es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 898 suscriptores, ocupando la posición 6 272 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 554 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 898 suscriptores.

Según los últimos datos del 16 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -154, y en las últimas 24 horas de -8, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 23.12%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 17 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

13 898
Suscriptores
-824 horas
-337 días
-15430 días
Archivo de publicaciones
ኢብኑ ዐባስ : "ስለ ዘፈን ምን ትላለህ? ሐላል ነው ወይስ ሐራም? " ተብለው ተጠየቁ። "እስኪ ንገረኝ! በቂያማ ቀን ሐቅ እና ባጢል (ከንቱና ውድቅ ነገር) ሲቀርቡ ጊዜ ዘፈን ከየትኛው ምድብ የሚሆ
ኢብኑ ዐባስ : "ስለ ዘፈን ምን ትላለህ? ሐላል ነው ወይስ ሐራም? " ተብለው ተጠየቁ። "እስኪ ንገረኝ! በቂያማ ቀን ሐቅ እና ባጢል (ከንቱና ውድቅ ነገር) ሲቀርቡ ጊዜ ዘፈን ከየትኛው ምድብ የሚሆን ይመስልሃል?" አሉት ጠያቂውን። ሰውየውም፡ "ከባጢል ጋር " አላቸው። በዚህን ጊዜ ኢብኑ ዐባስ፡ "በል ሂድ። ለራስህ ምላሽ ሰጥተሃል" አሉት። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

ሁሉም ሰው እንደተገናኘ ይቀራል ማለት አይደለም። ከቤተሰብ መለየት አለ፣ ጓደኛሞች ይለያያሉ፣ ባለ ትዳሮች ይለያያሉ፣ በቃ! አገባሁ ካሁን በኋላ ከርሱ አልለይም ምን ጊዜም የኔዉ ነው አትበይ ሕይወትሽን ሙሉ አሳልፈሽ አትስጭ፣ በፍቅር ላይ ጠብ እንዳለ አስታዉሺ፣ ነፍስሽ አልፎ የወደድሽዉ ሰው የተለየሽ ለታ መቆም እንዳትችይ አያድርግሽ፣ በፍቅርሽ ዘመን ስትለይ የምትቋቋሚበት በቃ! አላህ እስካለ ድረስ አብሬ ኑሬያለሁ ወደፊት የተሻለ ይሰጠኛል ኢንሻ አላህ የምትይበት ነፍሰ አስቀሪ። #መገናኘት እንዳለ መለያየት አለ!

ያች የሱና እህቴ የሸሪዓ ፋና ! ያቺ ውብ እህቴን ሳያት ተከናንባ፤ የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ። አላህ ያዘዛትን የአቅሟን ከሰራች፤ የሸይጧንን መንገድ አልከተል ካለች፤ ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች፤ ለፈረንጆች ባህል አልገዛም ካለች፤ ቦዲውን ጅንሲዉን  አውልቃ ከጣለች፤ እሷስ ውብ ናት እንቁ ሀረግ  የመሰለች። የምትከታተል በሰለፎች ፋና ፣ በድኗ ከመጡ የሆነች ቆፍጣና ፣ ሁሌም ትዋባለች በቁርአን ሱና፣ ⎿ሐያት  ቢንት ሰዒድ⏌ code 3 https://t.me/tdarna_islam/6387

አባቴ የወበትህ አክሊል ክብርና ኩራቴ የመኖሬ ትርጎም የምድር ጅነቴ ሰምህ ስሜን ሲከተል ሁኖ ውድኋላ ልጁ  ናት ተብየ በሰምህ ሰጠራ እኳንስ አቀበት እኳንስ ተራራ ድቅድቅ ያለ ፅለመት ጨለማም አልፈራ ጅግና ማነው ብለው ሠወች ቢጠይቁኝ ጎበዝና ድፋር ብለው ቢጠይቁኝ አባቴ ካተ ውጭ ማነው እላለሁኝ። hamida bint heyru code 23 https://t.me/tdarna_islam/6408

ለሰርግ ፕሮፋይል መስሪያ ድኮር ዉሰዱ =
+5
ለሰርግ ፕሮፋይል መስሪያ ድኮር ዉሰዱ =

ያረብ የተቀሩትንም እህቶቻችንን ከሚወዳቸዉ ከሚወዱት አገናኛቸዉ 🤲

ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ሷሊህ ልጆች የምታፈሩበት ያድርግላችሁ ደስታሺ ደስታዬ ነዉ ያ ኡም ሰፍያን እንኳን ደስ አለሽ 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺 =

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያው ማሳወቅ ግደታ ነው ኣ! ሰርግን ኢዕላን ማድረግ ለዛም በትናትናው ቀን  ተዘወጃለሁ ከላጢያት ወደ ሙተዘውዣት አላህ በእዝነቱ ከስደት መልሶ በሀገራችን   ለዚች ቀን አብቅቶኛል  አል-ሐምዱሊላህ ሱመ አልሐምዱሊላህ እህታችሁ ቢንት ጀማል

☀️ያልተዘጋጀ ቢሆንም እንኳ አንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አሏህ እንደሚለዉና እንደሚፈልገዉ የግሉ ያደርግሻል። #A...🌹
☀️ያልተዘጋጀ ቢሆንም እንኳ አንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አሏህ እንደሚለዉና እንደሚፈልገዉ የግሉ ያደርግሻል። #A...🌹

أبنائي؛ أنصحكم بأن تجعلوا وقتكم كلّه للعلم، ولا تشتغلوا بهذه المهاترات في وسائل التواصل، ولا تسمعوا إلّا لمن عُلم أنّه من أهل السنة. *🎙 لفضيلةِ الشّيخ سليمان الرحيلي -حفظه الله-* ‏▪️في مسجد قُباء بالمدينة النبويَّة.

ደግ አደራችሁ ፋሚሊ ☕️🍫
+1
ደግ አደራችሁ ፋሚሊ ☕️🍫

Surah-At-Tur-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K) (1).m4a5.34 MB

እልክ ምንም አይሰራ መመካከር መነጋገር ይሻላል እልክ ትዳር ያፈርሳል ፣ ጓደኝነት ያፈርሳል፣ ብዙ ነገር ያበላሻል እና እልንክን እንተዉ አንዳንዴ እንሸነፍ ሁሌ አሸናፊ ካልሆንኩ ብለን አንሟገት ! =