ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 797 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 579 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 797 名订阅者。

根据 03 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 861 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 797
订阅者
-324 小时
-427 天
-19630 天
帖子存档
❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜      【 ክፍል  ➏ 】 ☜ الرسل واسطة تبليغ √ መልእክተኞች የአላህን  ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ።
«سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ  تَنَاظَرَا  فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ أن نصِلَ إليهِ بَغَيْرِ ذَلِكَ. فَأجَابَ : 
«ሸይኹል ኢስላም (አላህ ይዘንላቸዉና)  ሁለት ሰዎች ተከራክረዉ አንድኛዉ ፦ በእኛና በአላህ መካከል ግደታ ዋሲጣ ያስፈልገናል። ያለበለዚያ እኛ እርሱ ዘንድ  መድረስ አንችልም። ስላለዉ ተጠየቁ? እሳቸዉም  ሲመልሱ (እንዲህ አሉ)፦
الحمد الله رب العالمين ، إن أراد بذالك  أنه لا بد من واسطة  تبلِغُنَا  أمْرَ اللهِ ،،  فَهَذَا حقٌ . فَإنَّ الْخلْقَ لا يعلَمُونَ  ما يُحبُهُ اللهُ  ويرْضَاهُ وَمَا أَمَرَ بِهِ وَمَا نَهَی عنهُ وَمَا  أَعَدَّهُ لِأوْلِيَاءِهِ مِنْ كَراَمَتِهِ ومَا وَعَدَ بِهِ أعْدَاءَهُ  مِنْ عَذَابهِ ولا يَعْرِفّنَ  مَا يَسْتحِقُهُ اللهُ تَعَالَی مِنْ أسْمَائِهِ الْحُسْنی: وَصِفَاتِهِ الْعُلْيَا الَّتي تعُجِزُ الْعُقُلُ  عنْ مَعْرِفَتِها وأَمْثَالِ ذَلِكَ إلا بِرُسُلِ  ألَّذين أرْسَلَهُم الله إلی عِباَدِهِ ،،
 « ለአላማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ምስጋና ነተገባዉ ነዉ። በዚያ የፈለገበት  የአላህን ትእዛዝ  የሚያደርስ ግዴታ  አስተላላፊ ያስፈልጋል ከሆነ ይህ ነዉ እዉነት ነዉ ። ምክንያቱም ፍጡራን  አላህ የሚወደዉን እና የሚፈልገዉን ፣ ያዘዘዉንና የከለከለዉን ፣ ለአዉልያዎቹ ያዘጋጀዉን ከራማ፣  ጠላቶችን  ያስጠነቀቀበት የሆነዉን ቅጣቱን አያዉቁም። እንደዚሁም አእምሮ ለማወቅ የሚያዳግተዉን የሆኑን  ለአላህ የሚገቡ  መልካም ስሞችን  ፤ የላቁ መገለጫ  ባህሪዎችን እና እነዚህን የመሳሰሉህን አያዉቁም በእነዚያ አላህ ለባሮቹ  በላካቸዉ በሆኑ መልእክተኞች ቢሆን እንጅ።
« فَالْمُؤْمِنُونَ بِالرُّسُلِ  الْمُتَّبِعُونَ لَهُمْ  الْمُهْتَدُونَ الَّذِينَ يُقَرِّبُهُمْ لَدَيْهِ زُلْفَی  وَيَرْفَعُ دَرَجَاتِهِمْ، وَيُكْرِمُهُمْ فَي الدُنْيا وَالآخِرَهَ. وَأَمَّا الْمُخَالِفُنَ لِلرُّسُلِ . فَإِنَّهُمْ مَلْعُونُنَ وَهُم عَنْ رَبِّهِمْ ضَالُونَ  مَحْجُوبُونَ ،
«በመልእክተኞች የሚያምኑና እነርሱንም የሚከተሉ እነዚያ ናቸዉ (ቀጥተኛዉን መንገድ) የተመሩት፣ አላህ ወደ እርሱ መቃረብን የሚያቃርባቸዉ ፣ ደረጃቸዉን ከፍ የሚያደርግላቸዉ፣ በዱኒያም በአኼራም የሚያከብራቸዉ። መልእክተኞችን የሚፃረሩትማ፦  እነርሱ ናቸዉ የተረገሙት ። ከጌታቸዉ የጠመሙትና (የቂያማ ቀን አላህን ከማየት )የተጋረዱት። ✍ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.....!   ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1

❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜    «  ከክፍል ➀ እስከ ➄» √መግቢያ፦ t.me/https_Asselefya1/19944 √ክፍል ➀፦ t.me/https_Asselefya1/20175 √ ክፍል ➁፦ t.me/https_Asselefya1/20849 √ ክፍል ➂፦ t.me/https_Asselefya1/21173 √ ክፍል ➃፦ t.me/https_Asselefya1/21238 √ ክፍል ➄፦ t.me/https_Asselefya1/22097 =

❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜      【 ክፍል  ➏ 】 ☜ الرسل واسطة تبليغ √ መልእክተኞች የአላህን  ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ።
«سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ  تَنَاظَرَا  فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ أن نصِلَ إليهِ بَغَيْرِ ذَلِكَ. فَأجَابَ : 
«ሸይኹል ኢስላም (አላህ ይዘንላቸዉና)  ሁለት ሰዎች ተከራክረዉ አንድኛዉ ፦ በእኛና በአላህ መካከል ግደታ ዋሲጣ ያስፈልገናል። ያለበለዚያ እኛ እርሱ ዘንድ  መድረስ አንችልም። ስላለዉ ተጠየቁ? እሳቸዉም  ሲመልሱ (እንዲህ አሉ)፦
الحمد الله رب العالمين ، إن أراد بذالك  أنه لا بد من واسطة  تبلِغُنَا  أمْرَ اللهِ ،،  فَهَذَا حقٌ . فَإنَّ الْخلْقَ لا يعلَمُونَ  ما يُحبُهُ اللهُ  ويرْضَاهُ وَمَا أَمَرَ بِهِ وَمَا نَهَی عنهُ وَمَا  أَعَدَّهُ لِأوْلِيَاءِهِ مِنْ كَراَمَتِهِ ومَا وَعَدَ بِهِ أعْدَاءَهُ  مِنْ عَذَابهِ ولا يَعْرِفّنَ  مَا يَسْتحِقُهُ اللهُ تَعَالَی مِنْ أسْمَائِهِ الْحُسْنی: وَصِفَاتِهِ الْعُلْيَا الَّتي تعُجِزُ الْعُقُلُ  عنْ مَعْرِفَتِها وأَمْثَالِ ذَلِكَ إلا بِرُسُلِ  ألَّذين أرْسَلَهُم الله إلی عِباَدِهِ ،،
 « ለአላማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ምስጋና ነተገባዉ ነዉ። በዚያ የፈለገበት  የአላህን ትእዛዝ  የሚያደርስ ግዴታ  አስተላላፊ ያስፈልጋል ከሆነ ይህ ነዉ እዉነት ነዉ ። ምክንያቱም ፍጡራን  አላህ የሚወደዉን እና የሚፈልገዉን ፣ ያዘዘዉንና የከለከለዉን ፣ ለአዉልያዎቹ ያዘጋጀዉን ከራማ፣  ጠላቶችን  ያስጠነቀቀበት የሆነዉን ቅጣቱን አያዉቁም። እንደዚሁም አእምሮ ለማወቅ የሚያዳግተዉን የሆኑን  ለአላህ የሚገቡ  መልካም ስሞችን  ፤ የላቁ መገለጫ  ባህሪዎችን እና እነዚህን የመሳሰሉህን አያዉቁም በእነዚያ አላህ ለባሮቹ  በላካቸዉ በሆኑ መልእክተኞች ቢሆን እንጅ።
« فَالْمُؤْمِنُونَ بِالرُّسُلِ  الْمُتَّبِعُونَ لَهُمْ  الْمُهْتَدُونَ الَّذِينَ يُقَرِّبُهُمْ لَدَيْهِ زُلْفَی  وَيَرْفَعُ دَرَجَاتِهِمْ، وَيُكْرِمُهُمْ فَي الدُنْيا وَالآخِرَهَ. وَأَمَّا الْمُخَالِفُنَ لِلرُّسُلِ . فَإِنَّهُمْ مَلْعُونُنَ وَهُم عَنْ رَبِّهِمْ ضَالُونَ  مَحْجُوبُونَ ،
«በመልእክተኞች የሚያምኑና እነርሱንም የሚከተሉ እነዚያ ናቸዉ (ቀጥተኛዉን መንገድ) የተመሩት፣ አላህ ወደ እርሱ መቃረብን የሚያቃርባቸዉ ፣ ደረጃቸዉን ከፍ የሚያደርግላቸዉ፣ በዱኒያም በአኼራም የሚያከብራቸዉ። መልእክተኞችን የሚፃረሩትማ፦  እነርሱ ናቸዉ የተረገሙት ። ከጌታቸዉ የጠመሙትና (የቂያማ ቀን አላህን ከማየት )የተጋረዱት። ✍አንሻ አላህ ይቀጥላል.....!   ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1

➾ጌታችን ሆይ.....!! ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።የናፈቅነውን አሳካልን። ከፈተናም ጠብቀን። ኢላሂ....! ደካሞች አታድርገን በፈተናችን ጊዜ ካንተ የሆነ ሶብርን ወፍቀን !!

"شيبتني هود وأخواتها 🎙الشيخ أ.د عبدالسلام الشويعر =

‏قال سفيان الثوري رحمه الله : كان الفقهاء يقولون : لا يستقيم قول إلا بعمل ، لا يستقيم قول وعمل إلا بنية ، ولا يستقيم قول وعمل ونية ؛ إلا بموافقة السنة . [ الإبانة (2/807) ] =

ይሄ ወንድማችን የአቅማችንን እንገዘዉ እኛ ባንችል ለሌሎች ሼር በማድረግ እንተባበር አግቶ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ "እሱንም እናቱንም ሙሉ ጤንነታቸዉ ይመልስላቸዉ ! ዳግም በአዲስ ምዕራፍ ያማረ ሂወት
ይሄ ወንድማችን የአቅማችንን እንገዘዉ እኛ ባንችል ለሌሎች ሼር በማድረግ እንተባበር አግቶ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ "እሱንም እናቱንም ሙሉ ጤንነታቸዉ ይመልስላቸዉ ! ዳግም በአዲስ ምዕራፍ ያማረ ሂወት አላህ ይወፍቃቸዉ ! ማጣት በማንም አይድረስ ! =

دعاء_يشمل_كل_حاجاتك_الشيخ_عبدالرزاق_البدر_حفظه_الله_UTeowy_02R8.mp36.87 KB

ወይንኩን ያ ሸባብ ? ሞክሯት እ ¡ =

አንዳዴ ሰምተን እንዳልሰማ አይተን እንዳላዬ የምናልፍ እንኗኗር በሚለዉ ነዉ እና እንኗኗር ! እንተላለፍ ማለቴ ነዉ በነገሮች ቶሎ ቡግ አንበል ! #መልካም ምሽት =

አባቴዋ .. ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ፡ ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኖረህ፡ ሁሌም ከንግግር የሚቀድምህ ተግባር፡ ለእኛ ስትል ሁሉን ተጋፍጠህ በግንባር፡ ......አባ.ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለ
አባቴዋ .. ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ፡ ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኖረህ፡ ሁሌም ከንግግር የሚቀድምህ ተግባር፡ ለእኛ ስትል ሁሉን ተጋፍጠህ በግንባር፡ ......አባ.ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለኝ ባር ባር፡ .....አሁን.እኮ.ነው... ከጉዞ እንደገባሁ ስራየን ደምድሜ፡ እንቅልፍ ወስዶኝ ሳለ ከአልጋው ተጋድሜ፡ አባቴን አየሁት ተኝቼ በህልሜ፡ .......እና..... ልቤ ማለም እንጂ መፍታት ይከብደዋል፡ ......እስኪ ጠይቁልኝ....!? በህልሙ ወርቅ ያዬ ምን ያጋጥመዋል..? የኔ ወርቅ አባዬ የነፃነት ቀንድል፡ አንተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙ ገድል፡ አንተ ነህ የኔ አለም አንተ ነህ የኔ ድል፡ ባባዬ ...እወድሀለሁ...እሽ... 👉የህልሙ ፍች ግን ምንድን ነው....!?           «በኑረዲን አል አረብ» t.me/Nisau_As_Selefiya t.me/Nisau_As_Selefiya

‏ثبت عن ابن عمر - رضي الله عنهما - أنه قال : إن الحياء والإيمان قرنا جميعا ، فإذا رفع أحدهما رفع الآخر . "ኢማንና ሀያእ አንድ ላይ ተቆራኝተዋል። አንደኛው ከተወገደ አንደኛውም መወገዱ (መነሳቱ) አይቀርም።!" = t.me/https_Asselefya1