💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 890 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 286-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 557-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 890 obunachiga ega bo‘ldi.
18 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -199 ga, so‘nggi 24 soatda esa -6 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.40% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.98% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 830 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
ንቄ ያለፍኳቸው ብዙ አጋጣሚወች አሉ በተለይ እኔ አዋቂ ነኝ ብለው ራሳቸውን ከፍ ከሚያደርጉ ሰወች ጋ!
እራሴን ከማንም ጋ አላወዳድር በራሴ ጀግናና ብርቱ ጠንካራ እንስት መሆኔን የሚያውቁት ያኔ ነው፡፡ብዙ ነገር ከሁሉም በባል ስም የሚያስገዙ ብዙ አልጫ ወንዶች አሉ እህቶች ደሞ በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ለባል ምንም ወደ ኋላ አይሉም እጃቸዉ ላይ ካለ የፈለገዉ የሚያደርጉ ባሌ ይሆናል ብላ ግን ሀገር ስትሄድ በተልካሻ ምክንያት ይፈታት እና ገንዘቧ ጨርሶ ያ አልበቃ ብሎ ልቧ ስብር ያደርጋል ለምን የሸሪዓ ድንጋጌ የግል ስሜት መወጫ ይደረጋል እኮ ለምን !? ይሄ የምትፈፀሙ ወንዶች በገዛ እህታችሁ ላይ ሲደረግ ትወዳላችሁ !? አሁንም በዚህ ተግባር የተሰማራችሁ ወንዶች ከዚህ ተግባር ታቀቡ ተመለሱ አይጠቅማችሁም የተበዳይ ሰዉ እንባ ጎርፋ ነዉ አንድ ቀን ይወስዳችኋል በቃ ተአዱድ ካሰብክ ቅድሚያ ብቁ ሁን ሸሪአ ባዘዘዉ መልኩ ለማስተዳደር ከዛ ትደርሳለህ !!
አስከትዬ የምናገር እህቶች ነዉ ሀቂቃ ትልቁ ጥፋት ከእህቶችም አለ ላግባሽ ላለ ሁሉ ገንዘባችሁ የምትሰጡ ምንድነዉ አላማችሁ ቅድሚያ ስለምታገቢዉ ወንድ አታጣሪም ጀርባዉን እንደ መጣ ቶሎ እጅ የምትሰጪ ለምን ገንዘብሽ የምትሰጪ ብሩ ከመሬት አፍሰሽ ነዉዴ የምታመጪዉ የምትደክሚዉ ድካም አስታዉሺ እንጅ እ!? ልብ ግዢ ላግባሽ ያለ ሁሉ ባል አይደለም። ምርጫሽ አሳምሪ በኋላ ገንዘቤ በልቶ ልቤ ሰበረ እያልሽ ማዉራቱ ጥቅም የለዉም ቅድሚያ የቻልሺዉ ሰበብ አድርሺ ጥንቃቄ አድርጊ ከሌሎች ትምህርት ዉሰጅ !!
=