ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 956 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 466 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 956 名订阅者。

根据 08 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -105,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 147 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 09 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 956
订阅者
-224 小时
-407 天
-10530 天
帖子存档
{ وَقِيلَ يَاأَرْضُ ابْلَعِي مَاءَكِ وَيَاسَمَاءُ أَقْلِعِي وَغِيضَ الْمَاءُ وَقُضِيَ الْأَمْرُ وَاسْتَوَتْ عَلَى الْجُودِيِّ وَقِيلَ بُعْدًا لِلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ } ከቁርአን ጋር እንኑር 🌸 =

~ አእምሮ የተሟላ ሲሆን፣ ወሬ ይቀንሳል። =

❛ ነገ ማለትም እለተ ጁሙዓ ምሺት❜ ⤥በቅርብ ርቀት ላይ ይጠብቁን⤦ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ሠዓት! ➾በሳዑድ 8:00 ➾በዱባይ 9:00 ➾በኢትዮጲያ 2:00 «አላማችን የሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነዉ።»
❛ ነገ ማለትም እለተ ጁሙዓ ምሺት❜ ⤥በቅርብ ርቀት  ላይ ይጠብቁን⤦ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ሠዓት! ➾በሳዑድ 8:00 ➾በዱባይ 9:00 ➾በኢትዮጲያ 2:00 «አላማችን የሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነዉ።» 🌷🍃....

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና ፦ ሴት ልጅ የዲን እዉቀት ካልቀሠመች ፦ባሏን ታሰቃያለች ፦ልጆቿን ታበላሻለች ህዝብን ታጠፋለች። እህቴ ሆይ ተማሪ !! _ t.me/Basmat_Salafiya1

🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት በክብር ይጋብዛል! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 😃ነገ ጁመዓ፣ ነሃሴ 30፣ 2017፣ ትዳርና ኢስላም በተሰ
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት በክብር ይጋብዛል! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 😃ነገ ጁመዓ፣ ነሃሴ 30፣ 2017፣ ትዳርና ኢስላም በተሰኘው የቴሌግራም ቻናል ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡ 💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የድርጅታችንን እንቅስቃሴዎች ከማስተዋወቅ በተጨማሪ፣ አዳዲስ አባላትን ለመመዝገብና ለድርጅቱ ማቋቋሚያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ነው፡፡ 💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫 * የድርጅቱን ዓላማና እቅድ ማስተዋወቅ * የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት አባል ለመሆን ፍላጎት ያላቸውን መመዝገብ * ድርጅቱ ወደፊት ለሚሰራቸው ሥራዎች የሚረዳ የገንዘብ ማሰባሰብ በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡- 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 * ኡስታዝ ኸድር አህመድ (ከኬሚሴ) * ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ ባጂ * ኡስታዝ አብዱልናሰር መኑር አል ጃቢሪይ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ 🎴https://t.me/tdarna_islam 🌐https://t.me/tdarna_islam

ሞት አንገትሽ ላይ ነው። ቀብርሽ ፊት ለፊትሽ ነው። የምትቆሚው የቂያም ቀን ነው። መንገድሽ ሲራጥ ነው። ከዚያ በኋላ ወደየት እንደሆንሽ ዛሬ አታውቂም።

"ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው። =

ጥያቄ 🎙መውሊድ ምንድ ነው ማክበርስ ይቻላል ? (ትክክለኛው መልስ ስትመልሱ ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ 📈

ላንተ የሆነው ትክክለኛ ሰው… መቼም አያልፍህም…  አላህ በመረጠው ትክክለኛ ሰዓት ላይ ወዳንተ ይልከዋል…  የተፃፈ ጊዜ አለው፣ የታወቀ ቦታም አለው… ምክንያቶች አይገድቡትም፣  ከባባድ ክስተቶችም አይረብሹትም… አንተን ማለፍ አይቻለውም ምክንያቱም ቀደሩ አንተ ነህ… እርሱ ባንተ ይሰክናል አንተ በርሱ ትሰክናለህ…  አንተን የሚመስል ሰው! t.me/abdu_rheman_aman

ብቻህን መሆንን ካልተለማመድክ፣ ከራስህ ጋር መረጋጋት ካልቻልክ፣ ውስጥህን በሚገባ መረዳትና ማዳመጥ ከተሳነህ ከሌሎች ሰዎች ጋር ጤናማ መስተጋብርና ግንኙነት መፍጠር አቀበት ይሆንብሃል። منقول =

الزموا الخير حتى تألفه نفوسكم؛ فإنَّه يهون عليها، ويكون عادةً تنشرح به الصُّدور، فقد قال ﷺ: ‏"الخير عادةٌ"، وبه يُعرف صاحبه،
الزموا الخير حتى تألفه نفوسكم؛ فإنَّه يهون عليها، ويكون عادةً تنشرح به الصُّدور، فقد قال ﷺ: ‏"الخير عادةٌ"، وبه يُعرف صاحبه، فيُعدُّ من أهل الخير. #تغريد_العصيمي

መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! ~ መውሊድ ቀደምት የኢስላም ትውልዶች ዘንድ የማይታወቅ መጤ ፈጠራ መሆኑን ራሳቸው የመውሊድ አክባሪ የሆኑ አካላት የመሰከሩትን አሳልፌያለሁ። እነዚሁ አካላት መውሊድ ከክርስቲያኖቹ ገና ተኮርጆ በፉክክር እንደሚከበር የተናገሩቱን ደግሞ እናያለን። ዘግይተው የመጡ አንዳንድ የነጋባቸው ሱፍዮች ግን “መውሊድ በሀይማኖታችን መረጃዎች መሰረት የተፈቀደ በመሆኑ ላይ ከተግባባን ከክርስቲያን ወይም ከሂንዱ እምነት ጋር ባጋጣሚ ተመሳስሎ ቢገኝ ችግር የለውም” ይላሉ። በሀይማኖታችን መሰረት ቢኖረውማ እነ ኢብኑ ሐጀር “የመውሊድ ተግባር መሰረቱ ቢድዐ ነው። በሶስቱ ክፍለ ዘመናት ከነበሩት መልካም ቀደምቶች ከአንድም አልተላለፈም” አይሉም ነበር። እያከበሩ ያሉት ሌላ መልክ ያለው ገና ነው፣ chrismas ማለት ልደት ማለት ነው። ልደት ማለት ደግሞ በዐረብኛው መውሊድ ማለት ነው። ስለዚህ የሚከበረው ማንነት እንጂ የተለየው የሚያከብሩት ገናን ነው። የክርስቲያኖች ገና = የሱፍዮች መውሊድ! የክርስቲያኖች መውሊድ = የሱፍዮች ገና! እንዲያውም መውሊድን የሚያከብሩት ከክርስቲያኖች ጋር ለመፎካከር ብለው ነው። የፉክክር ዒባዳ ማለት ነው! ይህንን ሐቅ በኪታብ ሳይቀር ያሰፈሩት አሉ። መረጃ እጠቅሳለሁ፡- 1. ሰኻዊ ምን እንደሚል ተመልከቱ፡- “ባለ መስቀሎቹ (ክርስቲያኖች) የነብያቸውን ልደት ትልቁ ዒዳቸው አድርገው የሚይዙ ከሆነ ሙስሊሞችም (ነብያቸውን) በማክበርና በማላቅ ይበልጥ የተገቡ ናቸው።” [አቲብሩል መስቡክ፡ 14] 2. ከጀዘሪም ቃል በቃል ተላልፏል። 3. አቡል ዐባስ አልአዘፊ (መውሊድን ለምዕራቡ ዐረቢያ ያስተዋወቀ ነው)፡- በክርስቲያን በዓላት ላይ የሚሳተፉ ወጣቶችን ለመመለስ ሲል እንደጀመረው በግልፅ ተናግሯል። 4. ዐብዱላህ አልሀረሪ (የአሕባሾቹ መሪ):- ንጉስ ሙዞፈር መውሊድን የጀመረው ክርስቲያኖች የመሲሕ ልደትን በዓል ሲያከብሩ ተመልክቶ ነው። በዚህም ሳቢያ ሰይዳችንን ሙሐመድን ﷺ ስላወጣልን አላህን ለማመስገን ሲል መውሊድን ጀመረ ይላል። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱኒያህ፡ 240] ተመልከቱ እንግዲህ ! እንዲህ ዓይነት አሳፋሪ አመክንዮ እየጠቀሱ የመውሊድ ቢድዐን የፈቀዱ አካላትን እየዘረዘሩ ነው በብዛት ሊያሳምኑ፣ ራሳቸውን ሸውደው ሌሎችን ሊሸውዱ የሚነሱት። ለማንኛውም የመውሊድ ቢድዐን በፉክክር የተለከፉ ሰዎች የፈጠሩት መጤ ፈሊጥ ነው። በዚህ መልኩ በሌሎች መመሳሰል የተወገዘ እንደሆነ ነብያችን ﷺ አጥብቀው አሳስበው ነበር። * ማስረጃ አንድ፦ مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ "አንድን ሕዝብ የተመሳሰለ (የተከተለ) ከእነርሱ ነው (እንደነርሱ ይቆጠራል)።" [አቡ ዳውድ ፡ 4031] * ማስረጃ ሁለት፦ በሌላም ሐዲሥ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لتتَّبعنَّ سَننَ من كانَ قبلَكم حذو القُذَّةِ بالقُذَّةِ حتَّى لو دخلوا جحرَ ضبٍّ لدخلتُموه. قالوا: اليَهودُ والنَّصارى؟ قالَ: فمَن “በርግጥ ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ፈለጎች ስንዝር በስንዝር ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ጉድጓድ ቢገቡ እንኳን በርግጥም ትገቡታላችሁ!” ሲሉ “አይሁድና ክርስቲያኖችን ነው (ትከተላላችሁ) የምትለን?” ብለው ቢጠይቁ “ታዲያ ማንን ነው?!” አሉ። [ቡኻሪ፡ 7320] የተናገሩት በትክክል ተፈፀመ። ለብዙ ጥፋቶች የሚያጋልጠው በዓል ከክርስቲያኖች ተኮርጆ በ"ፋጢሚያ" ሺዐዎች ተጠንስሶ፣ በሱፍዮች ተዛምቶ ብዙ ሙስሊም ሊዘፈቅበት በቅቷል። የሚያሳፍረው “ክርስቲያኖቹ የነብያቸውን ልደት እያከበሩ የኛ ነብይ ከማን ያንሳሉ?” የሚሉት ነገር ነው። ሱብሓነላህ! ለመሆኑ ዒሳ የኢስላም ነብይ አይደሉም እንዴ?! ታዲያ ይሄ ምን የሚሉት አፀያፊ ሎጂክ ነው? ደግሞ ምንም ሳያፍሩ መውሊድን የሚቃወሙ ሙስሊሞችን “የነቢ ጠላቶች ናቸው!” እያሉ ከባድ ክስ ይከሳሉ። የነብዩን ﷺ መውሊድ አለማክበር እሳቸውን መጥላት ከሆነ እናንተም የክርስቲያኖቹን ገና (chrismasን) ባለማክበራችሁ የዒሳ ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። መውሊድን ማክበር ነብዩን ﷺ ማክበር ከሆነ የሌሎቹን ነብያት ልደቶች ስለማታከብሩ ለሌሎች ነብያት በሙሉ ክብር የሌላችሁ የነብያት ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። ከአንደበታችሁ በቀጥታ ባይወጣም አመክኗችሁ የሚሰጠው ይህንን ነው። ኢብኑ ሙነወር የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor