💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 931 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 260,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 542 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 931 名订阅者。
根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -150,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 274 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 931
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-15030 天
帖子存档
2024 የነበሩን ደካማ ጎኖቻችን 2025 አስተካክለናል። ከሂወታችን መወገድ የነበሩባቸዉ ሰዎችም ተወግደዋል ያም ትልቅ እረፍት ሰጥቶናል። ዘመን በተቀየረ ቁጥር አንድ አይነት መሆን የለብንም በየ ጊዜ ራሳችንን መቀየር ማስተካከል አለብን!
#አማን ያሳድራችሁ
=
اللهم اهدني لأحسن الأخلاق لا يهدي لأحسنها إلا أنت، واصرف عني سيئها لا يصرف عني سيئها إلا أنت
=
∙ ሴት ልጅ አለባበሷ ማሳመሯ አነጋገሯን ማሳመሯ የመንገድ አደብ መጠበቋ ድኗ ላይ አደብ እንዳላት ማሳያ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
⳼
ህይወትሽን በሰው ወሬ ሳይሆን በራስሽ ጭንቅላት ምሪ ሁሉም ሰው እየመጣ የሚሞላው ባዶ ባልዲ አትሁኚ !
..........🍃🌸🍃............
ማስቲካ ሲበሉት ይላል ቀጭ ቀጭ
የዛሬ ጓደኛ ቢቀርም አይቆጭ!
ባሏን ከተቀማች በኋላ የተገጠመ ግጥም ነው
ለፈገግታ ያክል ነዉ ¡
=
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 110
سورة المائدة من الآية 8
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
سلب النِّعم ونزول النِّقم: عقوبتان عظيمتان، تتغيَّر بهما الأحوال، وتتبدَّد الآمال، فمن شكر نعمة الله زاده، ومن كفرها أباده: ﴿وَإِذۡ تَأَذَّنَ رَبُّكُمۡ لَىِٕن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ﴾.
#تغريد_العصيمي
+1
አይ ዶላርዬ አንተን ብዬ ይሄዉ የልጅነት እድሜዬ ሄዶ ወጣትነት ገባሁ ! አሁን ካላሰብኩበት ቦታ ወዬ በለኝ እና ልመለስ ወደ ሀገሬ ህእ¡
~በጣም ብልጥ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሲገጥመኝ እጅግ ቂል እሆናለሁ። ችክ የሚሉ ሰዎችን በመሸነፍ ነው የምታሸንፏቸው። አንዳንዴ ገንዘብ፣ ጊዜ፣ ሀሳብ ተመድቦ አካሔዱ የማይመችን ሰው በጊዜ መሸኘት አለ። ምናልባት የአንዳንድ ወዳጅ ብለን የምንላቸው ሰዎች አካሔድ ካልገባን መወለጋገዳችን አይቀሬ ነው። ምናልባት ለብልጦች ብልጥ እየሆናችሁ ይሆናል የተቸገራችሁት። አንዳንዴም ቂል መሆን አይከፋም።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
