ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 823 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 304 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 573 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 823 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -203، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.93‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 586 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 823
المشتركون
-724 ساعات
-387 أيام
-20330 أيام
أرشيف المشاركات
አላፊ መንገደኛ ሆነህ…  ካንቺ ጋር የህይወት ቃል አለኝ አትበላት… በመልኳ ወይም በምግባሯ ስለተደነቅክባት ብቻ  አፈቅርሻለሁ ለማለት አትጣደፍ…  የሀራም ደስታ ናፍቆህ… ናፍቆትሽ  አቃጠለኝ ብለህ አትፎግር…  በመጀመሪያው እንከኗ ልትርቃት  ዘልዓለሙን ከርሷ ጋር እንደምትኖር አታስመስል…  በቃ እርግጠኛ ሆነህ በማታደርገው ነገር ውስጥ "አጉል ተስፋ" አትስጥ። t.me/abdu_rheman_aman

أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب 🏷 የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ تخصيص شهر رجب بالصيام ❌ صلاة الرغائب ❌ ليلة الإسراء والمعراج ❌ خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله 🎙 በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis/10040

አላህን መፍራት ትልቅ ሀብት ነው:: ብልህ ሰው ነፍሱን የመረመረና ከሞት ቡኃላ ላለው ሕይወት የተዘጋጀ ነው:: ከአላህ ብርሃንም በመቃብር ውስጥ ብርሀን ሊሆነው የሚችልን ነገር የወሠደ ነው:: ዐይናማ የነበረ ባሪያ አላህ እውር አድርጐ እንዳይ ቀስቅሰው ይፈራል:: ጥበበኛ ሰው መልካምን ና እውነትን ይናገራል:: ለአላህ የሆነ ሰው ሞንም የሚፈራው ነገር አይኖርም:: አላህ በእርሱ የተመካን መጠጊያም ከለላም ይሆነዋል:: https://t.me/UstazKedirAhmed

ለፈገግታ ያህል ባል እና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት? አላቸው ባል እና ሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በዃላ፤ 'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል።' * * * * * * የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው። መቼ ይፋቱ ይሆን።፨፨፨፨ https://t.me/beyt_nisa_selefyat1

የግጥሜ ርዕስ፦ ለአሜሪካ እንፀልይ።አላለም! ከምኔው ገጣሚዎች ተሰማሩበት!!

«ልታገባው ነበር። ነገርግን "ከታማኝ ምንጭ" ባገኘችው መረጃ ሰውየው በገንዘብ፣ በጤናውም ሆነ በጠባዩ ለትዳር አይሆንም። ከዚያም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሰውየው ማግባቱን ሰማች። ማግባቱ አይገርምም፤ ያግባ! ነገሩ ግን ወዲህ ነው። ሰውየው ያገባው "ታማኝ ምንጯን" ነው!» አለ አንዱ! #كيف حلكم =

➭የጧት ዚክር ➲ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው። ▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።

اللَّيل والنَّهار وعاءان للعمل، وستُفرَّغ الأوعية في يومٍ موعودٍ؛ فاملؤوها بالحسنات، ولا تجعلوا فيها شيئًا من السيئات. #تغريد
اللَّيل والنَّهار وعاءان للعمل، وستُفرَّغ الأوعية في يومٍ موعودٍ؛ فاملؤوها بالحسنات، ولا تجعلوا فيها شيئًا من السيئات. #تغريد_العصيمي

📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🏷አንዳዴ.... ብዙ ልንናገር ፈልገን መናገራችን የባሰ ጥፋት መስሎ ሲታየን ዝም እንላለን...! #ዝም

🔔 ማስታወሻ የአያመል ቢድ ፆም ለሚፆሙ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَب
🔔 ማስታወሻ የአያመል ቢድ ፆም ለሚፆሙ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَبيحةُ ثلاثِ عَشْرَةَ، وأربعِ عَشْرَةَ وخمسُ عَشْرَةَ﴾ “በሁሉም ወሮች ሶስት ቀናቶችን መፆም፤ አመቱን ሙሉ እንደመፆም ነው። እሱም አያሚል‐ቢድ የሚባሉት አስራ ሶስተኛው፣ አስራ አራተኛውና አስራ አምስተኛው ቀናቶች ናቸው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3849 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

ኸረ የዚህ ይለያል ‼️ አንገቴ ተቆርጦ ለብቻ እያወራ አለ እህ በሉት ይቀጥልላችኋል.. ደግሞ ለአንድ አመት በባዶ እግር እንሒድ ብሏችኋል...!! http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ቆንዳላ¡ ፈገግ በሉ ከሸይኽ ጋር ኧረ እህቶች ተዉ ምን አለ ከነ ማንነታችን ወዶ እንድቀርበን ብናደርግ!? አርቲፊሻል የምትሰበስቡ አላህ በማንነታችሁ የምትብቃቁ ያድርጋችሁ