💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 886 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 288,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 886 名订阅者。
根据 19 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 886
订阅者
-124 小时
-447 天
-20030 天
帖子存档
Surah_Az_Zumar_سورة_الزمر_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp36.25 MB
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም
«الليلة (➇➁) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➁➇
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹─────
اللَّهمَّ أعزَّ الإسلام والمسلمين، وأذلَّ الشرك والمشركين، ودمِّر أعداءك أعداء الدِّين، وانصر عبادك المُوحدين، واجعل بلادنا آمنةً مُطمئنة وسائر بلاد المُسلمين
=
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🔖 ክፍል 11
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
ያረብ ቀሪ ሀያትችንን አሳምርልን መልካሙ ምረጥልን ያለፈ ላይመለስ ሄደ ቀሪዉ እድሜ በአግባብ እንጠቀምበት ዘንድ እገዛህ አይለየን ! እኛ ያለ አንተ ምንም ነን 🤲
=ከሴቶች ሁሉ የምትለይበት አንድ እንኳን መለያ ነገር ይኑረሽ ! ሁሉም አንድ ናቸዉ እያሉ ተቸገርን እኮ ከአሁን በኋላ መለያ ነገር ይኑራችሁ ማለቴ ነዉ እ¡
=
የለይለተል ቀድር እድል አልተዘጋም። ምን ይታወቃል ለይለተል ቀድር በቀሩት ሌሊቶች ውስጥም ልትሆን ትችላለች። ስለዚህ ረመዳን እስከሚጠናቀቅ ድረስ መትጋት ይገባል። አላህ ያበርታን። ጥረታችንንም ይቀበለን።
=
ቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
+4
🫵 ውበት
መረጋጋት
ሰላም
ሲትራ
ስትለብሽው ልብሽን ስክን የሚያደርግ
የልእለሀያሉን የአላህን ሱ ወ ትዛዝ ታዘሽ የምትለብሺው ልብስ ቢኖር ሂጃብ ነው
ይህን ሂጃብሽን ሸሪአውን በጠበቀ አለባበስ ትለብሽው ዘን መኪያ ጂልባብ ጋር ተዘጋጂቶ ይጠብቅሻል
_በጥሩ ሸሪአውን በጠበቀ መስተንግዶ
_ኳሊቲ በሆኑ ጨርቆች
ያገኛሉ
አድራሻ ቤተል ኤጄ ሞል
0929514535
Surah-Saad-سورة ص__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).mp34.15 MB
Surah_As_Saffat_سورة_الصافات_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp35.06 MB
ረመዳን አላለቀም። በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ በኸይር ስራ መሽቀዳደም ይገባል። ለዋጂቡ ቅድሚያ ይስጡ። የገንዘብዎን ዘካ ችላ አይበሉ። የሶላት ጉዳይ አደራ። ዘካተል ፊጥር ባግባቡ ያውጡ። የኛን እጅ የሚጠብቁ ቤተሰቦቻችንን ሐቅ አላህ ባገራልን እናሟላ። ችላ ያሉት እዳ ካለ በጊዜ ያወራርዱ።
ከዚያ ባሻገር የወሩ ትሩፋት እንዳያልፈዎት በሌሎችም ኸይር ስራዎች ይቻኮሉ። የታመመን ማሳከም፣ የተራበን ማብላት፣ የታረዘን ማልበስ፣ ፆመኛን ማስፈጠር፣ የመስጂድ ግንባታ ላይ መረባረብ፣ ወዘተ. ከወትሮው በተለየ ረመዳን ላይ የእርዳታ ውትወታው የሚበረታው የአማኞች ልብ ይረጥባል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነው። ስለዚህ የታማኝነት ጥርጣሬ እስከሌለ ድረስ ለተማፅኖዎች ቦታ በመስጠት የራስን አስተዋፅኦ ማበርከት ለቻለ ሰው ትልቅ መታደል ነው።
=
ቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
