Asselefya1
•
ስድስቱ የሸዋል ፆም ከመፆም ለሚዘናጉ ሰዎች ማንቂያ !
|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyruወዳጅነታችሁን ጠብቁ። ከወዳጆቻችሁ ጋር መልካም ጊዜ እያሳለፋችሁ ስለውዴታችሁ ንገሯቸው። ስህተታቸውን እለፏቸው። የሆነ ቀን እናንተ ወይም እነርሱ ላይመለሱ ይጓዛሉ። ሽታቸውም ይናፍቃችኋል። ያኔ ልባችሁ አንደበቱን ከፍቶ ስለነርሱ ይናገር ይሆናል፣ በምናልባት ናፍቆት ብዙ ርቀት ይጓዝም ይሆናል። እኛ የትናንት ትዝታ ነን። በቃ ነገም የዛሬ ትዝታ ብቻ ነን። ፈገግ በሉ፣ ይቅር በሉ። ህይወት አጭር ናት።
የዒዱ መረቅ ሳያልቅባችሁም ተዘያየሩ !!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
انْتَهَىٰ رَمَضَانْ..!
"فَازَ مَنْ فَازْ وَخَسِرَ مَنْ خَسِر"
=
ያለፈ አመት እዚህ ቦታ ላይ ነበረ ከሙስሊሞች አብረን የሰገድን...ዘንድሮማ ጦርነት መጣ ሁላችንም በየ ቤት ሆነን አሳለፍን... ያለፈ አመት ስንለያይ ቀጣይ ከቤተሰብ እናከብራለን ብለን ነበረ ግን እኛ ያልነዉ ሳይሆን አላህ የተሻለዉን መርጦልን እዚሁ አለን አልሃምዱሊላህ...!
=
ረመዳንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ።አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን።
t.me/Darutewhide
Repost from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
ودعنا رمضان وصلينا صلاة العيد ولله الحمد أولا وأخيرا
اللهَ أسأل ألا يجعله أخير رمضاننا
تقبل الله منا ومنكم
جعل الله عيدكم سعيدا
👉ተክቢራ
ኢድህ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታህ ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ ጠንክር !
《تقبل الله مني ومنكم 》
=👉ጣፋጭ ተክቢራ
ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
=