💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 797 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 307 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 579 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 797 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 27.98%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.46% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 861 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 891 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
«سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ تَنَاظَرَا فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ أن نصِلَ إليهِ بَغَيْرِ ذَلِكَ. فَأجَابَ :«ሸይኹል ኢስላም (አላህ ይዘንላቸዉና) ሁለት ሰዎች ተከራክረዉ አንድኛዉ ፦
በእኛና በአላህ መካከል ግደታ ዋሲጣ ያስፈልገናል። ያለበለዚያ እኛ እርሱ ዘንድ መድረስ አንችልም። ስላለዉ ተጠየቁ? እሳቸዉም ሲመልሱ (እንዲህ አሉ)፦
الحمد الله رب العالمين ، إن أراد بذالك أنه لا بد من واسطة تبلِغُنَا أمْرَ اللهِ ،، فَهَذَا حقٌ . فَإنَّ الْخلْقَ لا يعلَمُونَ ما يُحبُهُ اللهُ ويرْضَاهُ وَمَا أَمَرَ بِهِ وَمَا نَهَی عنهُ وَمَا أَعَدَّهُ لِأوْلِيَاءِهِ مِنْ كَراَمَتِهِ ومَا وَعَدَ بِهِ أعْدَاءَهُ مِنْ عَذَابهِ ولا يَعْرِفّنَ مَا يَسْتحِقُهُ اللهُ تَعَالَی مِنْ أسْمَائِهِ الْحُسْنی: وَصِفَاتِهِ الْعُلْيَا الَّتي تعُجِزُ الْعُقُلُ عنْ مَعْرِفَتِها وأَمْثَالِ ذَلِكَ إلا بِرُسُلِ ألَّذين أرْسَلَهُم الله إلی عِباَدِهِ ،، « ለአላማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ምስጋና ነተገባዉ ነዉ።
በዚያ የፈለገበት የአላህን ትእዛዝ የሚያደርስ ግዴታ አስተላላፊ ያስፈልጋል ከሆነ ይህ ነዉ እዉነት ነዉ ። ምክንያቱም ፍጡራን አላህ የሚወደዉን እና የሚፈልገዉን ፣ ያዘዘዉንና የከለከለዉን ፣ ለአዉልያዎቹ ያዘጋጀዉን ከራማ፣ ጠላቶችን ያስጠነቀቀበት የሆነዉን ቅጣቱን አያዉቁም። እንደዚሁም አእምሮ ለማወቅ የሚያዳግተዉን የሆኑን ለአላህ የሚገቡ መልካም ስሞችን ፤ የላቁ መገለጫ ባህሪዎችን እና እነዚህን የመሳሰሉህን አያዉቁም በእነዚያ አላህ ለባሮቹ በላካቸዉ በሆኑ መልእክተኞች ቢሆን እንጅ።
« فَالْمُؤْمِنُونَ بِالرُّسُلِ الْمُتَّبِعُونَ لَهُمْ الْمُهْتَدُونَ الَّذِينَ يُقَرِّبُهُمْ لَدَيْهِ زُلْفَی وَيَرْفَعُ دَرَجَاتِهِمْ، وَيُكْرِمُهُمْ فَي الدُنْيا وَالآخِرَهَ. وَأَمَّا الْمُخَالِفُنَ لِلرُّسُلِ . فَإِنَّهُمْ مَلْعُونُنَ وَهُم عَنْ رَبِّهِمْ ضَالُونَ مَحْجُوبُونَ ،«በመልእክተኞች የሚያምኑና እነርሱንም የሚከተሉ እነዚያ ናቸዉ (ቀጥተኛዉን መንገድ) የተመሩት፣ አላህ ወደ እርሱ መቃረብን የሚያቃርባቸዉ ፣ ደረጃቸዉን ከፍ የሚያደርግላቸዉ፣ በዱኒያም በአኼራም የሚያከብራቸዉ። መልእክተኞችን የሚፃረሩትማ፦ እነርሱ ናቸዉ የተረገሙት ።
ከጌታቸዉ የጠመሙትና (የቂያማ ቀን አላህን ከማየት )የተጋረዱት።
✍ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1«سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ تَنَاظَرَا فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ أن نصِلَ إليهِ بَغَيْرِ ذَلِكَ. فَأجَابَ :«ሸይኹል ኢስላም (አላህ ይዘንላቸዉና) ሁለት ሰዎች ተከራክረዉ አንድኛዉ ፦
በእኛና በአላህ መካከል ግደታ ዋሲጣ ያስፈልገናል። ያለበለዚያ እኛ እርሱ ዘንድ መድረስ አንችልም። ስላለዉ ተጠየቁ? እሳቸዉም ሲመልሱ (እንዲህ አሉ)፦
الحمد الله رب العالمين ، إن أراد بذالك أنه لا بد من واسطة تبلِغُنَا أمْرَ اللهِ ،، فَهَذَا حقٌ . فَإنَّ الْخلْقَ لا يعلَمُونَ ما يُحبُهُ اللهُ ويرْضَاهُ وَمَا أَمَرَ بِهِ وَمَا نَهَی عنهُ وَمَا أَعَدَّهُ لِأوْلِيَاءِهِ مِنْ كَراَمَتِهِ ومَا وَعَدَ بِهِ أعْدَاءَهُ مِنْ عَذَابهِ ولا يَعْرِفّنَ مَا يَسْتحِقُهُ اللهُ تَعَالَی مِنْ أسْمَائِهِ الْحُسْنی: وَصِفَاتِهِ الْعُلْيَا الَّتي تعُجِزُ الْعُقُلُ عنْ مَعْرِفَتِها وأَمْثَالِ ذَلِكَ إلا بِرُسُلِ ألَّذين أرْسَلَهُم الله إلی عِباَدِهِ ،، « ለአላማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ምስጋና ነተገባዉ ነዉ።
በዚያ የፈለገበት የአላህን ትእዛዝ የሚያደርስ ግዴታ አስተላላፊ ያስፈልጋል ከሆነ ይህ ነዉ እዉነት ነዉ ። ምክንያቱም ፍጡራን አላህ የሚወደዉን እና የሚፈልገዉን ፣ ያዘዘዉንና የከለከለዉን ፣ ለአዉልያዎቹ ያዘጋጀዉን ከራማ፣ ጠላቶችን ያስጠነቀቀበት የሆነዉን ቅጣቱን አያዉቁም። እንደዚሁም አእምሮ ለማወቅ የሚያዳግተዉን የሆኑን ለአላህ የሚገቡ መልካም ስሞችን ፤ የላቁ መገለጫ ባህሪዎችን እና እነዚህን የመሳሰሉህን አያዉቁም በእነዚያ አላህ ለባሮቹ በላካቸዉ በሆኑ መልእክተኞች ቢሆን እንጅ።
« فَالْمُؤْمِنُونَ بِالرُّسُلِ الْمُتَّبِعُونَ لَهُمْ الْمُهْتَدُونَ الَّذِينَ يُقَرِّبُهُمْ لَدَيْهِ زُلْفَی وَيَرْفَعُ دَرَجَاتِهِمْ، وَيُكْرِمُهُمْ فَي الدُنْيا وَالآخِرَهَ. وَأَمَّا الْمُخَالِفُنَ لِلرُّسُلِ . فَإِنَّهُمْ مَلْعُونُنَ وَهُم عَنْ رَبِّهِمْ ضَالُونَ مَحْجُوبُونَ ،«በመልእክተኞች የሚያምኑና እነርሱንም የሚከተሉ እነዚያ ናቸዉ (ቀጥተኛዉን መንገድ) የተመሩት፣ አላህ ወደ እርሱ መቃረብን የሚያቃርባቸዉ ፣ ደረጃቸዉን ከፍ የሚያደርግላቸዉ፣ በዱኒያም በአኼራም የሚያከብራቸዉ። መልእክተኞችን የሚፃረሩትማ፦ እነርሱ ናቸዉ የተረገሙት ።
ከጌታቸዉ የጠመሙትና (የቂያማ ቀን አላህን ከማየት )የተጋረዱት።
✍አንሻ አላህ ይቀጥላል.....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1 ከፈተናም ጠብቀን። ኢላሂ....! ደካሞች አታድርገን በፈተናችን ጊዜ ካንተ የሆነ ሶብርን ወፍቀን !!አንዳዴ ሰምተን እንዳልሰማ አይተን እንዳላዬ የምናልፍ እንኗኗር በሚለዉ ነዉ እና እንኗኗር ! እንተላለፍ ማለቴ ነዉ በነገሮች ቶሎ ቡግ አንበል !
#መልካም ምሽት
=ኢማንና ሀያእ አንድ ላይ ተቆራኝተዋል። አንደኛው ከተወገደ አንደኛውም መወገዱ (መነሳቱ) አይቀርም።!"
=
t.me/https_Asselefya1