💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 577 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。
根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 707 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 798
订阅者
-124 小时
-467 天
-19830 天
帖子存档
•• حسن الظَّنِّ بالله: طريق الوصول إلى رضاه، فأحسنوا ظنَّكم بربِّكم، فلن تُعدموا خيره؛ اللَّهمَّ
ارزقنا حسن الظَّنِّ بك، وحقَّ التَّوكل عليك، ولا تحرمنا فضلك.
الشيخ صالح العصيمي وفّقه الله=
ባል ሆይ‼️
ለዉጪ ሰዉ አልጋ
ለቤተህ ደሞ ቀጋ አትሁን።
እህቶች፦
ለወጪ ሳያስቀምጥ ወጥቶ
የዉጪ ሰዉ ካልጋበዝኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚል አስመሳይ ወንድ አላህ ይጠብቃቹህ‼️
✍Abu Osamn
አንብበህ ባላዬ እንዳታልፈዉ ማነህ ጥጉ ላይ ህእ ¡ ¶ አሁን ወደ ስራ ከመዉጣትህ በፊት ጀምር ከዛ ቀኑ ሙሉ በሀቢቢቲ ልብ ስትመላለስ የምትዉል እስክትመጣ ቀኑ የሚረዝምባት ህእ¡ ባገኘሀዉ አጋጣሚ ለሚስትህ ፍቅርህ መግልፀ እትዘንጋ እሺ።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🤙
=
√ ወንድሜ ሆይ ሁሌም በጥዋት ጀንበሯዋ ብቅ ስትልለመጀመሪያ ጊዜ አይንክ የሚያርፍባትን ውድባለቤትህ ግንባርዋን ስሞ፣ ፈገግታን ለግሶ ፣እወድሻለው ማለት ምን ያስከፍላል?
≈ኧረ ጎበዝ የግድ እንደ ደራሲ ቃላቶችን
መርጦ መናገር እኮ ካንተ አይጠበቅም
ስትመኘው፣ ስትናፍቀው፣ ስንቱን
ፈንቅለክለት፣
ስንቴ ተመላልሰክለት ያገኘኀው
ይህንን የአላህ ኒዒማ ከገቡበት ቡኋላ የምን መኩራራት ነው?
☞ወንድሜዋ አንተ የያዝካት ፀጋ ሰይጣን
እያረሳሳክ እንጂ በዙሪያክ ወንድሞችህን
ተመልከት አይናቸው ማረፊያ አቶ ፣ ቀልባቸው መሰከኛ አቶ፣ ኢማናቸውን በሚፈታተን ነገር ተከበው ፣ የሴት ፊትና እንዳጨናነቃቸው
☞አንተ የአይንክን ማረፊያ ፣ የጎንክን
ማሳረፊያ፣ የኢማንክ ማጠናከርያ የታደልከው
ሆይ እቺን በእጅክ የያዝካትን የጌታክን ልዩ
በረከት ተንከባከባት
« መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት
ተረድቶ ስሜትዋን ለመጠበቅ የሚጥር
ነው።»
≈ያንተ ዓላማ የምትፈልጋትን ልጅ ማግኘት
ብቻ ሳይሆን ላገኘካት ልጅ አንድ ቁም ነገር
ማድረግ ይሁን ::
≈ለእሷ የምትሰጣት ፈገግታ እሷ ደግሞ
የምትሰጥህ ፍቅር እና እንክብካቤ ውስጥክ ላይ የሚፈጥር ደስታ እና እርካታ ምን አልባት ያለክን ንብርት ብታፈስ አታገኘውም።
↷ ፈገግ በል አያስከፍልም
↷ ፍቅርክን ግለፅ አያስከፍልም
↷ እቀፍ አርጋት አያስከፍልም
↷ እወድሻለሁም በላት አያስከፍልም።
«ባለቤት ዘንድ ፍቅር እንዲኖርህ ከፈለክ
ርህራሄ አሳያት ሐሳብ እና ፍላጎትህን በጥሩ
ሁኔታ እና ቃላት ግለፅላት።»
"ከእናንተ መካከል በለጩ ሰው ማለት ለሚስቱ መልካም የሆነው ነው ብለዋል።" ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ለባለቤትህ መልካም ሁን።
منقول
=
t.me/https_Asselefya1በኢስቲግፋር እንደሰታለን
ፀጋዎችን እናገኛለን እንዲሁም
ከማናውቀውም ቦታ እንረዘቃለን
اَسْتَغْفِرُ اللهِ
=
t.me/https_Asselefya1
-
ወንጀል ተውባ አለው
- ሀዘን ደስታ አለው
- መጨናነቅ እረፍት አለው
- ጥበትም ስፋት አለው
ሁሉም ነገር መፍትሄ ይኖረዋል
ብቻ አንተ በአላህ ተማመንና ታገስ።
=
t.me/https_Asselefya1🌺🍃
••عَلَيْـكَ أَنْ تُـدْرِكَ أَنَّ الْـقَلَقَ لَا يَنْفَعُـكَ وَأَنَّـكَ لَسْتَ مَالِكَ أَمْرِكَ، وَأَنَّ أَمْرَكَ مُدْبَّرٌ مِنْ عِنْدِ اللَّهِ، وَأَنَّ التَّسْلِيمَ وَالرِّضَا هُوَ مَا يُرِيحُكَ مِنْ عَنَاءِ نَفْسِكَ! وَأَنَّ اللَّهَ رَؤُوفٌ بِعِبَادِهِ، لَا يَمْنَعُ إِلَّا لِحِكْمَةٍ!️
•✿❁✿•
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !
ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።
https://t.me/Muhammedsirage
~ጥሩ ሰው ሁን።
~ ጥሩ ስራ ስራ።
~ለሰዎች እዘን ።
~የተቸገረን እርዳ።
@AbuHafsaYimam
ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
