ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 841 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 841 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -202,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.34%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 786 次浏览,首日通常累积 842 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 841
订阅者
-1224 小时
-427 天
-20230 天
帖子存档
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

أول جمعة في شعبان اللهم بلغنا في رمضان

የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ተ ጀ መ ረ "ገባ ገባ በሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=865730973a5cc19699

ምን ትዝ አላችሁ ....! እኔ እረኚነት....! =

ገላግሌ ትባላለች የማታቋት የላችሁም መቸም! ከስልክ ጋር እሷ ባትኖር ስንት ተቃጥለን ነበረ! =
ገላግሌ ትባላለች የማታቋት የላችሁም መቸም! ከስልክ ጋር እሷ ባትኖር ስንት ተቃጥለን ነበረ! =

ሼር ቤተሰብ ፈልጋችሁ ያጣችሁት ኪታብ ካለ ኑ አለ ሱቅ ቀደረቴ ጥራታቸዉ የጠበቁ የተሀረኩ ኪታቦች አሉ ግቡ እዘዙ አንብቡ ! =

🏷 ከሱቅ በደረቴ ማንኛውም የአቂዳ የተውሂድ የፊቅህ የነህዉ ኪታቦች ከኛ ዘንድ ይገኛል። ግሩፓችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ! https://t.me/suk_bederete123 https://t.me/suk_
🏷 ከሱቅ በደረቴ ማንኛውም የአቂዳ የተውሂድ የፊቅህ የነህዉ ኪታቦች ከኛ ዘንድ ይገኛል። ግሩፓችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ! https://t.me/suk_bederete123 https://t.me/suk_bederete123

🏷 ስብራቴን አልጠላዉም ባልሰበር ጠንካራዋ እኔ ጋር አልተዋወቅም ነበር ባልሰበር የሌሎች ስብራት የሚረዳ ልብ  አይኖረኝም ነበር። #ስብራት = t.me/https_Asselefya1

ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የማይናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነዉ። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ ሁሉም በቦታዉ ሲሆን ዝምታም ጊጥ  ንግግርም ወርቅ ይሆናል። ||

የኒቃብ ጥቅሞች፦ 1. አላህን ﷻ መታዘዝ ነው። 2. ነብዩን ﷺ መታዘዝ ነው። 3. መጠበቂያ ነው። 4. መሰተሪያ ነው። 5. ኢማን ነው። 6. ክብር ነው። 7. ሐያእ ነው። 8.ምሽግ ነው። = ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች https://t.me/Salafiat46 https://t.me/Salafiat46

~ ዕለተ ሐሙስ፤ረጀብ 30-1446 ዓ.ሂ ላይ ደርሰናል፡፡ለታላቁና ተወዳጁ ረመዷን 30 ወይም 29 ቀን ቀረው፡፡ ሸዕባን ወር ነገ ይገባል። ሸዕባን - ከረመዷን ቀጥሎ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) በብዛት የፆሙት ወር ነበር።ወሩ የዓመት ሥራዎቻችን አላህ ዘንድ የሚቀርቡበት ወር ነው፡፡ • ውዱ ነቢያችንም ለምን እንደሚፆሙት ተጠይቀው በረመዷን እና በረጀብ መካከል ስለሚገኝ ብዙዎች ይዘናጉበታል፣ ፆመኛ ሆኜ ሥራዬ አላህ ዘንድ ቢቀርብ እወዳለሁ ብለዋል፡፡ • ሸዕባን መፆም ለረመዷን ፆም መዘጋጃና አካልንና መንፈስንም ማለማመድ ነው፡፡ • ሸዕባን ላይ ረመዷን በእጅጉ ይናፍቃል፣ ወሬው ሁሉ ስለ ረመዷን ይሆናል፡፡ • አላህ ሆይ ሸዕባንን ባርክልን ለረመዷን በሰላም አድርሰን፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

.......ኒቃቢስቷ..... እህቴ ተሰብራ አታውቅም‼️ .....✍️ኑር t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

‏قال_ابن_القيم -  رحمه الله
فهذه ست صفات في الصلاة من علامات النفاق : 1. الكسل عند القيام إليها، 2. ومراءاة الناس في فعلها، 3. وتأخيرها، 4. ونقرها، 5. وقلة ذكر الله فيها، 6. والتخلف عن جماعتها. [الصلاة وحكم تاركها 1/173] =

አላህ ያስገኛቸዉ ሼር አድርጉት እናፋልጋቸዉ እስኪ 👆