ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 956 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 466 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 956 名订阅者。

根据 08 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -105,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 147 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 09 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 956
订阅者
-224 小时
-407 天
-10530 天
帖子存档
🔍አሰላሙአለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ 📶ኮፒ ፖስፖርት 🔵 እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ ✅ በቅናሽ እንወጣለን✅ ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅ @Bint_Hashim ✈️

ወሽመጡኮ የተበጠሰው ሚስቱ ያልፍልኛል ብላ ስደት ሂዳ ብር አልክልህም ስላለችው ነው። ሀቂቃ ይህን ብር እንደት ብለው እንደሚያመጡት ብታውቁ ኑሮኮ ካርድ እንድሞሉላችሁ እንኳ ባልፈለጋችሁ ነበር። እያንዳንዱ ገንዘብ ከብዙ ልፋት፣ ድካም እና እንባ በኋላ የሚገኝ ነው።የዓረብ ሀገር ብር እንደ ወረቀት የሚታፈስ ነውዴ የሚመስላቸው ግን¡¿ ወሽመጤ ብጥስ ይበልልህ ሀሀ¡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

የመውሊድ ማምታቻ ሹብሀዎች ....? ሙብተዲዕ ማለት አይጥ ማለት  ነዉ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ t.me/Darutewhide

«ሴት ልጅ ምንም ያህል ብርቱ ብትሆን ከጎኗ የሚሆን የሚደግፋት "ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል ብሎ የሚላት ጥሩ የትዳር አጋር ትፈልጋለች።» 𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1

~ሰለፎች ለሴቶቻቸው የነበራቸው ፍቅር ~ "በሰለፎች ዘመን ወንዶች ለሴቶቻቸው የነበራቸው ፍቅር በብዙ መልኩ ይገለጽ ነበር። ከእነዚህም መካከል ጥቂቶቹን እንመልከት፡- •  ሰለፎች ለሚስቶቻቸው ያላቸውን ፍቅር በንግግር ይገልጹ ነበር። ለምሳሌ ያወድሷቸዋል ነበር፣ መልካም በሆነ ስም ይጠሯቸዋል፣ ያበረታቷቸዋል። በተግባርም ፍቅራቸውን ይገልጹ ነበር። ለምሳሌ ስጦታ ይሰጧቸዋል፣ ይንከባከቧቸዋል፣ በቤት ውስጥ ይረዷቸዋል። •  እንዲሁም ለሚስቶቻቸው መልካም ቃል ይናገሩ እንደነበርም ይነገራል። •  ሰለፎች ሚስቶቻቸውን ያከብሩና ያደንቁ ነበር። አስተያየታቸውን ይሰሙ ነበር፣ ምክራቸውን ይቀበሉ ነበር፣ በውሳኔያቸው ያሳትፏቸው ነበር በተለያዩ አጋጣሚዎች ለነሱ ያላቸው ክብር ይገልፁላቸው ነበር። •  ሰለፎች ሚስቶቻቸው በችግር ጊዜ ሲያልፉ ይደግፏቸው ነበር። ያበረታቷቸው ነበር፣ ይንከባከቧቸው ነበር፣ ከጎናቸው ይቆሙ ነበር በህመማቸው ጊዜም አብረዋቸው ይሆኑ ነበር ይንከባከቧቸው ነበር። •  ሰለፎች ሚስቶቻቸውን ለማስደሰት ይጥሩ ነበር። ይጫወቷቸው ነበር፣ ያዝናኗቸው ነበር፣ ጥሩ ጊዜን አብረው ያሳልፉ ነበር። •  አንድ ሰለፍ ሚስቱ በጠና ታመመች። እርሱም ሌት ተቀን ሲንከባከባት አብሯት ቆየ። ሰዎች "እንዴት ይህን ያህል ትጨነቅላታለህ?" ብለው ጠየቁት። እርሱም "እሷኮ የህይወቴ ግማሽ ናት" ብሎ መለሰላቸው። •  አንድ ሰለፍ ሚስቱ ስትናደድ ዝም ይላት ነበር። ሰዎች "ለምን አትመልስላትም?" ብለው ጠየቁት። እርሱም "ስትናደድ ቆንጆ ትሆናለች" ብሎ መለሰላቸው። ወንድሞቼ ተመልከቱ ሰለፎች ለሴቶቻቸው የነበራቸውን ፍቅርና አክብሮት እንዴት እንዴነበር ። "እኔ እና አንተስ ወንድሜ ለሴቶቻችን እንዴት ነን!! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ጥበብ ስትጠራኝ እንድህም እንሰራለን ህእ¡
ጥበብ ስትጠራኝ እንድህም እንሰራለን ህእ¡

~ ሴት ልጅ ከቤት መዉጣቷ  በተለይ ከወንድ ጋር መቀላቀሏ ድኗንም ተፈጥሮዋንም የሚቃረን ጉዳይ ነዉ።  ጠቃሚዉ ዉጤታማዉ የሴት ስራ ቤት ዉስጥ ሆና የምትሰራዉ ነዉ። ይህንን ሸሪአዉ ብቻ አይደለም ያለዉ ዛሬ ዛሬ የገባቸዉ  ምእራባዊያን  የአሜሪካ ሀገር የፓርላማ አባላት ሁላ ሳይቀሩ  ሴት ይበልጥ ማህበረሰቧን ሀገሯን የምትረዳዉ የምታግዘዉ እቤት ሁና ስራዋን ስትሰራ ነዉ ለማለት ደርሰዋል ! ትላንት ትዉጣ እንዳላሉት  መዉጣቱ ያስከተለዉ መዘዝ ስላዩት  ቤት ዉስጥ ሁለት ወንድ ያለ እስኪመስል ድረስ ልጆች ወላጅ አልባ እስኪመስሉ ድረስ ነገሮች ተበላሽተዉባቸዉ። ሴት እቤት ትቀመጥ እቤት ትሁን የተባለዉ ሚናዋን ለማቅለል አይደለም። የቤቱ ስራ ከዉጩ ስራ የበለጠ ከባድ ነዉ ። የቤቱ ስራ ከዉጩ  የበለጠ ጠቃሚ ነዉ ።ልጆች ቀጥ አድርጋ የምታሳድገዉ የምትኮተኩተዉ የምታንፀዉ   ኻሊድን ዑመርን የምታፈራዉ  ከቤት ዉስጥ ነዉ  እሷ ዉጭ ከሆነች  ከፍ ያሉ ዑመሮች የሚሰሩትን ስራ ከሰራች  ተተኪ ዑመር አይኖርም የተበላሸ ዑመር ነዉ የሚኖረዉ። የተበላሸ ኻሊድ ነዉ የሚኖረዉ  ስመ ዑመር ስመ ኻሊድ የሚሆነዉ። =

ተወዳጁ_ቃሪዕ_መሀመድ_ዩሱፍ_ከደሴ_ልብ_ቅልጥ_የሚያደርግ_ቂርአትM4A_128K.m4a2.25 MB

ምስጥ_የሚያደርግ_የጁሙዓ_ግብዣ_ከወሎ_መድና_ደሴ_ቃሪዕ_አክረም_በቀለ_Reciter_Akrem_Bekele.m4a2.61 MB

እንዲህም ቤት ደስ ይለኛል! ሁለት የሚፋቀሩ ባልና ሚስት ያሉበት...ከረሂሙ ጋር ባላቸው ውብ ግንኙነት የተፋቀሩ...በዛች አራት ማዕዘን ቤታቸው ውስጥ ሌላ ትንሽ አለም የፈጠሩ... ጥ..ል..ቅ ያለ ረጅም ወሬ...ተጨቃጭቀው እዛው ሚስማሙ...እዛው ተጣልተው እዛው የሚታረቁ...ስለነሱ ጉዳይ ማንም ሳያውቅ የሚኖሩ...ውብ የሁለት ጥንዶች ቤት...ትንሽዬ አለም! ሰሜኑን እሱ...ደቡቡን እሷ...ምስራቁን እና ምዕራቡን ፍቅርና መተሳሰባቸው የሞላው...ጥንጥዬ አለም! t.me/abdu_rheman_aman

ሳምንታዊ ተናፍቂ የእህቶች አንደበት ትዉዉስ ጀመርን ያላ ግሩፑ ያላችሁ ቶሎ ብቅ በሉ 🛵

~ ጥንካሬ ያለዉ  በመጋፈጥ ይመስለኝ ነበር፣  ለካ አንዳንዴ ንቆ በመተዉ ዉስጥ ነዉ‼️ = t.me/https_Asselefya1

🌸 ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ያለፈውን መኖር ማቆም አለብሽ የድሮ ቁልፎች አዲስ በር አይከፍቱም!! = t.me/https_Asselefya1