ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 577 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。

根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 707 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 798
订阅者
-124 小时
-467 天
-19830 天
帖子存档
~ጥሩ ሰው ሁን። ~ ጥሩ ስራ ስራ። ~ለሰዎች እዘን ። ~የተቸገረን እርዳ። @AbuHafsaYimam

ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

በረጅሙ እንድፀፍ አትገፋፉኛ ሴቶች ! ልብ ግዙ እንጅ እስከመቸ ለማንም ጎረምሳ ትቀልባላችሁ እ? =

ገና ወደፊት አገባሻለሁ ለሚል ጎረምሳ ብር የምትሰጪዉ እንደት ነሽ !? =

ከፊል ሰዎች:  ለነሱ ስትል አስሩን ጣቶችህን በሻማ እያቃጠልክላቸው አንዷ ሻማ ብትጠፋ ስለጠፋችው ሻማ ይጠይቁሀልጂ ስለ ዘጠኙ የቀለጡ ጣቶች ግድ አይሰጣቸውም። Abu mahir

قال الشيخ ابن_عثيمين رحمه الله تعالى : الرزق ليس رزق المال فقط بل هو رزق المال والإيمان والعلم فحتى الإيمان والعلم من الرزق العظيم الذي يرزقه الله عز وجل فالرزق نوعان رزق يقوم به البدن ورزق يقوم به الدين فالذي يقوم به البدن هذا عام وشامل والذي يقوم به الدين خاص.
[ (التعليق على المنتقى ج1ص398) ]

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  05 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

አልሃምዱሊላህ በሰላም ወደ ከተማ ቤታችን ተመልሰናል አላህ እስከመጨረሻ ሰላም ያስፍንልን። =

ታዋቂ ሰዎች 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

ቁርኣን ማዳመጥ ~ ኢብኑ ባዝ ረሒሙላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ቁርኣን የሚያዳምጥ ሰው የሚቀራውን ሰው በእያንዳንዱ ፊደል በመልካም ምንዳ ይጋራዋል። መልካም ምንዳ በአስር አምሳያዋ ትባዛለች።" [ፈታዋ ኑሪ
ቁርኣን ማዳመጥ ~ ኢብኑ ባዝ ረሒሙላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ቁርኣን የሚያዳምጥ ሰው የሚቀራውን ሰው በእያንዳንዱ ፊደል በመልካም ምንዳ ይጋራዋል። መልካም ምንዳ በአስር አምሳያዋ ትባዛለች።" [ፈታዋ ኑሪን ዐለ ደርብ፡ 26/350] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➇ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

አልሃምዱሊላህ እዉነት ከሆነ በኢስራኤልእና በቤይሩት መካከል ሲደረግ የነበረ ጦርነት ተጠናቀቀ መሠለኝ ህዝቡ ወደ ከተማ እየተመለሰ ይገኛል አላህ ጨርሶ ሰላም ያድርገዉ =

አስተዉሉ ‼️‼️ ዶክተሮች ፦  ((ጓንት ፤ማስክ ፤የፀጉር መሸፈኛ ፤መነፅር ፤ወፍራም ጋወን ፣አርገዉ ከባድ እና ዉስብስ የሆነዉ የጭኖቅላት እና ሌሎችም የቀዶ  ጥገና ህክምና   ያከናዉናሉ‼️)) እኛ  ግን ኒቃብ ለብሰን ስንማር  ይከለክሉናል።ምክንያት ይደረድራሉ። ይህ ጭፍን ጥላቻ እንጂ ሌላ አይደለም። ቢገባቸዉ  እና ኒዕማዉ  ቢያዉቁት ኖሮ ብቻቻችን የምንማርበት ክፍል በሰጡን ነበር። [[ችግሩ አያስተነትኑም‼️]] ✍Abu Osman