fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 288 مشترک است و جایگاه 6 177 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 364 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 288 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 16 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 17.35% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.42% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 479 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 203 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 288
مشترکین
-124 ساعت
+297 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
~ የተመታች ጓደኛ ስትኖራችሁ እንድህ ታጋልጣችሁ አለች ክክ ለማንኛዉም ሴቶች ተጠቀሟት ጥሩ ዘዴ ነች እሺ¡ በሉ ለፈገግታ ያክል ነዉ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ✋
~ የተመታች ጓደኛ ስትኖራችሁ እንድህ ታጋልጣችሁ አለች ክክ ለማንኛዉም ሴቶች ተጠቀሟት ጥሩ ዘዴ ነች እሺ¡ በሉ ለፈገግታ ያክል ነዉ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ✋

ትዉዉሱ ጀምሯል ጋይስ ኑ ግሩፑ ያላችሁ 👑👈
ትዉዉሱ ጀምሯል ጋይስ ኑ ግሩፑ ያላችሁ 👑👈

"‏حصل خير .. وبيحصل خير .. وراح يحصل خير ‏ربُّ الخيـــر لا يأتي إلا بالخيـــر ." =

~ ይሄ ሁሉ አቋርጨ የመጣሁ እኔ ገና አየሁት እኮ... ዳግም ወደ ሀገር የምንመለስበት ቀን ያቅርብልን! ሰላሙንም ያንጣልን...! ይሄን ሁሉ አቋርጣችሁ የመጣችሁ የጃማ ደጎሎ ልጆች የት ናችሁ አለን በሉኝ እ👌

• ከልክ ያለፈ እሽ ባይ መሆን ምን ያክል እንደሚያስንቃችሁ ወንዶች ከዚች ልጅ ፀሁፍ ተረዱ! ነፃነት ስጡ ግን ድንበር ያለፈ መሆን የለበትም! ባሌ ይቆጣኛል ብላ የምትናገርበት ቦታ መኖር አለበት! ባ
• ከልክ ያለፈ እሽ ባይ መሆን ምን ያክል እንደሚያስንቃችሁ ወንዶች ከዚች ልጅ ፀሁፍ ተረዱ! ነፃነት ስጡ ግን ድንበር ያለፈ መሆን የለበትም! ባሌ ይቆጣኛል ብላ የምትናገርበት ቦታ መኖር አለበት! ባል ተቆጣጣሪ ነዉ እና መቆጣጠራችሁን አትርሱ! ሚስታችሁ በሌላ ባል እስክትቀና ድረስ ጅል አትሁኑ እሺ¡ =

أعوذ باللّٰه من أن أكون كَنُودًا أعُد البلايا وأنسى النِعَم!". 🤲

ከአንድ ወንድም ጋር ለጋብቻ ጠይቆሽ ከዛ የማያስማማ ነገር በመካከል ተፈጥሮ ከዛ እህት እና ወንድም ሆነን እንቀጥላለን የምትል አማረኛ እንዳትቀበይ! እህት እና ወንድምነት ከፊት ተቋጭቷል! ደግሞም ይች ቃል የካፊሮች መደበቂያ ዋሻ ነች! እንዳትታለይ አልተስማማችሁም አይደል ሙሉ ከሱ ጋር የነበረሽ ግንኙነት ገመዱ በጥጠሽ ጥለሽ ራስሽን ችለሽ ኑሪ ! "እህቴ ወንድሜ በሚል ቃል ራስሽ አታርክሺ! «የተግባባን ይመስለኛል!» = t.me/https_Asselefya1

عليك بالنصيحة! « በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን በመምከር ላይ አደራህን....!» 🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله =

«أكبر مشكلة في زماننا هي أشباه الرجال» «የዘመናችን ትልቁ ችግር ወንድ የሚመስሉ ወንዶች ናቸዉ።» «ወንድ የሚመስል ላኪን ወንድ ያልሆነ ፦ ቤቱን በመሰብሰብ ላይ አይጨነቅም፤  ይሄዳል ይመጣል  ይበላል ይተኛል፣ምንም አያሳስበዉም። ይህ ወንድ ነዉን  በጭራሽ ወንድ አይደለም።» ወንድ ማለትማ  ቤተሰቡን የሚቆጣጠር ነዉ !ልጆች ምን ሰሩ፣ የት ሄዱ፣ ብሎ የሚጠይቅ ነዉ። ምክንያቱም እሱ በእነሱ ተጠያቂ ነዉ። 🎙الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_asselefya1