ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 797 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 307 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 579 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 797 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 27.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.46‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 861 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 891 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 797
المشتركون
-324 ساعات
-427 أيام
-19630 أيام
أرشيف المشاركات
~ላንተ የተለየ ጊዜ የሚሰጥህ ሰው… ሌላ የሚሰራው ስራ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም…  ላንተ ተደጋጋሚ እድል የሚሰጥህ ሰው…  ሌላ እድሉን የሚፈልግ አጥቶም  አይምሰልህ… ውስጡ ላንተ ያለው ፍቅርና ክብር እንጂ… ግን የመጨረሻው እድል መች እንደሆነ አታውቅም… የቀለሙ መድረቂያን የመዝገቡ መዝጊያ እለትም አልተነገረህም… ግንኙነትህን አሳምር! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➂ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله =

አጉል ይሉኝታ.mp31.36 MB

~»ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ገባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ። ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም። አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው። ~»@AbuHafsaYimam

√ እነዛ ከመንገድሽ ሊያስቀሩሽ በብዙ ነገር ሲፈታተኑሽ የነበሩ ሰዎች የት ናቸዉ ? እስኪ ዘወር ብለሽ እያቸዉ አሉዴ ? ሀቅ ያዢ እንጅ ሁሌ የበላይ ነሽ አስቢ ያኔ የስድብ ናዳ ሲያወርዱብሽ ተስፋ ቆርጠሽ ወደ ኋላ እንድትቀሪ ሲያደርጉሽ የነበሩ የት ናቸዉ እ¡ እናጠፋሻለን ሲሉ ራሳቸዉ ጠፉ! አልሃሞዱሊላሂ ከጠላቶቻችን በላይ ላደረገን አላህ ሀይልም ቅዋ የሱ ብቻ ። አሁንም አይዞሽ ሀቅ ያዢ ራስሽ ጠብቂ ጉዞ ወደፊት አለሜ ከጌታሺ ጋር ብቻ ጥብቅ ትስስር ይኑርሽ ሌላዉ ወደ ኋላ ቀሪ ነዉ ። =

قال ابن القيم - رحمه الله - : " فلما ذكر كفايته للمتوكِّل عليه، فربما أوهم ذلك تعجيل الكفاية وقت التوكل فعقبه بقوله : ‏﴿ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا ﴾ أي : وقتًا لا يتعدَّاه، فهو يسوقه إلى وقته الذي قدَّره له، فلا يستعجل المتوكل ويقول : قد توكلت، ودعوت فلم أر شيئًا، ولم تحصل لي الكفاية، فاللَّه بالغ أمره في وقته الذي قدره له ". • إعلام الموقعين (٤٩/٦). =

القارئ_عبدالله_البريمي_خلق_السماوات_بغي6.38 MB

12 ፈዳኢሉል ቁርአን.mp35.24 MB

12 ፈዳኢሉል ቁርአን.mp35.24 MB

14 ፈዳኢሉል ቁርአን.mp35.93 MB

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት      🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ~ክፍል 12 ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream