ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 890 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 557 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 890 名订阅者。

根据 18 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -199,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 19 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 890
订阅者
-624 小时
-527 天
-19930 天
帖子存档
ኑ እስኪ ያ ጀመአ እንረባረብ እማ

🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም    ከረመዷን በኋላ የኢስቲቃማ አስፈላጊነት !! 🎙በአቡ ሒበቲላህ  ጀ        መ                 ረ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

🛑👉ገባ ገባ በሉ  ፕሮግራም ልንጀምር ነዉ            👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

Surah_Al_Ahqaf_سورة_الأحقاف‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.m4a10.75 MB

Surah_Al_Jaathiya_سورة_الجاثية_Reciter_Dr_Misbab_Sani_M4A_128K.m4a8.55 MB

የሸዋል ዒድ ወይም ትንሹ ዒድ ተብሎ  የሚሰናዳውና የሚከበረው በዓል የተወገዘ ቢድዓ ነው። ኢስላም ከሁለቱ ዒዶች ውጪ የሚከበር ሌላ ዒድ የለውም። የሚያሳዝነው ይህን ዒድ የሚያከብሩ ሰዎች ከዋናው ዒዱል ፊጥር በላይ በጉጉት ጠብቀውትና ተዘጋጅተውለት መሆኑ ነው። ይህ የቢድዓ አንዱ መዘዝ ነው። ከፊሎች ደግሞ ቤተሰብ ዚያራን ሰበብ አድርገው "ምን ችግር አለው?!" በሚል አደገኛ ፈሊጥ ድብን አድርገው ያከብሩታል። በተቻለ መጠን ይህን ተግባር በብስለትና በእውቀት ልናወግዘው ይገባል። منقول =

የሸዋል ዒድ ወይም ትንሹ ዒድ ተብሎ  የሚሰናዳውና የሚከበረው በዓል የተወገዘ ቢድዓ ነው። ኢስላም ከሁለቱ ዒዶች ውጪ የሚከበር ሌላ ዒድ የለውም። የሚያሳዝነው ይህን ዒድ የሚያከብሩ ሰዎች ከዋናው ዒዱል ፊጥር በላይ በጉጉት ጠብቀውትና ተዘጋጅተውለት መሆኑ ነው። ይህ የቢድዓ አንዱ መዘዝ ነው። ከፊሎች ደግሞ ቤተሰብ ዚያራን ሰበብ አድርገው "ምን ችግር አለው?!" በሚል አደገኛ ፈሊጥ ድብን አድርገው ያከብሩታል። በተቻለ መጠን ይህን ተግባር በብስለትና በእውቀት ልናወግዘው ይገባል። منقول =

"ስለ ሀያእ በቻናል ታስተምሩና ግን በግል ሀያእ የምትገፉ ሪጃሎች ምናችሁ ነዉ የሚያማችሁ እ!? ካስተማርክ አንተም ተጠንቀቅ የእህትህ ሀያእ የሚገፍ ንግግር ከመናገር ከመፃፍ ታቀብ ጠብቃት በቻልከዉ መጠን እንዴ!? መቸም ሴት ለብቻዋ ሀያእ የሚገፍ ቃል አትናገርም ሰበብ ቢኖር እንጅ እ!? ተዉ እንጅ አታናግሩን እ¿ =

የሸዋል ዒድ (ትንሹ ዒድ) ~ በኢስላም አመታዊ ዒዶቻችን ሁለት ናቸው። ማስረጃውም አነስ ብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ ያስተላለፉት ሐዲሥ ነው። ነብዩ ﷺ መዲና ሲመጡ ነዋሪዎቿ የሚጫወቱባቸው ሁለት ቀናት
የሸዋል ዒድ (ትንሹ ዒድ) ~ በኢስላም አመታዊ ዒዶቻችን ሁለት ናቸው። ማስረጃውም አነስ ብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ ያስተላለፉት ሐዲሥ ነው። ነብዩ ﷺ መዲና ሲመጡ ነዋሪዎቿ የሚጫወቱባቸው ሁለት ቀናት ነበሯቸው። “ምንድን ናቸው እነዚህ ሁለት ቀናት?” ብለው ጠየቁ። “በጃሂሊያው ጊዜ እንጫወትባቸው ነበርን” አሉ። በዚህን ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ﷺ “የላቀው አላህ ከነሱ በላጭ በሆኑ ሁለት ቀናት ተክቶላችኋል። እነሱም የአድሓ ቀንና የፊጥር ቀን ናቸው” አሉ። [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1039] “ተክቶላችኋል” የሚለው አነጋገር የሙስሊሞች ዒዶች የተወሰኑና፣ በሸሪዐ የሚደነገጉ እንደሆኑ ጥቆማ ይሰጣል። የሰለፎቻችን አካሄድም ይህን ግንዛቤ ይበልጥ ያጠነክራል። ኋላ ላይ እንግድ ቢድዐዎች እስከሚመጡ ድረስ ነብዩ ﷺ ከደነገጓቸው ዒዶች ውጭ ሌላ ዒድ አልተንፀባረቀም። በተለይም ደግሞ ነብዩ ﷺ “ከሰው ሁሉ በላጩ የኔ ትውልድ ነው። ከዚያም ከእነሱ ቀጥለው የሚመጡት፤ ከዚያም ከነሱ ቀጥለው የሚመጡት” ብለው ምስክርነት የሰጡት ሶስቱ ወርቃማ ዘመን ውስጥ እንዲህ አይነት ነገር አልነበረም። ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ✍️ https://t.me/werkama_mkroch

9000 ሪያል አዉጥታ ደግሳ ባል አገባች ደሞ ያ ባሉ ፍቅር ኖሮኝ አይደለም አለች ከዛ በተጋቡ በአንድ ወር ፍች !? እኔ የምለዉ ግን ምን ልበል እንሰማለን አንፈርድም ጨርሻለሁ! አላህ ልቦና ይስጣችሁ እህቶች በተለይ ሳኡድ ያላችሁ የናተ በየ እለቱ የምንሰማዉ ጉድ ነዉ በወንድ እንድንፈርድ ብዙ ነገር ቢኖርም ትልቁ ችግር ከሴት ሆኖ ያስተዋልኩት ! =

📚تلاوة خاشعة  || سورة  الكهف ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1/24177

እዲህ ኑሯችሁ ያማረ የደመቀ ይሁን =
+3
እዲህ ኑሯችሁ ያማረ የደመቀ ይሁን =

🟢ረቲል የOnline ቁርኣን ሒፍዝ እና ነዞር እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦች መማሪያ ማእከል ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል አሁንም ተማሪዎችን በአድስ እየተቀበለ ነዉ 🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትም
🟢ረቲል የOnline ቁርኣን ሒፍዝ እና ነዞር እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦች መማሪያ ማእከል ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል አሁንም ተማሪዎችን በአድስ እየተቀበለ ነዉ 🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦ ✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ ✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ ✔️የተጅዊድህግጋቶች ✔️አጫጭር የዓቂዳ  ፣የሐዲሥ ፣ የተጅዊድ ኪታቦች ከእርማት ጋር ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም Live ነዉ 🔘ለመመዝገ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ          ➴➴➴➴➴ @Ibnu_Siraj_40 @Umu_Abdillah @Ass_selefyaa_bot ⭕️ ማሳሰቢያ  ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም። ለቁርኣን ቦታ እንስጥ አሏህ ጠቃሚ እዉቀትን ከተግባር ጋር ያድለን t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ምን መሠላችሁ ዉጭ ያሉትን አንዷ ስልክ አንዷን ጥምጣም ጀለብያ አንዷን ላብቶብ አንዷ ጫማ .... ብዙ ነገር ከሁሉም በባል ስም የሚያስገዙ ብዙ አልጫ ወንዶች አሉ እህቶች ደሞ በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ለባል ምንም ወደ ኋላ አይሉም እጃቸዉ ላይ ካለ የፈለገዉ የሚያደርጉ ባሌ ይሆናል ብላ ግን ሀገር ስትሄድ በተልካሻ ምክንያት ይፈታት እና ገንዘቧ ጨርሶ ያ አልበቃ ብሎ ልቧ ስብር ያደርጋል ለምን የሸሪዓ ድንጋጌ የግል ስሜት መወጫ ይደረጋል እኮ ለምን !? ይሄ የምትፈፀሙ ወንዶች በገዛ እህታችሁ ላይ ሲደረግ ትወዳላችሁ !? አሁንም በዚህ ተግባር የተሰማራችሁ ወንዶች ከዚህ ተግባር ታቀቡ ተመለሱ አይጠቅማችሁም የተበዳይ ሰዉ እንባ ጎርፋ ነዉ አንድ ቀን ይወስዳችኋል በቃ ተአዱድ ካሰብክ ቅድሚያ ብቁ ሁን ሸሪአ ባዘዘዉ መልኩ ለማስተዳደር ከዛ ትደርሳለህ !! አስከትዬ የምናገር እህቶች ነዉ ሀቂቃ ትልቁ ጥፋት ከእህቶችም አለ ላግባሽ ላለ ሁሉ ገንዘባችሁ የምትሰጡ ምንድነዉ አላማችሁ ቅድሚያ ስለምታገቢዉ ወንድ አታጣሪም ጀርባዉን እንደ መጣ ቶሎ እጅ የምትሰጪ ለምን ገንዘብሽ የምትሰጪ ብሩ ከመሬት አፍሰሽ ነዉዴ የምታመጪዉ የምትደክሚዉ ድካም አስታዉሺ እንጅ እ!? ልብ ግዢ ላግባሽ ያለ ሁሉ ባል አይደለም። ምርጫሽ አሳምሪ በኋላ ገንዘቤ በልቶ ልቤ ሰበረ እያልሽ ማዉራቱ ጥቅም የለዉም ቅድሚያ የቻልሺዉ ሰበብ አድርሺ ጥንቃቄ አድርጊ ከሌሎች ትምህርት ዉሰጅ !! =