💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 839 名订阅者。
根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -202,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.34%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 786 次浏览,首日通常累积 842 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 839
订阅者
-1224 小时
-427 天
-20230 天
帖子存档
📝ጌታዬ አላህ ሆይ!
መዳንን የሚሹ ባሮችም አሉ ዓፊያውን ስጣቸው‥ እዝነትህንም የሚከጅሉ ባሮች አሉ በሰፊው እዝነትህ ጎብኛቸው ፈረጅህን የሚጠብቁ ባሮች አሉ በፈረጅህ አበስራቸው።اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
አስቸኳች የእርዳታ ጥሪ
እህታችን ሀያት በላይ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ወለጋ ሰዬ ነው ተወልዳ ያደገችው አሁን ላይ ያለችው በደብረ ብርሀን መጠለያ ነው
እህታችን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ባደረባት የልብ ህመም የልብ ጥበት ስላጋጠማት ሀኪሞች በቅርብ የጠጎ ጥገና ካልተደረግሽ ህይወትሽ ያሰጋሻል አሏት እህታችን ከአላህ በታች ስበቡን በማድረስ ህይወቴን ታደጉኝ እያለች በአላህ ስም ትማፀናለች
እህታችንን ለማገዝ የተዘጋጀ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግረምተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله 🎙ወንድም አቡ ኡሰይሚን حفظه الله 🎙ወንድም አቡ ሂበቲላህ حفظه الله 🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله ፕሮግራም መሪ ወንድም አቡ አይመን እና ወንድ አቡ ማሂ በቻልነው አቅም ከአላህ በታች ስበብ በመሆን የእህታችንን ህይወት እንታደጋት ሊኩን ሸር በማድረግ የቻልን በገዘብ ያልቻልን በዱዓ ፕሮግራሙ ሀሙስ ከምሽቱ በኢትዩ 3:00 ይጠብቁን ፕሮግራሙ የሚካሀድበት ሊንክ ➴➴➴➴ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🛑👉2ኛ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖
🫵
እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል !?
🎙በወንድም አቡ ሰፍያን
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Albuyue?videochat
https://t.me/Albuyue?videochat➭እናት ልጇን ስታጣ ልቧ ባዶ የሚሆን ከሆነ አላህን ያጣ ልብስ እንዴት ሊሆን ይችላል!!
﴿وَأَصْبَحَ فُؤَادُ أُمِّ مُوسَى فَارِغًا﴾
"የሙሳም እናት ልብ ባዶ ሆነ ። [ቀሰስ 10
ስደትና አላማው
👆👆👆👆👆
በወንድም አቡ ኡሰይሚን
https://t.me/Albuyue?videochat
🔖የተራራቁ ልቦች በአሏህ ፍቃድ
ይገናኛሉ
ርቀታቸው የሰማይና የምድር ቢሆን እንኳን አላህ የፈቀደ እለት ይተሳሰራሉ!
#በምትወዱት ላይ ፅኑ !
=
t.me/https_Asselefya1➭በዚች የዱኒያ ህይወት ውስጥ ተስፋ የቆረጥንባቸው ነገሮች ስንት አሉ? በጣም ብዙ ናቸው‥
ነገር ግን ተስፋ ከመቁረጥህ የተነሳ ሊከፈት አልተፈጠረም ብለህ ያሰብከውን በር አላህ ይከፍትልሃል!! ኢንሻአላህ
Repost from 🌏 AbuHafsua [አቡ ሐፍሷ]
🌿አውቃቹሃል? ዛሬ ምሽት ጥሩ ውይይት ምክክር ይኖረናል እኮ
በተለይ እህቶች እንዳትቀሩ እናንተን የሚመለከቱ ብዙ ነጥቦች ይጠቀሳሉ።
🌿መልዕክቱን ሼር በማድረግ. ላልደረሳቸው አድርሱ።
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
➭ቁርአን ነው ለካ
የህመሜ ፈዋሽ የልቤ መድሀኒት
የጌታየ ቃል ነው የሂወቴ መብራት
ጥንትም ሆነ አሁንም የለውም ልዩነት
ይቀባበሉታል የነብዩ ኡመት!!
አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን!!
👉ቀናችሁ ብሩህ እንድሆን የጌታችሁን ቃል አዳምጡ።
http://t.me/https_Asselefya1
➭እንደት አደራችሁ!? صباح الخير
ጌታዬ ሆይ! አንተ ውብ ነህ ውብ ነገሮችንም ትወዳለህ ቀናችንን እድላችንን ንግግራችንን
ውብ አድርግልን በውብ ስነ-ምግባርም ውቦች አድርግን። በዚች ውብ ሰባህ ይህችን ውብ አበባ ሰጠኃችሁ!
👉መልካም ቀን
