💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 895 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 281,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 895 名订阅者。
根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -184,过去 24 小时变化为 -25,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.92% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 961 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 895
订阅者
-2524 小时
-507 天
-18430 天
帖子存档
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብኑ ዐባስ : "ስለ ዘፈን ምን ትላለህ? ሐላል ነው ወይስ ሐራም? " ተብለው ተጠየቁ።
"እስኪ ንገረኝ! በቂያማ ቀን ሐቅ እና ባጢል (ከንቱና ውድቅ ነገር) ሲቀርቡ ጊዜ ዘፈን ከየትኛው ምድብ የሚሆን ይመስልሃል?" አሉት ጠያቂውን።
ሰውየውም፡ "ከባጢል ጋር " አላቸው።
በዚህን ጊዜ ኢብኑ ዐባስ፡ "በል ሂድ። ለራስህ ምላሽ ሰጥተሃል" አሉት።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
ሁሉም ሰው እንደተገናኘ ይቀራል ማለት አይደለም።
ከቤተሰብ መለየት አለ፣
ጓደኛሞች ይለያያሉ፣
ባለ ትዳሮች ይለያያሉ፣
በቃ! አገባሁ ካሁን በኋላ ከርሱ አልለይም ምን ጊዜም የኔዉ ነው አትበይ ሕይወትሽን ሙሉ አሳልፈሽ አትስጭ፣ በፍቅር ላይ ጠብ እንዳለ አስታዉሺ፣ ነፍስሽ አልፎ የወደድሽዉ ሰው የተለየሽ ለታ መቆም እንዳትችይ አያድርግሽ፣
በፍቅርሽ ዘመን ስትለይ የምትቋቋሚበት በቃ! አላህ እስካለ ድረስ አብሬ ኑሬያለሁ ወደፊት የተሻለ ይሰጠኛል ኢንሻ አላህ የምትይበት ነፍሰ አስቀሪ።
#መገናኘት እንዳለ መለያየት አለ!Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ያች የሱና እህቴ የሸሪዓ ፋና !
ያቺ ውብ እህቴን ሳያት ተከናንባ፤
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ።
አላህ ያዘዛትን የአቅሟን ከሰራች፤
የሸይጧንን መንገድ አልከተል ካለች፤
ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች፤
ለፈረንጆች ባህል አልገዛም ካለች፤
ቦዲውን ጅንሲዉን አውልቃ ከጣለች፤
እሷስ ውብ ናት እንቁ ሀረግ የመሰለች።
የምትከታተል በሰለፎች ፋና ፣
በድኗ ከመጡ የሆነች ቆፍጣና ፣
ሁሌም ትዋባለች በቁርአን ሱና፣
⎿ሐያት ቢንት ሰዒድ⏌
code 3
https://t.me/tdarna_islam/6387
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
አባቴ
የወበትህ አክሊል ክብርና ኩራቴ
የመኖሬ ትርጎም የምድር ጅነቴ
ሰምህ ስሜን ሲከተል ሁኖ ውድኋላ
ልጁ ናት ተብየ በሰምህ ሰጠራ
እኳንስ አቀበት እኳንስ ተራራ
ድቅድቅ ያለ ፅለመት ጨለማም አልፈራ
ጅግና ማነው ብለው ሠወች ቢጠይቁኝ
ጎበዝና ድፋር ብለው ቢጠይቁኝ
አባቴ ካተ ውጭ ማነው እላለሁኝ።
hamida bint heyru code 23
https://t.me/tdarna_islam/6408
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ሷሊህ ልጆች የምታፈሩበት ያድርግላችሁ
ደስታሺ ደስታዬ ነዉ ያ ኡም ሰፍያን እንኳን ደስ አለሽ 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺
=
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያው ማሳወቅ ግደታ ነው ኣ! ሰርግን ኢዕላን ማድረግ
ለዛም በትናትናው ቀን ተዘወጃለሁ ከላጢያት ወደ ሙተዘውዣት አላህ በእዝነቱ ከስደት መልሶ በሀገራችን ለዚች ቀን አብቅቶኛል አል-ሐምዱሊላህ ሱመ አልሐምዱሊላህ እህታችሁ ቢንት ጀማል
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
☀️ያልተዘጋጀ ቢሆንም እንኳ አንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አሏህ እንደሚለዉና እንደሚፈልገዉ የግሉ ያደርግሻል።
#A...🌹
أبنائي؛ أنصحكم بأن تجعلوا وقتكم كلّه للعلم، ولا تشتغلوا بهذه المهاترات في وسائل التواصل، ولا تسمعوا إلّا لمن عُلم أنّه من أهل السنة.
*🎙 لفضيلةِ الشّيخ
سليمان الرحيلي -حفظه الله-*
▪️في مسجد قُباء بالمدينة النبويَّة.
Surah-At-Tur-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K) (1).m4a5.34 MB
እልክ ምንም አይሰራ መመካከር መነጋገር ይሻላል እልክ ትዳር ያፈርሳል ፣ ጓደኝነት ያፈርሳል፣ ብዙ ነገር ያበላሻል እና እልንክን እንተዉ አንዳንዴ እንሸነፍ ሁሌ አሸናፊ ካልሆንኩ ብለን አንሟገት !
=