💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 797 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 579 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 797 名订阅者。
根据 03 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 861 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 797
订阅者
-324 小时
-427 天
-19630 天
帖子存档
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ላንተ የተለየ ጊዜ የሚሰጥህ ሰው… ሌላ የሚሰራው ስራ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም… ላንተ ተደጋጋሚ እድል የሚሰጥህ ሰው… ሌላ እድሉን የሚፈልግ አጥቶም አይምሰልህ… ውስጡ ላንተ ያለው ፍቅርና ክብር እንጂ… ግን የመጨረሻው እድል መች እንደሆነ አታውቅም… የቀለሙ መድረቂያን የመዝገቡ መዝጊያ እለትም አልተነገረህም… ግንኙነትህን አሳምር!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
"ክፍል ➀➂
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
~»ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ገባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም። አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
~»@AbuHafsaYimam
√
እነዛ ከመንገድሽ ሊያስቀሩሽ በብዙ ነገር ሲፈታተኑሽ የነበሩ ሰዎች የት ናቸዉ ? እስኪ ዘወር ብለሽ እያቸዉ አሉዴ ? ሀቅ ያዢ እንጅ ሁሌ የበላይ ነሽ አስቢ ያኔ የስድብ ናዳ ሲያወርዱብሽ ተስፋ ቆርጠሽ ወደ ኋላ እንድትቀሪ ሲያደርጉሽ የነበሩ የት ናቸዉ እ¡ እናጠፋሻለን ሲሉ ራሳቸዉ ጠፉ! አልሃሞዱሊላሂ ከጠላቶቻችን በላይ ላደረገን አላህ ሀይልም ቅዋ የሱ ብቻ ። አሁንም አይዞሽ ሀቅ ያዢ ራስሽ ጠብቂ ጉዞ ወደፊት አለሜ ከጌታሺ ጋር ብቻ ጥብቅ ትስስር ይኑርሽ ሌላዉ ወደ ኋላ ቀሪ ነዉ ።
=قال ابن القيم - رحمه الله - :
" فلما ذكر كفايته للمتوكِّل عليه،
فربما أوهم ذلك تعجيل الكفاية
وقت التوكل فعقبه بقوله :
﴿ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا ﴾
أي : وقتًا لا يتعدَّاه،
فهو يسوقه إلى وقته الذي قدَّره له،
فلا يستعجل المتوكل ويقول :
قد توكلت، ودعوت فلم أر شيئًا،
ولم تحصل لي الكفاية،
فاللَّه بالغ أمره في وقته الذي قدره له ".
• إعلام الموقعين (٤٩/٦).
=
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
~ክፍል 12
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
