uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 922 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 268-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 549-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 922 obunachiga ega bo‘ldi.

13 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -161 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.47% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 922
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-487 kun
-16130 kun
Postlar arxiv
እራስሽን ለመሆን በወሰንሽበት ቅፀበት ዉበትሽ ይጀምራል። #እራስሽን ሁኚ = t.me/https_Asselefya1

سورة_يوسف_تلاوة_ممتعة_للشيخ_بدر_التركيM4A_128K.mp38.02 MB

🔊🔊 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ🔊🔊 *** . ዛሬ ማታ ማለትም ዕለተ ረቡዕ(ሰኔ 4 2017 ዓ.ል) ለተዘጋጀ አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። . ለሱና ብዙ የለፋ እና የደከመ፣ አሁንም እየደከመ ያለ  ወንድማችን  ባለቤቱን አሞበት ከፍተኛ ወጭ ስለተጠየቀና ይሄንን እሱ መሸፈን ስለተሳነው ወደ እናንተ የእርዳታ ጥሪ አቅርበናል። . በሽታው ምንድን ነው ፤ የሚያስፈልገውስ ወጭ ምን ያክል ይሆናል የሚለውን ማታ ላይቭ ላይ በዝርዝር የሚገለፅ ይሆናል። . በሰዓቱ ① ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ② ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ③ ሸይኽ ኢማም ሰዒድ ④ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ⑤ አቡ ሱፍያን ⑥ አቡ ሁዘይፋ ⑦ አቡ ሻኪራ ⑧ አቡ ሀፍሷ ⑨ ሷሊህ እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች በመገኘት ሀሳብ የሚሰጡ ሲሆን ፕሮግራሙን በመምራትና በማስተባበር ደግሞ ① አቡ ሂበቲላህ ② አቡ ማሂ  እንዲሁም ③ አንሷር ሙሀመድ ይሳተፋሉ። 📌ሼር በማድረግና ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የሱና ወንድማችንን እንርዳ! አካውንት ንግድ ባንክ  1000276301865 ስም አህመድ እንድሪስ ገበየሁ ለበለጠ መረጃ +251911095874 ሷሊህ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuSufiyan_Albenan ✨والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه✨

ህመሞች ሁሉም ይድናሉ ሀኪሙ አላህ እስከሆነ ድረስ!!

. لا تشتكي من أولادك ، وأدعو بهذه الآيات من القرآن الكريم لأبنائك . |الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله ╭┈─────── ⤵️ˊˎ- ╰┈➤ 

" ሰዎች ስለ አንች ማዉራት አያቆሙም  ያሰብሺዉ አሳኪና ጥሩ ርእስ ስጫቸዉ። = t.me/https_Asselefya1

~ ጠንካራ ሰዎች ሁል ጊዜ የማይሸነፉ ሳይሆኑ ለሽንፈት እጅ የማይሰጡ ሰዎች ናቸዉ። =

• علامات التوفيق الشيخ #ابن_عثيمين رحمه الله

"ጥሩ ባል ሚስቱን በማክበር እና እሷን በመታገስ ይታወቃል ምክንያቱም የመልካምነት አንዱ ባህሪ ጠንካራው አካል ደካማውን አካል በጥሩ ፍቅር መያዝ ነው!" منقول

"ጥሩ ባል ሚስቱን በማክበር እና እሷን በመታገስ ይታወቃል ምክንያቱም የመልካምነት አንዱ ባህሪ ጠንካራው አካል ደካማውን አካል በጥሩ ፍቅር መያዝ ነው!" منقول

🔖አንተ ሙስሊም ወንድምህ ሲወድቅና ሳይሳካለት ሲቀር የምትደሰት ከሆነ ዉጤታማ ሲሆንና ሲሳካለትየምታዝንና የምትመቀኝ ከሆነ "እወቅ ትልቅ ችግር እንዳጋጠመህ ራስህን መርምር ኢማንህ የጎደለ መሆኑን አ
🔖አንተ ሙስሊም ወንድምህ ሲወድቅና ሳይሳካለት ሲቀር የምትደሰት ከሆነ ዉጤታማ ሲሆንና ሲሳካለትየምታዝንና የምትመቀኝ ከሆነ "እወቅ ትልቅ ችግር እንዳጋጠመህ ራስህን መርምር ኢማንህ የጎደለ መሆኑን አስተዉል በአንተ ላየ በጣም ይፈራል። ምክኒያቱም የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ስላሉ:–~"ከናንተ አንድኛችሁ አላመነም (አያምንም) ለራሱ የሚወደዉን ለወንድሙ እስካል ወደደ ድረስ " ~ t.me/https_Asselfya

ማንም እናንተን ተደግፎ እንዲቆም ምርኩዝ አትሁኑለት። ይልቁኑ በራሱ እንዲቆም መንገዱን አመላክቱት። ለሰዎች በራሳቸው መቆም እንዲችሉ ማስተማር እንጂ ምርኩዛቸው መሆን አይጠግናቸውም፣አይጠቅማቸውም።! እናንተ ስትሄዱስ? እንዳዲስ መኖር እንዲጠፋቸው ነው? ብዙ ጊዜ መንገድ ሊያመላክተን ከሚጥር የበለጠ፣ እድሜ ዘመናችን ሙሉ ተደግፈነው እንድንቆም የሚያደርገንን እንመርጣለን። (ለምን?) እንድንቆም መንገዱን ሳያመላክተን ምርኩዝ የሆነን ሁሉ አልጠቀመንም።ሁሉም መልካምነቶች መልካም አይደሉም።አንዳንድ መልካምነቶችን ፈትሹ።ቢያንስ ምርኩዙ የወደቀ ለት በመንገዱ ላይ የሚኖር ይኖራልና ሰዎች በራሳቸው እንዲቆሙ መልካም መንገዶችን ማመላከት ምርኩዛቸው ከመሆን ይበልጣል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

_أتأمرون_الناس_بالبر_وتنسون_أنفسكم_تلاوة_قديمة_للشيخ_د_سعود_الشريم.mp35.00 MB

🔖«እህቴ» ሁላችንም ጎዶሎዎችና ድሆች ነን !! ~ በዚህች አለም ላይ የተብቃቃና ፍፁም የሆነ ከጉድለት የጠራ ሰው መጠበቅ ከንቱ ምኞት ነው።ምክንያቱም አላህ እንዲህ ይላል፦«እናንተ ሰዎች ሆይ!እናንተ {ሁል ጊዜ}ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ።እርሱ ተብቃቂው  ምስጉኑ ነው።» ~ ከብዙ ጥቂት የማይባለው በዚህች አለም ድህነትን ይፈራል። በእጅጉ ደግሞ እኛ ሴቶች ድህነትን እንፈራለን ችግርን በመቋቋም ላይ ደካሞችም ነን በችግር በፍጥነት ተጠቂዎችና ደካማ ፍጥረቶች ነን።በተቃራኒው ደግሞ አባካኝና ገንዘብን በዳዮችም እኛው ነን። ~ መናገር ወደ ፈለኩት ሳልፍ ደግሞ እህቴ፦ በድህነት ፍራቻ መልካም ትዳርን አታርቂ ከድህነት ማምለጫ ያማረ አቋራጭ መንገድ ቢኖር ትዳር ነው። አላህም እንዲህ ይላል፦«ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን {አጋቡ}#ድኾች ቢኾኑ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።» ~ብልህነት መለያሽ አድርጊው አንዳንዶቻችን አላህ ይዘንልንና ልክ ትዳር የሚያጨው ሰው ሲመጣ በዚህች ምድር ስንፈልገው የነበረውን #ጠላታችንን ያገኘነው ይመሰል ቡጭቅጭቅ እናደርገዋለን። ~እህቴ የታለ እዝነት? ሰውዬው አይቀጥል ችግር አይወጣ ችግር ለሰው የተደረገው በእኔ ለምን ይቅር ባይነትና በዙሪያ ያሉት ሰዎች ያንን ይህንን እያሉ ይገፋፋሉ እኛ መነዳት። ግን ምን አዘናጋሽ? ነገ እሱ ሲራብ ምትራቢው አንቺ ነሽ፣ሲበርደው ሚበርድሽ አንቺ ነሽ፣ሲቸገር የምትቸገሪው አንቺ ነሽ አላሰፈላጊ ወጪ ዛሬ የምታስተፊው ዛሬ ብታዛኝለት ነገ ቤትሽ ታገኝዋለሽ። ~ብልህ ሴት ከጅምሩ አሰተዋይና ለእሱ ያላትን ርህራሄ እንዲሁም ተቆርቋሪነት የምታሳይ ናት! ~ ጋብች ልዩ ታዐምራቶች ውስጥም እርካታናፍቅር እዝነትም ነው።አላህ እንዲህ ይላል፦ «ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ {ከጎሶቻችሁ}ሚስቶችን ወደ እነሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ አሰደናቂ ምልክቶቹ ነው።» ~ እናማ በዚህ ጋብቻ መፈለግ ያለብሽ በመልካም ነገር መበረታት፣በኢባዳ መጠንከር፣ጥሩ ተተኪ ዘሮች ማግኘት ይሁን። ነብያቶች ምትክን ፍለጋ አላህን እጅጉኑ ይማፀኑ ነበር። ነብዩላሂ ዘከሪያ እንዲህ ነበር ያሉት «ጌታዬ ሆይ!ከአንተ ዘንድ መልካም ዘርን ለኔ ስጠኝ አንተ ጸሎትን ሰሚ ነህና» ~ ያ!አላህ «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ሰጠን።አላህን ለሚፈሩም መሪ አድርገን» አሚን! منقول = t.me/https_Asselefya1