ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 798 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 307 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 577 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 798 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -198، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 26.86‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.46‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 707 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 891 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 798
المشتركون
-124 ساعات
-467 أيام
-19830 أيام
أرشيف المشاركات
•• حسن الظَّنِّ بالله: طريق الوصول إلى رضاه، فأحسنوا ظنَّكم بربِّكم، فلن تُعدموا خيره؛ اللَّهمَّ ارزقنا حسن الظَّنِّ بك، وحقَّ التَّوكل عليك، ولا تحرمنا فضلك.
‏‌‏ الشيخ صالح العصيمي وفّقه الله
=

ባል ሆይ‼️ ለዉጪ  ሰዉ አልጋ ለቤተህ ደሞ ቀጋ አትሁን። እህቶች፦ ለወጪ ሳያስቀምጥ ወጥቶ የዉጪ ሰዉ ካልጋበዝኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚል አስመሳይ ወንድ አላህ ይጠብቃቹህ‼️ ✍Abu Osamn

ሁለቱ አብረው አይሄዱም.mp31.02 MB

አንብበህ ባላዬ እንዳታልፈዉ ማነህ ጥጉ ላይ ህእ ¡ ¶ አሁን ወደ ስራ ከመዉጣትህ በፊት ጀምር ከዛ ቀኑ ሙሉ በሀቢቢቲ ልብ ስትመላለስ የምትዉል እስክትመጣ ቀኑ የሚረዝምባት ህእ¡ ባገኘሀዉ አጋጣሚ ለሚስትህ ፍቅርህ መግልፀ እትዘንጋ እሺ። መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🤙 =

√ ወንድሜ ሆይ ሁሌም በጥዋት ጀንበሯዋ ብቅ ስትልለመጀመሪያ ጊዜ አይንክ የሚያርፍባትን ውድባለቤትህ ግንባርዋን ስሞ፣ ፈገግታን ለግሶ ፣እወድሻለው ማለት ምን ያስከፍላል? ≈ኧረ ጎበዝ የግድ እንደ ደራሲ ቃላቶችን መርጦ መናገር እኮ ካንተ አይጠበቅም ስትመኘው፣ ስትናፍቀው፣ ስንቱን ፈንቅለክለት፣ ስንቴ ተመላልሰክለት ያገኘኀው ይህንን የአላህ ኒዒማ ከገቡበት ቡኋላ የምን መኩራራት ነው? ☞ወንድሜዋ አንተ የያዝካት ፀጋ ሰይጣን እያረሳሳክ እንጂ በዙሪያክ ወንድሞችህን ተመልከት አይናቸው ማረፊያ አቶ ፣ ቀልባቸው መሰከኛ አቶ፣ ኢማናቸውን በሚፈታተን ነገር ተከበው ፣ የሴት ፊትና እንዳጨናነቃቸው ☞አንተ የአይንክን ማረፊያ ፣ የጎንክን ማሳረፊያ፣ የኢማንክ ማጠናከርያ የታደልከው ሆይ እቺን በእጅክ የያዝካትን የጌታክን ልዩ በረከት ተንከባከባት « መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት ተረድቶ ስሜትዋን ለመጠበቅ የሚጥር ነው።» ≈ያንተ ዓላማ የምትፈልጋትን ልጅ ማግኘት ብቻ ሳይሆን ላገኘካት ልጅ አንድ ቁም ነገር ማድረግ ይሁን :: ≈ለእሷ የምትሰጣት ፈገግታ እሷ ደግሞ የምትሰጥህ ፍቅር እና እንክብካቤ ውስጥክ ላይ የሚፈጥር ደስታ እና እርካታ ምን አልባት ያለክን ንብርት ብታፈስ አታገኘውም። ↷ ፈገግ በል አያስከፍልም ↷ ፍቅርክን ግለፅ አያስከፍልም ↷ እቀፍ አርጋት አያስከፍልም ↷ እወድሻለሁም በላት አያስከፍልም። «ባለቤት ዘንድ ፍቅር እንዲኖርህ ከፈለክ ርህራሄ አሳያት ሐሳብ እና ፍላጎትህን በጥሩ ሁኔታ እና ቃላት ግለፅላት።» "ከእናንተ መካከል በለጩ ሰው ማለት ለሚስቱ መልካም የሆነው ነው ብለዋል።" ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለባለቤትህ መልካም ሁን። منقول = t.me/https_Asselefya1

በኢስቲግፋር እንደሰታለን ፀጋዎችን እናገኛለን እንዲሁም ከማናውቀውም ቦታ እንረዘቃለን اَسْتَغْفِرُ اللهِ = t.me/https_Asselefya1                   

القارئ علي الحذيفي من اهتدى.mp36.23 MB

- ወንጀል ተውባ አለው - ሀዘን ደስታ አለው - መጨናነቅ እረፍት አለው - ጥበትም ስፋት አለው ሁሉም ነገር መፍትሄ ይኖረዋል ብቻ አንተ በአላህ ተማመንና ታገስ። = t.me/https_Asselefya1

ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራሞ አለ ኑ ሴቶች ረሳኋችሁ እኮ በሉ ይቅርታ ! =

🌺🍃 ••عَلَيْـكَ أَنْ تُـدْرِكَ أَنَّ الْـقَلَقَ لَا يَنْفَعُـكَ وَأَنَّـكَ لَسْتَ مَالِكَ أَمْرِكَ، وَأَنَّ أَمْرَكَ مُدْبَّ
🌺🍃 ••عَلَيْـكَ أَنْ تُـدْرِكَ أَنَّ الْـقَلَقَ لَا يَنْفَعُـكَ وَأَنَّـكَ لَسْتَ مَالِكَ أَمْرِكَ، وَأَنَّ أَمْرَكَ مُدْبَّرٌ مِنْ عِنْدِ اللَّهِ، وَأَنَّ التَّسْلِيمَ وَالرِّضَا هُوَ مَا يُرِيحُكَ مِنْ عَنَاءِ نَفْسِكَ! وَأَنَّ اللَّهَ رَؤُوفٌ بِعِبَادِهِ، لَا يَمْنَعُ إِلَّا لِحِكْمَةٍ!️ •✿❁✿•

ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው ! ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች ! ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ። https://t.me/Muhammedsirage

~ጥሩ ሰው ሁን። ~ ጥሩ ስራ ስራ። ~ለሰዎች እዘን ። ~የተቸገረን እርዳ። @AbuHafsaYimam

ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor