💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 992 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 460 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 992 名订阅者。
根据 04 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 793 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 992
订阅者
-524 小时
-467 天
-12130 天
帖子存档
Repost from ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች
የዒልም ፍለጋ መሰረቶች አራት ናቸው።
1. ከዒልም ጋር ያለው አደብ።
2. ዒልም ፈላጊ ከራሱ ጋር ያለው አደብ።
3. ከሌሎች ጋር ያለው አደብ እና
4. ከደርስ ቦታዎች ላይ ያለው አደብ ናቸው።
የሚማረውን ኪታብ ለመረዳት የሚጠቅሙ ነገሮች፦
1. ኪታቡን ሲጀምር ፣ ሌላ ጊዜ እንደማይመለስበት ማሰብ። ሙሉ በሙሉ ተረድቶት ለመሄድ አቅምን ሁሉ መጠቀም።
2. አንዴ ብዙ ወረቀት ለመቅራት ሳይሆን መረዳት ላይ ማተኮር።
3. ወደ ትልልቅ ኪታቦች ከመሸጋገር በፊት ትንንሾችን ማጥራት።
4. ኺላፍ ያለባቸውን ነገሮች ትቶ ጠንካራ ደሊል ያለባቸውን ብቻ መያዝ።
5. የተጀመረው ኪታብ ሳያልቅ ወደ ሌላ ኪታብ አለመሸጋገር።
ከምናዳምጣቸው ደርሶች ለመጠቀም፦
1. ምርጫ፦ ኪታቡን እና የሚያቀራውን ኡስታዝ መምረጥ።
2. መፃፍ፦ ኡስታዙ የሚናገራቸውን ቁም ነገሮች በጥሩ የእጅ ፅሁፍ ወይም በሞባይል መፃፍ።
3. ሙራጀዓ፦ ብቻን ወይም ከጓደኛ ጋር ሁኖ ክለሳ ማድረግ።
4. አላማን መለየት፦ ከአዳማጭነት ወደ ተደማጭነት ለመሸጋገር ወኔን መጠንከር።
5. ችግሮችን ማስወገድ።
6. በእርጋታ መማር፦ አለመቸኮል፣ ኪታብን መጨረስ ላይ አተማተኮር።
7. በእያንዳንዱ ፈን ላይ አጫጭሮችን በመቅራት መጀመር።
8. የተወሰነ ሸሪዓዊ እውቀት ከቀሰሙ በኋላ ማግባት ናቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
SURAH_AL_KAHF_سورة_الكهف_THIS_MAJESTIC_VOICE_WILL_TOUCH_YOUR_HEART.mp321.48 MB
የዚህ ቻናል ባለቤት ወንድም አቡ ሁዘይፋ እስር ቤት ከ 15 ቀናት በላይ ሆኖታልና ሁላችንም በቶሎ ተለቆ ከቤተሰቦቹ እንድገናኝ ዱዐ እናድርግ ባረከሏሁፊኩም
አዛ ያላችሁ ወንድሞች እየሄዳችሁ ዘይሩት ፍትህም ጠይቁ !
🌹 بشرى سارة 🌹
📢...አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ 📚
📕 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- القول المفيد على كتاب التوحيد
🎙 ኪታቡን የሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አቡበክር መስጂድ
📍 የመስጂዱ አድራሻ ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ)
🚩 Google Map :
https://maps.app.goo.gl/PTHViS6ibK3EMfMV9
🗓 ትምህርት የሚሰጥበት ቀናት :- ከሰኞ እስከ እሮብ
🕰 ሰዓት :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🛎 ትምህርቱ ሚጀመረው የፊታችን ሰኞ
🎁 በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ጠፍቸ ስለዋልኩ ልለቅባችሁ ነዉ ቻሉት....... ስታንጋጥጡ ነዉ አሉኝ የዋላችሁ ቻናሌ ላይ ..... መጥቻለሁ ያዙ እንግድህ...👌
