ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 886 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 288 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 555 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 886 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.91‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 830 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 886
المشتركون
-124 ساعات
-447 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
Surah_Az_Zumar_سورة_الزمر‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp36.25 MB

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➇➁) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁➇ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────

اللَّهمَّ أعزَّ الإسلام والمسلمين، وأذلَّ الشرك والمشركين، ودمِّر أعداءك أعداء الدِّين، وانصر عبادك المُوحدين، واجعل بلادنا آمنةً مُطمئنة وسائر بلاد المُسلمين =

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🔖 ክፍል 11 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ያረብ ቀሪ ሀያትችንን አሳምርልን መልካሙ ምረጥልን ያለፈ ላይመለስ ሄደ ቀሪዉ እድሜ በአግባብ እንጠቀምበት ዘንድ እገዛህ አይለየን ! እኛ ያለ አንተ ምንም ነን 🤲 =

ከሴቶች ሁሉ የምትለይበት አንድ እንኳን መለያ ነገር ይኑረሽ ! ሁሉም አንድ ናቸዉ እያሉ ተቸገርን እኮ ከአሁን በኋላ መለያ ነገር ይኑራችሁ ማለቴ ነዉ እ¡ =

10.000 ብር አልከሰረም ህእ ለፈገግታ ብቻ ! ፈገግ በሉ =

እንድሁ ተራራቅን እንጅ አልተጣላንም! =

የለይለተል ቀድር እድል አልተዘጋም። ምን ይታወቃል ለይለተል ቀድር በቀሩት ሌሊቶች ውስጥም ልትሆን ትችላለች። ስለዚህ ረመዳን እስከሚጠናቀቅ ድረስ መትጋት ይገባል። አላህ ያበርታን። ጥረታችንንም ይቀበለን። = ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

መጪዉ ዒድ ነዉ ተጠቀሙ ፈጣን ነች ኢትዮ ያላችሁ 🌺

🫵 ውበት መረጋጋት ሰላም ሲትራ ስትለብሽው ልብሽን ስክን የሚያደርግ የልእለሀያሉን የአላህን ሱ ወ ትዛዝ ታዘሽ የምትለብሺው ልብስ ቢኖር ሂጃብ ነው ይህን ሂጃብሽን ሸሪአውን በጠበቀ አለባበስ ትለብሽ
+4
🫵 ውበት መረጋጋት ሰላም ሲትራ ስትለብሽው ልብሽን ስክን የሚያደርግ የልእለሀያሉን የአላህን ሱ ወ ትዛዝ ታዘሽ የምትለብሺው ልብስ ቢኖር ሂጃብ ነው ይህን ሂጃብሽን ሸሪአውን በጠበቀ አለባበስ ትለብሽው ዘን መኪያ ጂልባብ ጋር ተዘጋጂቶ ይጠብቅሻል _በጥሩ ሸሪአውን በጠበቀ መስተንግዶ _ኳሊቲ በሆኑ ጨርቆች ያገኛሉ አድራሻ ቤተል ኤጄ ሞል 0929514535

Surah-Saad-سورة ص__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).mp34.15 MB

Surah_As_Saffat_سورة_الصافات_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp35.06 MB

ረመዳን አላለቀም። በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ በኸይር ስራ መሽቀዳደም ይገባል። ለዋጂቡ ቅድሚያ ይስጡ። የገንዘብዎን ዘካ ችላ አይበሉ። የሶላት ጉዳይ አደራ። ዘካተል ፊጥር ባግባቡ ያውጡ። የኛን እጅ የሚጠብቁ ቤተሰቦቻችንን ሐቅ አላህ ባገራልን እናሟላ። ችላ ያሉት እዳ ካለ በጊዜ ያወራርዱ። ከዚያ ባሻገር የወሩ ትሩፋት እንዳያልፈዎት በሌሎችም ኸይር ስራዎች ይቻኮሉ። የታመመን ማሳከም፣ የተራበን ማብላት፣ የታረዘን ማልበስ፣ ፆመኛን ማስፈጠር፣ የመስጂድ ግንባታ ላይ መረባረብ፣ ወዘተ. ከወትሮው በተለየ ረመዳን ላይ የእርዳታ ውትወታው የሚበረታው የአማኞች ልብ ይረጥባል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነው። ስለዚህ የታማኝነት ጥርጣሬ እስከሌለ ድረስ ለተማፅኖዎች ቦታ በመስጠት የራስን አስተዋፅኦ ማበርከት ለቻለ ሰው ትልቅ መታደል ነው። = ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor