💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 818 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 308,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 818 名订阅者。
根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -207,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.87%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 575 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 818
订阅者
-1424 小时
-457 天
-20730 天
帖子存档
➭የልብ እርጋታና የነፍስ እርካታ የአብዛኛው ሰው ፍላጎት ሲሆን‥
➭እነዚህን ሁለት ነገራቶች ለማግኘት ከፊሉ ብዙ ብር ያወጣል ከፊሉ ደግሞ ብዙ ርቀትን አቋርጦ ይሄዳል!
👉እነሱ ግን የሚገኙት‥ አላህን በማውሳት ብቻና ብቻ ነው።
መልካም ለይል የፋሩቅ እናት
Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🛑👉 ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات🔖 ክፍል= 4 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️
......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️
➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?
ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?
እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡
እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡
ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡
ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።
ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡
....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ውበት በኒቃብ ያሰላም ሹፉ
አቦ እያዘዛችሁ ፏ በሉ በሂጃባችሁ ቤተሰብ ✅
➴https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
➴https://t.me/umul_kitab
➴+971523173022
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾
“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📞፦ https://bit.ly/486xnrS
👤፦ https://bit.ly/41zEZkk
📸፦ https://bit.ly/4arMbTx
💬፦ https://bit.ly/41tIUPv
🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي الكلالي)Channel
✍ ድምቀቶቸ ናችሁ :
ኢብኑ ተይሚያወች በጣም ልዩናችሁ
በምን አይነት ቃላት እደት ልግለፃችሁ
ፀባያችሁ ልዩ እጅግ ልዩ. ናችሁ
እናንተን እሚገልፅ ቃል. አጣሁላችሁ
ዉድ እህቶቸ በጣም ልዩ. ናችሁ
እወዳችሃለሁ አሏህ ይዉደዳችሁ
ሁልግዜም ኑሩልኝ ድምቅ. እዳላችሁ
በዱንያም በአኼራ እሱ. አድ ያርጋችሁ
✍ ከዚህ በመቀጠል
ታዳሚዉ ኮኮብ መካሪዉ. ጨረቃ
ድምቅት ናዉበት በናንተኮ. በቃ
ምንግዜም ትግላችሁ እጅግ ያስደስታል መተሳሰባችሁ እጂጉን. ያስቀናል እናንተን እሚያህል እህት የት. ይገኛል ??ተዋዶእ የሞላዉ የሚተራረሙት በፍቅር ነዉኮ አወ. የሚኖሩት ጥፋትካን ቢኖር ይተራረማሉ በደስታ ተነስተዉ ወዳዉ. ይስተካከላሉ ከራሳቸዉ ይልቅ ለሌሎች. ያዝናሉ የእዝነት ከፋቸዉ ሁሌ. ዝቅ. ያለነዉ የነዚህ እህቶች እጅግ የላቀነዉ የነዚህ መምህር ምናኛ. ታድሏል የልፋቱን ዉጤ በተግባር. አይቷል ይሄ ኡስታዝ ግን ምንኛ. ታድሏል ጨረቃ እህቶችን ወላሂ አፍርቷል በአላህ እገዛ አብቦ. አፍርቷል የለፋቱ ዉጤት በተግባር. ታይቷል ::
✍ እህቶቸአሁንም ንቁ ብዙ ይጠበቃል ከናንተ ሀቂቃ ብዙ. ይፈለጋል ወደፊት ተጓዙ እንወዳችሀላን እናንተጋር ስንሆን. እንደሰታለን ከእህታችሁ ኡሙ አብዲል ወሃብ t.me/Nisau_As_Selefiya t.me/Nisau_As_Selefiya
.
إذا أصبح العبدُ وأمسى وليس هَمه إلا الله وحده تحمل الله سبحانه حوائجه كلها، وحمل عنه كل ما أهمه، وفرغ قلبه لمحبته، ولسانه لذكره، وجوارحه لطاعته، وإن أصبح وأمسى والدنيا هَمَّه حَمَّلَه الله هُمومَها وغُمومَها وأَنكادها ووَكَلَه إلى نَفسِه.
#ابن_القيم
.
ــــــــــــــ 🌸ــــــــــــــــــ
Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🛑👉 ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات🔖 ክፍል ③ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
ባልሽን በተቀየምሽዉ ቁጥር ፍታኝ የሚለውን ጥያቄ ከማንሳት ተቆጠቢ !!!
ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፣
ማንኛይቱም ሚስት ባልዋን ያለ በቂ ምክንያት ፍች ከጠየቀች እንኳን ጀነት ሽታዋም በሷ ላይ እርም ነው ።
||👑
ዲንሽን ተማሪ ኢልምን በመፈለግ ላይ በርቺ ስትባይ አይ ሀገር ስገባ የምትይው ሀገር እስክትገቢ በህይወት ስለመቆየትሽ ምን ዋስትና አለሽ!?
«ሙስሊም ሁሌም መንገደኛ ነው !!እናማ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ ለማወቅ ጣሪ!!»
=
t.me/https_Asselefya1