💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 823 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 573 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 823 名订阅者。
根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 586 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 823
订阅者
-724 小时
-387 天
-20330 天
帖子存档
አላፊ መንገደኛ ሆነህ… ካንቺ ጋር የህይወት ቃል አለኝ አትበላት… በመልኳ ወይም በምግባሯ ስለተደነቅክባት ብቻ አፈቅርሻለሁ ለማለት አትጣደፍ… የሀራም ደስታ ናፍቆህ… ናፍቆትሽ አቃጠለኝ ብለህ አትፎግር… በመጀመሪያው እንከኗ ልትርቃት ዘልዓለሙን ከርሷ ጋር እንደምትኖር አታስመስል… በቃ እርግጠኛ ሆነህ በማታደርገው ነገር ውስጥ "አጉል ተስፋ" አትስጥ።
t.me/abdu_rheman_aman
أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب
🏷 የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ
تخصيص شهر رجب بالصيام ❌
صلاة الرغائب ❌
ليلة الإسراء والمعراج ❌
خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله
🎙 በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10040
አላህን መፍራት ትልቅ ሀብት ነው::
ብልህ ሰው ነፍሱን የመረመረና ከሞት ቡኃላ ላለው ሕይወት የተዘጋጀ ነው::
ከአላህ ብርሃንም በመቃብር ውስጥ ብርሀን ሊሆነው የሚችልን ነገር የወሠደ ነው::
ዐይናማ የነበረ ባሪያ አላህ እውር አድርጐ እንዳይ ቀስቅሰው ይፈራል::
ጥበበኛ ሰው መልካምን ና እውነትን ይናገራል::
ለአላህ የሆነ ሰው ሞንም የሚፈራው ነገር አይኖርም::
አላህ በእርሱ የተመካን መጠጊያም ከለላም ይሆነዋል::
https://t.me/UstazKedirAhmed
Repost from 🛍ረውዳ ኢስላሚክ ኮሌክሽን👜🥿👗📚
ለፈገግታ ያህል
ባል እና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ
ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት? አላቸው
ባል እና ሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በዃላ፤
'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል።'
*
*
*
*
*
*
የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።
መቼ ይፋቱ ይሆን።፨፨፨፨
https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
«ልታገባው ነበር። ነገርግን "ከታማኝ ምንጭ" ባገኘችው መረጃ ሰውየው በገንዘብ፣ በጤናውም ሆነ በጠባዩ ለትዳር አይሆንም።
ከዚያም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሰውየው ማግባቱን ሰማች። ማግባቱ አይገርምም፤ ያግባ! ነገሩ ግን ወዲህ ነው። ሰውየው ያገባው "ታማኝ ምንጯን" ነው!» አለ አንዱ!
#كيف حلكم
=
➭የጧት ዚክር
➲ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
اللَّيل والنَّهار وعاءان للعمل، وستُفرَّغ الأوعية في يومٍ موعودٍ؛ فاملؤوها بالحسنات، ولا تجعلوا فيها شيئًا من السيئات.
#تغريد_العصيمي
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📣 የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
🏷አንዳዴ....
ብዙ ልንናገር ፈልገን መናገራችን የባሰ ጥፋት መስሎ ሲታየን ዝም እንላለን...!
#ዝምRepost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
🔔 ማስታወሻ የአያመል ቢድ ፆም ለሚፆሙ!
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَبيحةُ ثلاثِ عَشْرَةَ، وأربعِ عَشْرَةَ وخمسُ عَشْرَةَ﴾
“በሁሉም ወሮች ሶስት ቀናቶችን መፆም፤ አመቱን ሙሉ እንደመፆም ነው። እሱም አያሚል‐ቢድ የሚባሉት አስራ ሶስተኛው፣ አስራ አራተኛውና አስራ አምስተኛው ቀናቶች ናቸው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3849
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📞፦ https://bit.ly/486xnrS
👤፦ https://bit.ly/41zEZkk
📸፦ https://bit.ly/4arMbTx
💬፦ https://bit.ly/41tIUPv
🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh
ኸረ የዚህ ይለያል ‼️
አንገቴ ተቆርጦ ለብቻ እያወራ አለ እህ በሉት ይቀጥልላችኋል..
ደግሞ ለአንድ አመት በባዶ እግር እንሒድ ብሏችኋል...!!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ቆንዳላ¡ ፈገግ በሉ ከሸይኽ ጋር
ኧረ እህቶች ተዉ ምን አለ ከነ ማንነታችን ወዶ እንድቀርበን ብናደርግ!? አርቲፊሻል የምትሰበስቡ አላህ በማንነታችሁ የምትብቃቁ ያድርጋችሁ