ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 992 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 118 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 460 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 992 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 793 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 992
المشتركون
-524 ساعات
-467 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
የዒልም ፍለጋ መሰረቶች አራት ናቸው። 1. ከዒልም ጋር ያለው አደብ። 2. ዒልም ፈላጊ ከራሱ ጋር ያለው አደብ። 3. ከሌሎች ጋር ያለው አደብ እና 4. ከደርስ ቦታዎች ላይ ያለው አደብ ናቸው። የሚማረውን ኪታብ ለመረዳት የሚጠቅሙ ነገሮች፦ 1. ኪታቡን ሲጀምር ፣ ሌላ ጊዜ እንደማይመለስበት ማሰብ። ሙሉ በሙሉ ተረድቶት ለመሄድ አቅምን ሁሉ መጠቀም። 2. አንዴ ብዙ ወረቀት ለመቅራት ሳይሆን መረዳት ላይ ማተኮር። 3. ወደ ትልልቅ ኪታቦች ከመሸጋገር በፊት ትንንሾችን ማጥራት። 4. ኺላፍ ያለባቸውን ነገሮች ትቶ ጠንካራ ደሊል ያለባቸውን ብቻ መያዝ። 5. የተጀመረው ኪታብ ሳያልቅ ወደ ሌላ ኪታብ አለመሸጋገር። ከምናዳምጣቸው ደርሶች ለመጠቀም፦ 1. ምርጫ፦ ኪታቡን እና የሚያቀራውን ኡስታዝ መምረጥ። 2. መፃፍ፦ ኡስታዙ የሚናገራቸውን ቁም ነገሮች በጥሩ የእጅ ፅሁፍ ወይም በሞባይል መፃፍ። 3. ሙራጀዓ፦ ብቻን ወይም ከጓደኛ ጋር ሁኖ ክለሳ ማድረግ። 4. አላማን መለየት፦ ከአዳማጭነት ወደ ተደማጭነት ለመሸጋገር ወኔን መጠንከር። 5. ችግሮችን ማስወገድ። 6. በእርጋታ መማር፦ አለመቸኮል፣ ኪታብን መጨረስ ላይ አተማተኮር። 7. በእያንዳንዱ ፈን ላይ አጫጭሮችን በመቅራት መጀመር። 8. የተወሰነ ሸሪዓዊ እውቀት ከቀሰሙ በኋላ ማግባት ናቸው። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

SURAH_AL_KAHF_سورة_الكهف_THIS_MAJESTIC_VOICE_WILL_TOUCH_YOUR_HEART.mp321.48 MB

የዚህ ቻናል ባለቤት ወንድም አቡ ሁዘይፋ እስር ቤት ከ 15 ቀናት በላይ ሆኖታልና ሁላችንም በቶሎ ተለቆ ከቤተሰቦቹ እንድገናኝ ዱዐ እናድርግ ባረከሏሁፊኩም አዛ ያላችሁ ወንድሞች እየሄዳችሁ ዘይሩት ፍትህም ጠይቁ !

🌹 بشرى سارة 🌹 📢...አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ 📚 📕 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- القول المفيد على كتاب التوحيد 🎙 ኪ
🌹 بشرى سارة 🌹 📢...አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ 📚 📕 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- القول المفيد على كتاب التوحيد 🎙 ኪታቡን የሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አቡበክር መስጂድ 📍 የመስጂዱ አድራሻ ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ)  🚩 Google Map : https://maps.app.goo.gl/PTHViS6ibK3EMfMV9 🗓 ትምህርት የሚሰጥበት ቀናት :- ከሰኞ እስከ እሮብ 🕰 ሰዓት :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🛎 ትምህርቱ ሚጀመረው የፊታችን ሰኞ 🎁 በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

መልካም ቆይታ......✍️🙌

በደንብ አድምጡ በተለይ ወንድሞች❗️

ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ.mp35.60 MB

الساحر لا يفلح _ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله

መሃይምነት በሽታ ነው.mp36.76 KB

ጠፍቸ ስለዋልኩ ልለቅባችሁ ነዉ ቻሉት....... ስታንጋጥጡ ነዉ አሉኝ የዋላችሁ ቻናሌ ላይ ..... መጥቻለሁ ያዙ እንግድህ...👌

يا ربّ بشَرنا بالخَير وأنت خَير المُبشرينْ ‎  =