ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 797 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 579 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 797 名订阅者。

根据 03 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 861 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 797
订阅者
-324 小时
-427 天
-19630 天
帖子存档
በመልካም የተሞላ ህይወት! አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት በቀን ውስጥ ከምትሰማቸው፣ ከምታያቸው፣ ከምታደርጋቸው ነገሮች ነው። ህይወትህ በመልካም የተሞላ እንዲሆን ከፈለክ መልካም ነገር ስማ! መልካም ነገር እይ! መልካም ነገር አድርግ! ወዳጄ አይምሮህ ላይ የዘራኸውን ህይወትህ ላይ ታጭዳለህ፤ ሳይንስም የሀይማኖት መፅሀፍትም እኩል የሚደግፉት ሀሳብ ነው። = t.me/https_Asselefya1

«ክብርሽን ዝቅ የሚያደርሱ ነገሮች» √. ወሬ ማብዛት ! √.ምስጢር አባካኝ መሆን ! √.ሁሉንም ሰዉ ማመን ! √.ወንድ ልጅን ለፍቅር መለመን ! √∙ የማይጥንሽ ቦታ መገኜት ! = t.me/https_Asselefya1

~ከረፈደ እና ምናልባት ካጣነው በኋላ ከምናውቀው ፍቅር ውስጥ ግንባር ቀደሙ የአባት ፍቅር ነው።እጅግ ጠንካራ፣ በመስወዓትነትና በድርጊት የታጀበ ፍቅር ሆኖ ሳለ ለመረዳት የሚቸግረን ፍቅር ውስጥ የአባት ፍቅር ነው። አባቶቻችን ድንቅ አፍቃሪና ፍቅርን አዋቂ ናቸው። ግና በይበልጥ ለቃላት የተገሩ ስላልሆኑ እንደሚወዱን እንኳ ላለማመን አቅም እናገኛለን። እመኑኝ አባቶቻችሁ ፍቅርን ያውቃሉ። ያፈቅሯችኋል። አባት ለልጆቹ ፍቅሩን ለመግለፅ እየታተረ ነው የሚያልፈው። ፍቅሩ ግን ጥልቅ ነው።  የሕይወት መስወዓትነት ለሚከፍልላችሁ አፍቃሪያችሁ ለሆነው አባታችሁ ውዴታችሁን ነግራችሁት ታውቁ ይሆን? =t.me/AbuSufiyan_Albenan

➾ቀናችሁ ብሩህ እንድሆንላችሁ የጌታችሁን ቃል አዳምጡ

አድስ ኪታብ ቀጥታ ስርጭት!   [نواقض الإسلام]   [የእስልምና አፍራሾች] 🎙በ አቡል`ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ 👇 https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream

በየት አካባቢ ነዉ ጫርቃን የሚባል እ ?

ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ዋጋ ስታስከፍለው እንጅ " ዋጋ ስከፍልለት አይወድም።!! ኮፒ ነዉ! =

ይበቃናል እ ቀጣይ ሳምንት ከደረስን እንቀጥላለን ! =

አዙረህ ድፋልኝ ከማለት እንድህ ቅን መሆን ይሻላል¡ =
አዙረህ ድፋልኝ ከማለት እንድህ ቅን መሆን ይሻላል¡ =

የአረበኛ ግጥም በድምፀ ፋይል ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉ፦ t.me/Muhibu_Shier

በሉ ተጋበዙልኝ እ📲 ጭር ሲል አልወድም እናንተ ጋር ፏ ያለ ረፋድ እናሳልፋ እ ¡ =

ያዙ ፏ ያለ ጁመአ ይሁንላችሁ 🌸

من وصايا العلامة العثيمين رحمه الله قال : .اشتغل أنت بعيوبك وطهر نفسك منها بقدر المستطاع ، وعليك بخاصة نفسك ؛ لأن الإنسان الذي يشتغل بعيوب الناس سوف يتعب ...". በራስህ ነውር ላይ ተጠመድ፣ ተጨነቅ፣ በቻልከው አቅም ከነውርህ ለመፅዳዳት ሞክር!  የራስህ ነፍስ ላይ አደራህን!! በሰው ነውር ላይ የሚጠመድ ሰው መድከሙ አይቀርም....
التعليق على اقتضاء الصراط (٩٢)
= t.me/https_Asselefya1