ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 200,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 504 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 932 名订阅者。

根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -150,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 274 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 932
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-15030 天
帖子存档
ሴቶች ጣፋጭ በጣም ይወዳሉ አሉ ! ባሎችዬ ስጦታ እየገዛችሁ ስጧቸዉ ! ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል። #በፍቅር እደሩልኝ =
+1
ሴቶች ጣፋጭ በጣም ይወዳሉ አሉ ! ባሎችዬ ስጦታ እየገዛችሁ ስጧቸዉ ! ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል። #በፍቅር እደሩልኝ =

••• - هِدَاياتُ القُرْآن الكريم لَلمرْأة المُسلمة الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر حفِظه الله

• 🔖🌱 ؛ قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله - : " ينبغي للإنسان أن يجعل له نصيبًا مِن آخر الليل ولو كان قليلًا، ولا يحقرن شيئًا، فقد قال النبي ﷺ : «أَحَبُّ الأعمالِ إلى اللهِ أدْومُها و إن قَلَّ»، لو تجعل لك نصف ساعة مِن آخر الليل تقوم فيها، وتصلي ما شاء الله، وتختم الصلاة بالوتر لكان في هذا خير كثير، وكنت من القائمين بالأسحار، المستغفرين بالأسحار، فلا تحرم نفسك الأجر ".
• اللقاء الشهري : (42)

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❶❸】 🛑👉ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ። «وَمَنْ سِوَی الْأنْبِيَاء ۔ مِنْ مَشَايِخِ  الْعِاْمِ  وَالدِّينِ - فَمَنْ أَثْبَتَهَم وَسَائِطَ بَيْنَ  الرَّسُولِ  وَأُمَّتِهِ يُبَلِّغُنَهُمْ،  وَيُعَلِّمُونَهُمْ ،  وَيُؤدِّبُونَهُمْ ، وَيَقْتَدُونَ بِهِمْ،  فَقَدْ أَصَابَ فِي ذَلِكَ..» ⦘⤑ ከነብያት ዉጭ  ያሉትን " የእዉቀትና የሀይማኖት መሪዎች"  በነብያት እና በሕዝቦቻቸዉ መካከል የሚያደርሱላቸዉ፣ የሚያስተምሯቸዉ ፣ ስርአት  የሚያሲዟቸዉ፣ በእነሱ  የሚመሩባቸዉ አስተላላፊ (ወሳኢጥ) አድርጎ ያፀደቀ  በእዚህ ላይ በእርግጥ ልክ  ነዉ። «وَهَؤُلاَء  إِذَا  أَجْمَعُوا  فَإِجْمَاعُهُمْ  حُجَّةٌ قَاطِعَةٌ لَا يَجْتَمِعُوُنَ  عَلَی  ظَلَالَةٍ وَإِنْ تناَزَعُوا فِي شَيْءٍ رَدُّوهُ إِلَی اللهِ وَالرَّسُولِ ، إذْ الْوَاحِدُ  مِنْهُمْ لَيْسَ بِمَعْصُومِ  عَلَی الْإِطْلَاقِ ، بَلْ كُلُّ أَحَدٍ مِنْ النَّاسِ يُؤْخَذُ مِنْ كَلَامِهِ وَيُتْرَكُ : إلّا رَسُولُ اللهِ ﷺ .» ⦚ ⤑እነዚህ (የእዉቀትና የሃይማኖት መሪዎች) ከተስማሙ ስምምነታቸዉ የማያወላዉል ማስረጃ ነዉ።  ምክንያቱም በጥመት  ላይ አይስማሙምና። በአንዳች ነገር ላይ ከተወዛገቡ ወደ አላህ ﷻእና ወደ መልእክተኛዉ ﷺ ይመልሱታል።  ከእርሱ  አንዱ(በነፍስ ወከፍ) በጭራሽ ፍፁም  አይደለም። እንዳዉም እያንዳንዱ ሰዉ  ከንግግሩ የሚወሰድና የሚጣል አለዉ። የአላህ መልክተኛ ﷺሲቀሩ። « وَقَدْ قَالَ النَّبِيُ ﷺ :  الْعُلَمَاءُ وَرَثَةُ الْأنْبِيَاء  فَإنَّ الْنْبِيَاء لَمْ يُوَرِّثُوا دِينَارًا وَلَا دِرْهَمًا وإِنَّمَا وَرَّثُوا الْعِلْمَ فَمَنْ أَخَذَهُ فَقَدْ أَخَذَ بِحَطِّ وَافِرٍ .»
( رواه أحمد. وأبو داود، والترمزي. وابن ماجه .  وابن حبان في صحيحه . صححه الألباني :  في صحيح ابن ماجة ، وصحيح الترغيب .)
⦘⤑በእርግጥ ነብዩ እንዲህ ብለዋል፡   ዑለማዎች የነብያት  ወራሾች ናቸዉ። ነብያት ዲናርም ብርም አላወረሱም እንግዲያዉስ እዉቀት ነዉ ያወረሱት።  (እዉቀትን) የያዘ በቂ ድርሻ ያዘ። " አቡ ዳዉድ ቲርሚዚህ ኢብኑ ማጅህ እና ሌሎችም ዘግበዉታል፣ (አልባኒይ ሶሒሕ ብለዉታል። ) «وَإِنْ أثْبَتَهُمْ  وَسَائِطَ بَيْنَ اللهِ  وَبَيْنَ خَلْقِهِ --- كَالْحُجَّابِ الَّذِينَ بَيْنَ الْمَلِكِ وَرَعِيَّتِهِ --  بِحَيْثُ يَكُونُونَ هُمْ يَرْفَعُونَ إَلَی اللهِ حَوَائِجَ خَلْقِهِ ٬ فَاَللهُ  إِنَّمَا يَهْدِي عِبادَهُ وَيَرْزُقُهُمْ  بِتَوَسُّطِهِمْ،  فَالْخَلْقُ يَسْأَلُونَهُمْ  وَهُمْ يَسْأَلُونَ الله ،  كَمَا أَنَّ الْوَسَائِطَ  عِنْدَ الْمُلُكِ  .  يَسْألُونَ الْمُلُوكَ الْحَوَا ئِجَ لِنَّاسِ ، لِقُرْبِهِمْ مِنْهُمْ  وَالنَّاسُ  يَسْألُونَهُم ، أَدِبًا مِنْهُمْ أَنْ يُبَاشِرُوا سُؤَالَ الْمَلِكِ  ، أوْ  لِأَنَّ طَلَبَهُمْ  مِنْ الْوَسَائِطِ أَنْفَعُ لَهُمْ  مِنْ طلَبِهِمْ مِنْ الْمَلِكِ ، لِكَوْنِهِمْ أقْرَبَ إلَی الْمَلِكِ مِنْ الطَّلِبِ لِلْحَوَائجِ .» ⦚ ⤑በአላህ እና በፍጥረቱ መካከል ወሳኢጥ ማፀደቃቸዉ_ በንጉሳንና በማህበረሰባቸዉ መካከል እንዳለዉ አይነት ከሆነና_ እነርሱ የፍጥረታቱን ጉዳይ ወደ አላህ እንደሚያቃርቡና  አላህ ባሪያዎቹን ቀጥተኛዉን መንገድ የሚመራቸዉና የሚመግባቸዉ በእነሱ አማካኝነት ነዉ ከተባለ። በንጉሶች መካከል እንዳለዉ ወሳኢጥ ንጉሳንን ለሰዎች ጉዳይ ይጠይቃሉ። ለእነርሱ ቅርብ በመሆናቸዉ  ሰዎች እነርሱን በሆነ አደብ ቀጥታ ንጉሱን ሳይጠይቁ እነርሱ ይጠይቃሉ ለንጉሱ ቅርብ ስለሆነ። ወይም በዋሲጣ መጠየቃቸዉ  ጠቃሚ ነዉ። እነርሱ ንጉሱን ከመጠየቃቸዉ ወይም ከጉዳይ ፈላጊዉ የበለጠ ለንጉሱ ቅርብ በመሆናቸዉ ። «فَمَنْ أَثْبَتَهُمْ وَسَائِطَ عَلَی هَذَا الْوجْهِ  : فَهُوَ كَافِرٌ مُشْرِكٌ يَجِبُ أَنْ يُسْتَتَابَ فَئِنْ تَابَ  وَإِلّا قُتِلَ . وَهَؤُلَاءِ  مُشَبِّهُونَ لِلهِ شَبَّهُوا الْمَخْلُوقَ  بِلْخَالِقِ وَجَعَلُوا لِلهِ  أَنْدَادًا .» ⦘ ⤑በዚህ አይነት መልኩ ዋሲጣዎችን ያፀደቀ ሰዉ። እርሱ ከሃዲ አጋሪ ነዉ።  እንድቶብት ተጠይቆ ካልቶበተ ይገደላል። እነዚህ ለአላህ አመሳሳዮች ናቸዉ። ፍጥረትን በፈጣሪ አመሳሰሉ ለአላህም ባላንጣን  አደረጉ። ╭┈───────⦁🌺⦁ ╰┈➤

من حقك أن تكون حـماراً ولكن ليس من حقـك أن ترفس الآخرين… አህያ መሆንና እንደ አህያ ማሰብ መብትህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሌሎችን መራገጥ እንደማትችል መረዳት አለብ
من حقك أن تكون حـماراً ولكن ليس من حقـك أن ترفس الآخرين… አህያ መሆንና እንደ አህያ ማሰብ መብትህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሌሎችን መራገጥ እንደማትችል መረዳት አለብህ። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

መርከዝ ተውሒድ ቤተል ቅርንጫፍ ጁዝ አመ ትርጉም መማሪያ ለልጆች መግቢያ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

∽ የምትወደዉ ሰዉ  ችላ አትበል አንደማትፈልገዉ  ያስብና ትቶህ ይሄዳል። ≈ t.me/https_Asselefya1

ለአንች የሚጨነቁልሽን ተንከባከቢ  ለቀረዉ  ሰላምታ በቂ ነዉ። =

~ አማኝ ወንድምህ ዝቅ አድርገህ አትመልከት፦ ጉዳዩ ቀላል አይደረግም ሙስሊም አላህ ዘንድ ታላቅ ነዉ። ገንዘብ ባይኖረዉ፣ መከበሪያ ባይኖረዉ አማኝ እስከሆነ ድረስ አላህ ዘንድ ታላቅ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

~ ግንኙነትህን ቀንስ ግንኙነት ማብዛት ጥርት ያለ መጥፉ ነዉ ከኋላዉ ምንም ኸይር የለዉ። ጤናን ያጠፋል፣ ማስተዋል እና ማስተንተንን ያጠፋል፣ ከኋላ ምን ኸይር አያመጣ። የቻልከዉ ያክል ግንኙነትህ ቀንስ የዉሸት ግንኙነት ምንም ቋሚነት የላትም ልትቆርጣት ግድ ይልሀል። =

⛡ወንድምህን አትበድለዉ ! እሱም እንዲበደል አትተወዉ !በደሉን መከላከል እየቻልክ ። በሰዉነቱ፣ በገንዘቡ፣ በክብር እንዲበደል አትተዉ! =

~ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው፣ ከታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዓልይ አል-ራዚሂ የሚተላለፈው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ቀርተውታል። https://t.me/IbnuMunewor?livestream=9b5f6234af43db499a

ምክር ለወጣቶች ሼኽ ረቢዕ ረሒመሁሏህ =