ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 818 подписчиков, занимая 6 308 место в категории Религия и духовность и 2 574 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 818 подписчиков.

Согласно последним данным от 29 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -207, а за последние 24 часа — -14, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 25.87%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.08% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 575 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 840 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 30 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 818
Подписчики
-1424 часа
-457 дней
-20730 дней
Архив постов
➭የልብ እርጋታና የነፍስ እርካታ የአብዛኛው ሰው ፍላጎት ሲሆን‥ ➭እነዚህን ሁለት ነገራቶች ለማግኘት ከፊሉ ብዙ ብር ያወጣል ከፊሉ ደግሞ ብዙ ርቀትን አቋርጦ ይሄዳል! 👉እነሱ ግን የሚገኙት‥ አላህን በማውሳት ብቻና ብቻ ነው። መልካም ለይል የፋሩቅ እናት

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል= 4  🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!? «ሰላም ስጭው »አልኳት‼️ ......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️ ➢የሚሰጥ ለባል!! --------------- ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!? ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!? መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!! ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!? ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡ ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!? በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!? ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!? እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡ ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡ በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡ አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡ ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡ አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡  እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡ ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡ ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡ ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡ አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡ የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡ ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው? በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው? አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው። ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡ ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡ ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡ ....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ... ....✍️በኑረዲን አል-አረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ውበት በኒቃብ ያሰላም ሹፉ አቦ እያዘዛችሁ ፏ በሉ በሂጃባችሁ ቤተሰብ ✅ ➴https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE ➴https://t.me/umul_kitab ➴+971523173022

🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላ
🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾ “ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

✍  ድምቀቶቸ ናችሁ :  ኢብኑ ተይሚያወች በጣም   ልዩናችሁ በምን አይነት ቃላት እደት     ልግለፃችሁ ፀባያችሁ ልዩ እጅግ ልዩ.      ናችሁ እናንተን እሚገልፅ ቃል.        አጣሁላችሁ ዉድ እህቶቸ በጣም ልዩ.       ናችሁ እወዳችሃለሁ አሏህ             ይዉደዳችሁ ሁልግዜም ኑሩልኝ ድምቅ.     እዳላችሁ በዱንያም በአኼራ እሱ.         አድ ያርጋችሁ          ✍ ከዚህ በመቀጠል ታዳሚዉ ኮኮብ መካሪዉ.  ጨረቃ ድምቅት ናዉበት በናንተኮ.    በቃ
ምንግዜም ትግላችሁ እጅግ   ያስደስታል መተሳሰባችሁ እጂጉን.     ያስቀናል እናንተን እሚያህል እህት የት.  ይገኛል ??
ተዋዶእ የሞላዉ የሚተራረሙት በፍቅር ነዉኮ አወ.   የሚኖሩት ጥፋትካን ቢኖር ይተራረማሉ በደስታ ተነስተዉ ወዳዉ.  ይስተካከላሉ ከራሳቸዉ ይልቅ ለሌሎች.    ያዝናሉ የእዝነት ከፋቸዉ ሁሌ.   ዝቅ. ያለነዉ የነዚህ እህቶች እጅግ      የላቀነዉ የነዚህ መምህር ምናኛ.    ታድሏል  የልፋቱን ዉጤ በተግባር.    አይቷል ይሄ ኡስታዝ ግን ምንኛ.     ታድሏል ጨረቃ እህቶችን ወላሂ       አፍርቷል በአላህ እገዛ አብቦ.         አፍርቷል የለፋቱ ዉጤት በተግባር.      ታይቷል ::       
✍ እህቶቸ
አሁንም ንቁ ብዙ ይጠበቃል ከናንተ ሀቂቃ ብዙ.  ይፈለጋል ወደፊት ተጓዙ እንወዳችሀላን እናንተጋር ስንሆን.   እንደሰታለን ከእህታችሁ ኡሙ አብዲል ወሃብ t.me/Nisau_As_Selefiya t.me/Nisau_As_Selefiya

. ‏إذا أصبح العبدُ وأمسى وليس هَمه إلا الله وحده تحمل الله سبحانه حوائجه كلها، وحمل عنه كل ما أهمه، وفرغ قلبه لمحبته، ولسانه
. ‏إذا أصبح العبدُ وأمسى وليس هَمه إلا الله وحده تحمل الله سبحانه حوائجه كلها، وحمل عنه كل ما أهمه، وفرغ قلبه لمحبته، ولسانه لذكره، وجوارحه لطاعته، وإن أصبح وأمسى والدنيا هَمَّه حَمَّلَه الله هُمومَها وغُمومَها وأَنكادها ووَكَلَه إلى نَفسِه. #ابن_القيم . ــــــــــــــ 🌸ــــــــــــــــــ

🛑👉 ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል ③ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

ለክረምቱ ምቹ ነዉ
+2
ለክረምቱ ምቹ ነዉ

ባልሽን በተቀየምሽዉ ቁጥር ፍታኝ የሚለውን ጥያቄ ከማንሳት ተቆጠቢ !!! ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፣ ማንኛይቱም ሚስት ባልዋን ያለ በቂ ምክንያት ፍች ከጠየቀች እንኳን ጀነት ሽታዋም በሷ ላይ እርም ነ
ባልሽን በተቀየምሽዉ ቁጥር ፍታኝ የሚለውን ጥያቄ ከማንሳት ተቆጠቢ !!! ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፣ ማንኛይቱም ሚስት ባልዋን ያለ በቂ ምክንያት ፍች ከጠየቀች እንኳን ጀነት ሽታዋም በሷ ላይ እርም ነው ። ||

👑ዲንሽን ተማሪ ኢልምን በመፈለግ ላይ በርቺ ስትባይ አይ ሀገር ስገባ የምትይው ሀገር እስክትገቢ በህይወት ስለመቆየትሽ ምን ዋስትና አለሽ!? «ሙስሊም ሁሌም መንገደኛ ነው !!እናማ ባገኘሽው አጋጣሚ
👑ዲንሽን ተማሪ ኢልምን በመፈለግ ላይ በርቺ ስትባይ አይ ሀገር ስገባ የምትይው ሀገር እስክትገቢ በህይወት ስለመቆየትሽ ምን ዋስትና አለሽ!? «ሙስሊም ሁሌም መንገደኛ ነው !!እናማ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ ለማወቅ ጣሪ!!» = t.me/https_Asselefya1

መልካም ጁሙዓ ይሁንላችሁ ቤተሰብ ! =
+5
መልካም ጁሙዓ ይሁንላችሁ ቤተሰብ ! =