uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 931 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 260-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 542-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 931 obunachiga ega bo‘ldi.

12 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -150 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.48% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 274 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 13 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 931
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-427 kun
-15030 kun
Postlar arxiv
እንደወጣን አንቀርም እንመለሳለን #ሀገሬ🇪🇹

በስልክ (በሶሻል ሚዲያ) ትውውቅ ብቻ ፍቅር ወደሚሉት ፅልመት ገብተው ሳይጋቡ የልጃቸውን ስም አውጥተው "አሙ ፉላን!"... "አቡ ፉላን!" የሚባባሉ ስንት ምስኪኖች አሉ። ሳይጋቡ፣ አብረው ሳይኖሩና ቤት ሳይከራዩ በሀሳብና በምናብ በቤት ወጪ፣ ቁሳቁስና ለወደፊት ስለሚኖሩበት ሰፈር ምርጫ ..... ተጨቃጭቀው የሚኮራረፉ በርካታ ናቸው። ይህን መከራና ጅልነትን ለመቀበል ዝግጁ የሆኑም የዋሆች ስልካቸው ላይ አፍጥጠው የወደፊት የትዳር ፍርቱናቸውን የሚጠብቁም ቡልሃዎች አያሌ ይሆናሉ። ቀስ በቀስ ፎቶ መላላኩ፣ መነፋፈቁ፣ መጃጃሉና የቀን ውሎ ሪፖርት ማቅረቡ «ለወደፊት ትዳር አስበን ነው» የሚለው ፈሊጥ በፍፁም ሐላል አያደርገውም። «ያለ አንቺ ነፍሴ ትውጣ».......« ያለ አንተማ ለአፍታም አላስብም! እስትንፋስም የለኝም» የሚሉ የፊክሽን ቃል ኪዳኖችና ኮተቶችስ....ይህ ሁሉ አዘቅትና ስቃይ ከሐራም ደጃፍ የሚደረግ ትርምስ መሆኑ ነው።
የሀሰት የሶሻል ሚዲያ ትዳርና መከራዎቹ በርካታ ናቸውና ክብራቹን ጠብቁ!
t.me/abdu_rheman_aman

እስኪ ስራ ፈልጉ ጂዳ መካ ያጀመአ ዝም አትበሉ እህቶች ትልቅ ችግር ዉስጥ ናቸዉ ። ከችግር እናዉጣቸዉ ጠቁሙኝ፦ @Ass_Selefyaa1bot

فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ مِمَّ خُلِقَ «ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡ خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍ «ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡ يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِ «ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡ إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ «እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡ يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ «ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡ فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ «ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡ = t.me/https_Asselefya1

የመከረህ ሁሉ ይወድሃል ማለት አይደለም‥ የኢብሊስ ምክር የነቢዩላህ አደም ጥፋት ነበረች ። منقول =

~ ከባሏ በላይ አጅ ነብይ ወንድ የምትንከባከብ ጊዜ የምትሰጥ ሴት የበለጠ ደረቅ የለም። እናም በዚህ ድርቅና ተግባር የተጠቃችሁ ቶሎ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! የሚያዛልቅ ጉዳይ አይደለም እየሄዳችሁበት ያለ መንገድ ! አጉል ቦታ ይሰብራችኋል ! =

∙ ማድረግ አለብኝ በዛ ላይ ማድረግ እችላለሁ ግን አላደረኩትም አትበይ። አለብኝ እችላለሁ አደርጋለሁ በሚል ቀይሪዉ። = t.me/https_Asselefya1

....ስማ.. ባገኘኸው ቦታ ብቀል በጣሉህ ቦታ አብብ እና አስገርማቸው። አንድ ሆነህ ወድቀህ ሺ ሆነህ ተነስ እንጂ ለማንም ሁሌም ሁሉ ነገር አይመችም ። t.me/nuredinal_arebi t.me/nu
....ስማ.. ባገኘኸው ቦታ ብቀል በጣሉህ ቦታ አብብ እና አስገርማቸው። አንድ ሆነህ ወድቀህ ሺ ሆነህ ተነስ እንጂ ለማንም ሁሌም ሁሉ ነገር አይመችም ። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

سقم القلب يُفسد إدراكه وإرادته؛ كما يُفسد سقم الفم طعم المأكل والمشرب، فابتغوا صحَّة قلوبكم؛ لتسلم أفهامكم، وتقوى عقولكم، وتك
سقم القلب يُفسد إدراكه وإرادته؛ كما يُفسد سقم الفم طعم المأكل والمشرب، فابتغوا صحَّة قلوبكم؛ لتسلم أفهامكم، وتقوى عقولكم، وتكون لكم بصيرةٌ نافذةٌ تفرِّقون بها بين الحقِّ والباطل. #تغريد_العصيمي

~ በነፍስህ ላይ አትመካ ከአላህ ፍጥረቶች በአንዳቸዉም አትመካ! መመካትህን ሁሉንም በአላህ ላይ አድርግ ! =