uk
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 286 підписників, посідаючи 6 159 місце в категорії Релігія і духовність та 2 357 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 286 підписників.

За останніми даними від 25 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -60, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 16.73%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.18% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 2 390 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 168 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 27 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

14 286
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-6030 день
Архів дописів
👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

ከኢንተርኔት ዉጭ መሆን በጣም ደስ ይላል ግን ቂርአት የለመድን በኦላይ ስለሆነ ይጨንቃል ሲቋረጥ! በአካል የምንቀራበት ከተገኘ ከሚድያ መጥፋት ትልቅ እረፍት ነዉ ሀቂቃ...!

{ اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنْسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ أُولَئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ } ⭆ የማለዳ ግብዣ

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል   ⓵⓻وهَؤُلاَءِ يُشَفَّعُنَ  عِندَ المُلُوكِ بِغَيْرِ إِذْنِ الْمُلُكِ هُمْ  وغَيْرُهُمْ.والْمِلِكُ  يقْبلُ شفَاعتهُم ، تارَةً بِحاجتِهِ إلَيْهِمْ وتارَةً لِخَوْفِهِ مِنهُمْ.  وتارةً لِجزَاءِ إحْسانِهِمْ إِليْهِ ومُكافأتِهِم ولِانْعامِهِمْ عليْهِ، حَتَّی إنَّهُ يقبلُ شفاعَةَ ولَدِهِ وزَوْجتُهُ. لِذَلِكَ فإنَّهُ  مُحْتَاجٌ إلی  الزوجةِ وإلی الْوَلدِ، حتَّی لوْ أعرَضَ عنْهُ ولَدُهُ  وزوجتُهُ  لَتَضَرَّرَ بِذلِكَ .  ويقْبلُ  شفاعَةَ ممْلُوكِهِ،  فإذا لمْ يقْبَلْ  شَفاعتهُ،  يخافُ أنْ  لا يُطِيعُهُ أوْ أنْ يَسْعی في ضَرَرِهِ، وشفاعَةُ العِبادِ بِعضِهِمْ عِنْدَ بعْضٍ، كُلُّهَا مِنْ هذَا الجنْسِ، فَلَا يقبَلُ أحدٌ شفاعَةَ أحَدٍ إلا لِرغْبَةِ أوْ رَهْبةٍ ، وَالله تعالی . لا يرْخُو  أحدًا ولا يخافُهُ ولا يحْتاجُ إلی أحدٍ بلْ هُو الغنِيُّ. እነዚህ አማላጆች ያለ ንጉሱ ፍቃድ ንጉሱ ዘንድ እነሱም ሌሎችም ያማልዳሉ። ንጉሱም ምልጃቸዉን ይቀበላል።  አንዳንዴ እነሱን ከመፈለግ እንፃር ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ እነርሱን በመፍራት ነዉ።  አንዳንዴ ደግሞ ወደርሱ መልካም በመዋላቸዉ (ጥሩን) ሊመነዳቸዉ (ሊከፍላቸዉ)ነዉ። ለእርሱ በጎ በመዋላቸዉ (ጥሩን ነገር)  አፀፋ ሊከፍላቸዉ ነዉ።  የልጁንና የባለቤቱን ምልጃ ሳይቀር በእዚህ ላይ ይበቃል።  እርሱ ወደ ሚስቱና ወደ ልጆቹ ከጃይ ነዉና።  ልጆቹ እና ባለቤቱ  ከእርሱ ቢያፈነግጡ በዚህ ይጎዳል።የባሪያዉንም ምልጃ ይቀበላል። ምክንያቱም ምልጃዉ ካልተቀበለ አልታዘዘዉም እንዳይል ይፈራል። ወይም ለመጉዳት ይኳትናል ብሎ ይሰጋል። ከፊሉ ከከፊሉ ዘንድ የሚደረገዉ የባሮች ምልጃ ሁሉ ከእዚሁ አይነት(ምልጃ) ነዉ። አንዱ የአንዱን ምልጃ በመከጀል (በመፈለግ) ወይም በመፍራት ቢሆን እንጅ አይቀበለዉም። አላህ ግን ማንንም አይከጅልም አይፈራምም። ከማንም አይፈልግም። እንደዉም እርሱ ከሁሉ የተብቃቃ ነዉ። قال تعالى: { أَلَاۤ إِنَّ لِلَّهِ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَمَن فِی ٱلۡأَرۡضِۗ وَمَا یَتَّبِعُ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ شُرَكَاۤءَۚ إِن یَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَإِنۡ هُمۡ إِلَّا یَخۡرُصُونَ } { هُوَ ٱلَّذِی جَعَلَ لَكُمُ ٱلَّیۡلَ لِتَسۡكُنُوا۟ فِیهِ وَٱلنَّهَارَ مُبۡصِرًاۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یَسۡمَعُونَ } { قَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱللَّهُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۖ هُوَ ٱلۡغَنِیُّۖ لَهُۥ مَا فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَمَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ }አላህ እንዲህ ይላል፦ ንቁ!  በሰማያት ያሉትና በምድርም ያሉት  ሁሉ በእርግጥ የአላህ ናቸዉ፣  እነዚያ ከአላህ ሌላ ተጋሪዎችን የሚጠሩ ምንን ይከተላሉ ? ጥርጣሬን እንጅ ሌላ አይከተሉም።  እነርሱም የሚዋሹ እንጅ አይደሉም።  እርሱ ያ  ሌሊትን በዉስጡ  ልታርፉበት (ጨለማ)፣  ቀንንም (ልትሰሩበት): ብርሀንን ያደረገላችሁ ነዉ። በዚህ ዉስጥ  ለሚሰሙ ህዝቦች  በእርግጥ ታምራቶች አሉ።  አላህ ያዘ (ወለዴ) አሉ። ከሚሉት ጥራት ተገባዉ። እርሱ ተብቃቂ ነዉ። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ የርሱ ነዉ። (ዩኑስ፡ 66:68) والمشركون :  يتخزون شفعاء  من جنس ما يعهدونه من الشفاعة :  قال تعالى: { وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }ሙሽሪኮችበለመዱት አይነት ምልጃ ላይ አማላጆችን ይይዛሉ። አላህ እንዲህ ይላል" ከአላህ ሌላ የማይጎዳቸዉን የማይጠቅማቸዉን ያመልካሉ።  እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻልን ናቸዉ ይላሉ። አላህን በሰማያት እና በምድር ዉስጥ የማያቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን? በላቸዉ።  ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ላቀም  (ዩኑስ:18) وقال تعالى: { فَلَوۡلَا نَصَرَهُمُ ٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ قُرۡبَانًا ءَالِهَةَۢۖ بَلۡ ضَلُّوا۟ عَنۡهُمۡۚ وَذَ ٰ⁠لِكَ إِفۡكُهُمۡ وَمَا كَانُوا۟ یَفۡتَرُونَ } ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያም መቃረቢያ ይሆኑ ዘንድ ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገዉ የያዙዋቸዉ አይረዷቸዉም ኖሯልን?  በእርግጥ ከነሱ ራቁ። ይህም ዉሸታቸዉና (በልማድ) ይቀጥፉት የነበሩት ነዉ። (አል አሕቃፍ :28) ⎗ وأخبر عن المشركين أنهم قالوا: { مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ ) ⎘ አላህ ሙሽሪኮች እንዲህ እንዳሉ ተናገረ፦ ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አናመልካቸዉም(ይላሉ)። (አዝ_ዙመር:3 ) ⎗ وقال تعالى: { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ } ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦  "መላእክትንና ነብያትንም አማልክት አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ (አይገባዉም)። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዟችኋልን። (አል ዒምራን: 80) ✍️ ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ......! ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

ከጁሙአ ማታ እስ አሁን ድረስ ቤታችን ኔት ተቋርጦ ነበረ.....መጥቻለሁ አሁን👌

🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩   ✅  በአላህ ፍቃድ ተቋርጦ  የነበረው   የሱና ቻናል wave በድጋሚ እንጀምራለን 🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 ⬇️ዝርዝር መረጃ ⬇️ t.me/sunah_channel_link/41 t.me/sunah_channel_link/41

▶️ተጀመረ!✅ ✅ የሙሓደራ እና የኒካህ ፕሮግራም       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷 የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 👥
🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷  የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 👥በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦  ተወዳጅ ኡስታዞች፦ 1⃣ኡስታዝ ኻሊድ ዐብዱል ከሪም 2⃣ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 4⃣ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ 5⃣ኣቡ ዚክራ ረሺድ ሓቢብ 📖 ልብ የሚመስጡ ቃሪኦች (የቁርኣን ግብዣ)፦ 6⃣ ቃሪእ አብዱልመጂድ ዑመር 7⃣ ቃሪእ ሱደይስ ሰዒድ እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች እና ኡስታዞች በፕሮግራሙ ላይ ይሳተፋሉ። 📅 ቀን ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 👥እርሶም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! በሰዓቱ ይጠብቁን! 😀ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦🫴 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam

↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲ «ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም ቅን ሂክሙቲ
↳ዛሬ ማለትም ሕዳር 19/3/2018 ከስደት አለም በቃኝ ብላ ወደ ሀገሯ ተጉዛለች↲ «ከትምህርት ቤት የጀመረ ጓደኝነት እስከ ስደት ብሎም እስከ አሁን ድረስ የፀና እህትነት የኔ መልካም ቅን ሂክሙቲ ኡሙ ሰለይማን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ሀያትሽ የተሻለ የምታርፊበት ሂወት ያድርግልሽ አላህን እለምነዋለሁ ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ🌹

Repost from N/a
የመጀመሪያው ፕሮግራም   ተ         ጀ             መ                   ረ 🔉☑️ፕሮግራም ❶ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዚክራ t.me/nikab_jilbab_group?videochat=ad3b648687b1d3c4bc

ቅንነት ከጎደለው ዕውቀት.. አለማወቅ ይሻላል!። t.me/abdu_rheman_aman/4583

ቅንነት ከጎደለው ዕውቀት.. አለማወቅ ይሻላል!።

ዱዓዬን ቶሎ አይሰማኝም ያልንው አሏህ... ሐራም ስንሰራ ቶሎ ያልቀጣን አምላክ ነው!። t.me/abdu_rheman_aman

👌 ፕሮግራማችን ሊጀምር ነው ግሩፑ ያላችሁ ኑ!

እንቀጥላለን ............✍️