ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 846 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 846 名订阅者。

根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 846
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
ከውሸቱ ፈገግታክ ጀርባ ያለውን የውስጥ ህመምሊረዳክ የሚችለው እውነተኛ ጓደኛ ብቻ ነው። #ጓደኛ

ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ራስ ላይ እንደ ዘውድ ነው ዘውድን ደግሞ ንግስት እንጂ አታደርገውም ። በልብህ ውስጥ አንግሳት በራሷ ላይ ዘውድ ታደርግሃለች። =

👑የሴቶችን ጉዳይ አደራ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهات
👑የሴቶችን ጉዳይ አደራ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهاتُكم وبناتُكم وخالاتُكم﴾ “አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል፤ አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል። እነሱ ማለት፦ እናቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁ፣ አክስቶቻችሁ ናቸውና።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2871 😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

🏷አንተ ህይወቴ አታምርም ብለህ ስታስብ…ባንተ መገኘት ህይወቴ ውብ ናት ብሎ የሚያስብ ሰው እንዳለ አትርሳ። =

እስኪ ሳኡድ ሁሉም ከተማ ስራ ፈልጉማ ቤተሰብ ተባበሩኝ ፦ ስታገኙ በቦት ጠቁሙኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፦ @Ass_selefyaa_bot

➤አንዳንድ ሴቶች....⁉️ ባንድ ምላስ መንታ ወሬ ---------------------- አንድ ሰሞን ማሬ ውዴ አይነት ጨዋታ  ከሆነ አዳም ጋር ፎንቃ ቢጤ ጀምራ ሂወቴ  መኖሬ ያለሱ ባዶ ነው...ንገሩት ናፍቆኛል ምናምን በሚሉ ፖስቶች ፌስቡኩን፣ ቴሌግራሙን፣ ቲክቶኩን፣ ኢሞውን የሚዲያውን  መንደር እንዳለ... የሮማንስ ቀበሌ ካላደረኩ በሚል ቀውጢ ስትል ቆይታ ወር እንኳ ሳይሞላው በውል በማይታወቅ ተልካሻ ምክንያት ጥርግ በል፣ አንተ ብትሄድ ሌላ ይመጣል፣ ቀረሁብህ እንጂ  አልቀረህብኝም,,,  ንገሩት አስጠልቶኛል" ምናምን እያለች ፕሮፋይል በመቀያየር በቻይንኛ ድጋሜ በሚዲያ መንደር ከወንድ ነፃ ነኝ አይነት ማስታወቂያ የምታሸሙር ባንድ ምላስ መንታ ወሬ የምትቀምር ሴት ሳይ ሆዴን ያዞረኛል። እግሬን ያጥወለውለኛል። እህቴ ተረጋጊ በቃ ይህ አይነት ሙድ ከተበላበት ቆዬ ተነቅቶበታል ይልቅ ቆም ብለሽ አስቢና ለባልሽ ሚስት ሁኝ ሚስትነትን አምነሽ ኑሪበት ገና ስታገቢ ቢፈታኝ በሚዲያ ስሙን አጠፋዋለሁ በሚል የበቀል ስሜት ገብተሽ የራስሽን ህይወት አትመርዥ ፀፀቱ ለራስሽ ነው። አሏህ ካዘነላቸው ውጭ የዚህች አይነት ሴቶች ናቸው በንፁህ ወንድ ህይወት ውስጥ ገብተው ህይወቱን ያመሰቃቅሉና በደለኝ ፣ጨቆነኝ እያሉ በውሸት ሌሎች እህቶች  ትዳር እንድጠሉ የሚያደርጉት የዚህን ፀባይ ባለቤት የሆኑ ሴቶችን ተጠንቀቋቸው። ....ኑረዲን t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

•ብትስቅ ብታለቅስ ህይወት መንገዷን   አታቆምም.....ነፍስህን ጭንቀት አታሸክማት ከጭንቀትህ ምንም አታተርፍም። •ከሌሎች ሰዎች የተሻለ ለመሆን አታስብ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርክበት ማንነትህ የተሻለ ለመሆን ጣር!! = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

አላህ ዉብ ነገር ሊሰጠን ሲል.. ዉቦ መስሎ የታየንን ይወስድብናል ! ባጣነዉ ነገር ላይ ብዙ ኸይር ነገሮች አሉ። =

የሁለተኛዉ ፕሮግራም 🎙 በወንድም አቡ ሱፊያን حفظه الله ተ       ጀ            መ                  ረ "ገባ ገባ በሉ https://t.me/subulu_aselam_merkez?videochat=7e4b2de3f8e3912dec

ደግ አመሻችሁ ወይ ቤተሰብ =

⎷ ውበት አይንን ሚያፈዝ ከሆነ ጥሩ ስነምግባር ደግሞ ልብን ይገዛል !! = t.me/https_Asselefya1

ሴትነት ማለት የሰዉነት ጥግ የፍቅር ቁንጮ ነዉ!! አንዳንድ ወንድ በሴት ቢበደልም በደሉን የምታስረሳዉና የምትክሰዉ ደግሞ ሴት ናት!ከሴት ወዴትም አይሸሽም!! እናቱን የሚጠላ አለ እንዴ? #ሴት =

ጓደኛህ_ልቡ_መልካም_አላህኖ_የሚፈራ_ከሆነ.mp34.99 KB

የምትወዳት ልጅ መለያየት ሳትፈልግ አዝናብህ ስትለይ ዝም አትበል.....ተሟሙተህ የራስህ አድርጋት....ከልብህ ከወደድካት ለሷ ካንተ በላይ የሚያስፈልጋት የለም....ሴት ልጅ አበባ ናት......በፍቅር የሚንከባከባትን እንጂ እየመጣ የሚቀጥፋትን አትፈልግም ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅ ምልክቱን ስታሳይህ አንተም ከወደድካት አይንህን እንዳታሽ፤ ሄደህ አናግራት!! ፍርሃትና ኩራት የስንቱን ፍቅር ኦና እንዳስቀረ ብታይ ዛሬዉኑ ዉሳኔህን ታስተካክላለህ!! መልካም ጁሙአ.....! =

ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል? እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎ
ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል? እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎን ለጎን ደግሞ የተጅዊድ ትምህርትንም እንዲቀስሙ ለማድረግ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል። የምንሰጣቸው ትምህርቶች 1, አልቃዒደቱል መደንያ (ለጀማሪዎች) 2, ነዘር 3, ሒፍዝ ለመመዝገብ t.me/K_first_tewhid ወይም t.me/AbulMundhir