ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 265 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 370

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 265 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.75%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.90% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 390 次浏览,首日通常累积 1 269 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 265
订阅者
-524 小时
-67
-230
帖子存档
«ስጦታው ሊበዛ ሲል የመሆን ምኞትህ ይዘገይ ይሆናል!»                ዩሱፍ ወደ ወህኒ ሲገባ ከርሱ ጋር በተቀራራቢነት የታሰሩ ሁለት ወጣቶች ነበሩ።  ዩሱፍ እጅግ የነፃ ማንነት ያለውና ኃጢያት ያልፈፀመ ሆኖ ሳለ እርሱ በእስር ቤት ውስጥ እንዲቆይ ተደርጎ  እነዚያ ሁለት ወጣቶች ከርሱ በፊት ከእስር ተለቀቁ። እርሱ ግን ለተወሰኑ አመታት እስር ቤት ውስጥ ቆየ። የፈጣሪ ጥበብ ግን ይደንቃል። አንዱ ከእስር የወጣው አገልጋይ ሊሆን ሲሆን ሌላው ደግሞ በሞት ፍርድ ሊሰቀል ነበር። ዩሱፍ ደግሞ ከነርሱ መውጣት ከተወሰኑ አመታት በኋላ  የግብፅ ንጉስ ሊሆን ከእስር ተፈታ። የነገሮችን መዘግየት አትጥላ። ምናልባትም በመዘግየታቸው ውስጥ የተለዩ የህይወት ስጦታዎች ይኖራሉ። t.me/abdu_rheman_aman

ፕሮግራማችን  ሊጀምር ነው  ዮሎ ወደ ሊቩ ብቅ በሉ 🎙ኡስታዝ ኸድር አሕመድ https://t.me/+51M6sFjeLsdlN2Nk

ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ዝግጅት! = እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ቀን 23/09/017 ከዐስር እስከ ዒሻእ ሁሉንም በሚመለከት ርዕስ ኮርስ ይኖራል። በመቀጠል በዕለተ እሁድ ጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዝ
ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ዝግጅት! = እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ቀን 23/09/017 ከዐስር እስከ ዒሻእ ሁሉንም በሚመለከት ርዕስ ኮርስ ይኖራል። በመቀጠል በዕለተ እሁድ ጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዝሁር የሚቆይ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ድግስ ይጠብቃቹሃል። በሳዳት ከማል እና ሌሎችም ኡስታዞች ይገኙበታል። የቻለ ሰው ይሳተፍ። ቦታ፦ ቡታጅራ ሙሳ ራማሽ መስጂድ!

➭በዱዓችሁ አትርሱኝ ቤተሰብ

القارئ_أسامة_الغانم_قل_الله_أعلم_بما_لبثوا.6.71 MB

ሙቀቱ ቀዝቀዝ ያለ ፍሩት ያስፈልጋል ያዙ ማለቴ ነዉ እ¡
+9
ሙቀቱ ቀዝቀዝ ያለ ፍሩት ያስፈልጋል ያዙ ማለቴ ነዉ እ¡

መውደድ በልክ ነው፣ መጥላትም! ~ መዋደድና መጠላላት በዘመናት ውስጥ ሊፈራረቁ ይችላሉ፡። ዛሬ የጠሉት ነገ ወዳጅ ሊሆን ይችላል። በተቃራኒውም እንዲሁ። ሲጣሉ ልክ ማለፍ ሲታረቁ ያሳቅቃል። ሲዋደዱ አቅልን መሳት ሲራራቁ ይቆጫል። ሁሉም በልክ ሲሆን ያምራል። ይህንን ድንቅ ሐዲሥ እንመልከትማ፦ أحْبِبْ حبيبَكَ هوْنًا ما، عَسى أنْ يَكونَ بَغيضَكَ يومًا ما، و أبْغِضْ بغيضَكَ هوْنًا ما، عَسى أنْ يكونَ حبيبَكَ يومًا ما "ወዳጅህን በልክ ሆነህ ውደድ። ምናልባት የሆነ ቀን የምትጠላው ይሆናል። የምትጠላውንም በልክ ሆነህ ጥላ። ምናልባትም የሆነ ቀን ወዳጅህ ሊሆን ይችላል።" [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 178] ልክ ሲያልፍ ግን ውዴታም ፈተና ይሆናል። ጥላቻም ገዳይ ይሆናል። ስንቶች አሉ በሆነ መነሻ የጠሉትን አካል ሞቱን የሚመኙ! ዘይድ ብኑ አስለም - ረሒመሁላህ - እንዳስተላለፉት ዑመር ብኑል ኸጧብን - ረዲየላሁ ዐንሁ - እንዲህ ብለዋል፦ لا يكُن حُبُّكَ كَلَفًا، ولا بُغضُكَ تَلَفًا "ውዴታህ ፈተና አይሁን፤ ጥላቻህም ጥፋት አይሁን።" "እንዴት ነው እሱ?" ስሏቸው ይህን አሉ፦ إذا أحبَبتَ كَلِفْتَ كَلَفَ الصَّبِيِّ، وإذا أبغضتَ أحببتَ لصاحبِك التَّلَفَ "ስትወድ የህፃን አይነት ሙጭጭ ማለትን ሙጭጭ ልትል ነው። ስትጠላም ለጠላሀው አካል ሞቱን ልትወድ ነው።" [ሶሒሑል አደቢል ሙፍረድ፡ ቁ. 1322] ልክ ባለፈ ፍቅር እና ጥላቻ ገደል የገቡ ብዙ አካላት አሉ። ሐሰኑል በስሪይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "أحبوا هونًا، وأبغضوا هونًا، فقد أفرط أقوامٌ في حب أقوام فهلكوا، وأفرط أقوام في بغض أقوام فهلكوا؛ فلا تفرط في حبك، ولا تفرط في بغضك" "በልክ ውደዱ። በልክ ጥሉ። በውዴታ ልክ አልፈው የጠፉ ሰዎች አሉ። በጥላቻም ልክ አልፈው የጠፉ ሰዎች አሉ። በውዴታህ ድንበር አትለፍ። በጥላቻህም ድንበር አትለፍ።" [ሹዐቡል ኢማን፡ 5/261] ልከኝነት ለሁሉም ኸይር አለው። በልክ ስትሆን ራስህን አትጎዳም። ለሌሎችም እዳ አትሆንም። ዐብዱላህ ብኑ ዐውን - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "كَانَ فِي بَعْضِ الْكُتُبِ الَّتِي كُنْتُ أَقْرَأُ عَلَى مُحَمَّدِ بْنِ سِيرِينَ : يا بُنَيَّ لَا تَكُنْ حُلْوًا فَتُبْتَلَعَ ، وَلَا مُرًّا فَتُلْفَظَ ، وَلَكِنْ بَيْنَ ذَلِكَ "ሙሐመድ ብኑ ሲሪን ላይ የምቀራው ኪታብ ላይ እንዲህ የሚል ነበር፦ 'ልጄ ሆይ! ጣፋጭ አትሁን ትዋጣለህ። መራራም አትሁን ትተፍፋለህ። ይልቁንም በዚህ መሀል ሁን።" [አልጃሚዕ፣ ኢብኑ ወህብ፡ 475] ስለዚህ ራሳችንንም ሌሎችንም እንዳንጎዳ፣ ኋላ ፀፀት እንዳይለበልበን ሁሉንም ነገር በልክ መያዝ ይገባል። ኢማሙ አሕመድ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ لا تغلـو فـي كـل شـيء، حـتى الحـبّ و البغـض "በየትኛውም ነገር ድንበር አትለፍ። በመውደድና በመጥላት እንኳ ቢሆን።" [አልኣዳቡ ሸርዒያህ፡ 1/98] #ከደጋጎቹ_ቀዬ = Ibnu Munewor ፣ ዙል ቀዕዳህ 09/1444 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች አስመልክቶ የተሰጠ ደርስ √ ክፍል 【 ❶】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 √ ክፍል 【❷】 t.me/Sadik_Ibnu_
የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች አስመልክቶ የተሰጠ ደርስ √ ክፍል 【 ❶】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 √ ክፍል 【❷】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507 √ ክፍል【 ❸】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513 =

7ቶች አላህ ይወዳል ፦ 1/ አሳማሪዎችን 2/ ፈሪዎች(ጥንቁቆችን) 3/ ፍትሃዊዎችን 4/ ተዉበት አድራጊ(ተመላሾች) 5/ ተፀዳጅ (ንፁሆችን) 6/ በእርሱ በአላህ ላይ ተመኪዎችን 7/ ታጋሾችን እናንተ
7ቶች አላህ ይወዳል ፦ 1/ አሳማሪዎችን 2/ ፈሪዎች(ጥንቁቆችን) 3/ ፍትሃዊዎችን 4/ ተዉበት አድራጊ(ተመላሾች) 5/ ተፀዳጅ (ንፁሆችን) 6/ በእርሱ በአላህ ላይ ተመኪዎችን 7/ ታጋሾችን እናንተንም እኛንም ከነሱ ያድርገን 🤲 =

« የጁሙዓህ ኹጥባ »    〰➖〰➖〰➖ «  የዙል ሒጃህ 10 ቀናቶች ትሩፋት   » ➭ የዙልሒጃህ ወር ትሩፋት ➭ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች በላጭነት 🕌በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ { ዙልሒጃ 1 / 1445 ھ }   የተደረገ !! 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን     = t.me/MuhaderahChannel

"በሙሓዶራው የተወሱ ነጥቦች"የሰለፎች አቋም በሀሜት ላይ! √ የሀሜት ሰበቦችና ምክንያቶች! √ የመጥፎ ጓደኛ ተፅእኖ ! 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14516