💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 008 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 454 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 008 名订阅者。
根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 500 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 008
订阅者
-924 小时
-407 天
-11730 天
帖子存档
ገጠሩስ በጅህልና ነዉ ግን የዲን ትምርት ተማሪ ነን እያሉ አረብ ሀገር ሁነዉም "ጅህልና ያለቀቃቸዉ ብዙ እህቶችን የሚያሸማቅቁ ስንት አሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉና!
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
+2
«ሰውን በሙያው ማሸማቀቅ!!»
---------------------------
ስድብና ትችቱን ስንቱን ግፍ ችላችሁ፡
ጥበባዊ ሙያን ለኛ ላበቃችሁ፡
መሸለም በደነቅ ክብር ሲገባችሁ፡
ዛሬም ይሔ ትውልድ አለ ሲሰድባችሁ!?
......ጥያቄ...‼️
ተምሬያለሁ ብሎ በሀሳብ ሲዘምን፡
እናንተን ማንቋሸሽ አልተፋቀም ለምን!?
አብዛኛው ማህበረሰባችን በተለይ ወደ ገጠር ያለው እጂግ ክፉ እና ዛሬም ያለቀቀው መርዛማ በሽታ አለበት።
ይህ አይነት ነውር ዛሬም ከህዝባችን አዕምሮ አለመነቀሉ በጣም ያሳፍራል።
ሙያን ስራን አምርረን ከመፀየፋችን የተነሳ ብረት፣ሸክላና ቆዳ የሚሰሩ ጀግኖችን በተለያዩ ዘግናኝ ስሞች የምናሸማቅቅ ህዝቦች ሆነን ሳለ የት ጋር ነው የተማርነው ያሳፍራል።
....ዱዓቶች ይህን ጉዳይ በግልፅ መናገርና መምከር አለብን ሀቂቃ!!
ዛሬም ብዙ ወንድሞች ህይወታቸው እየተመሰቃቀለ ነው።
ዛሬም ብዙ እህቶች ለከፍተኛ ጭንቀትና መገለል እየተዳረጉ ነው።
ዛሬም ብዙ ወላጆች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሙያቸው ምክንያት እየተሸማቀቁ ነው።
ይህ ጉዳይ በግልፅና በየትም ቦታ መነገር አለበት።
በየ ሚዲያው ይህ ነገር መወገዝ አለበት ሁላችንም ልንረባረብበት ይገባል።
....አብዛኛው ህዝባችን ኸረ ተማርኩ ያለውም ጭምር....
ዛሬም ሸክላ ሰሪ እያለ ያነውራል።
ዛሬም የብረት ቀጥቃጭ ልጅ እያለ በጥላቻ ይታወራል።
ዛሬም የቆዳ ፋቂ ዘር እያለ በክፉት ይጠራጠራል።
ይህ አይነት አስተሳሰብ ከየት የመጣ ሰይጣናዊ እሳቤ እንደሆነ አላውቅም..ኢስላማችን ግን ይህን ድርጊት በእጂጉ ይቃወማልና ለህዝባችን እናስተምር።
ይህ የረከሰና የዘቀጠ አመለካከት ከመቃብር በታች እስካልሆነ ድረስ ለውጥ አለ ማለት አሳፋሪ ነገር ነው።
....በሰፊው እመለስበታለሁ...✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አስደሳች ዜና ለእዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች፦
👉ቃኢደቱ ኑራንያ
👉 ቁርአን በነዞር
👉ቁርአን በሂፍዝ
ቂርአት የሚሰጥበት ስአታቶች፦
👉በስኡዱ 10:20 ስዓት
👉በዱባይ 11:20 ስዓት
"መመዝገብ ለምትፈልጉ ከታች በተቀመጠ የቴሌግራም አካዉንት ተጠቀሙ!"
ለወንዶች 👇👇
@Abuhibetillah
@Abuhibetillah
ለሴቶች 👇👇
@Zzz793155
@Zzz793155
🤌ሳይሞላ ፈጠን ብላችሁ ተመዝገቡ!
ቂርአቱ የሚካሄደዉ በቴሌግራም ግሩፕ ነዉ!
ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያስተላልፉ !
بَهجَة رمضَان..
اللهمَّ بلِّغنا رمضان؛ مؤمنين
بك، منقادين لشرعك، مسَلِّمين
لوحيِك، مقبلين على طاعتك،
غير مدبرين.
اللهُم رمضان ، وبُيوتك ، والتراويح ،
والتهجّد ، والقبول.. آمين.
«ستر الوجه عبادة والزواج رزق.»
«
ፊትን መሸፈን ኢባዳ ነዉ፣ጋብቻም ከአላህ የሚሰጥ እሪዝቅ ነዉ።»
«فمن ظن أن العبادة تمنع الرزق فقد أساء الظن بالله.»
«ኢባዳ እሪዝቅን ይከለክላል ብሎ የሚያስብ በአላህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን አድርጓል።»
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1اللهمَّ اغفر لي ما قدَّمت وما أخَّرت، وما أسررت وما أعلنت، وما أنت أعلمُ بهِ مني، أنت المقدِّم وأنت المؤخِّر، لا إله إلا أنت.
💧🫧
«تلاوة من سورة المرسلات »
«
ከተስሒሑ ቲላዋ ክፍል 24 የተወሰደ!»
🎙በሙሐመድ ሲራጅ አልኸሚሴ
=
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie+1
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን
👉ንፁህ ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣
👉ንፁህ እንጀራ ማር ፣ ሰርግ ለምደግሱ ለብርዝ የሚሆን ማር
👉ንፁህ እቤት ተዘጋጅቶ የሚፈጭ የለውዝ ቅቤ
👉የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አናግሩን👇👇👇
@Hayuumufa
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
⎘ ደርስ ቁጥር ⓵⓸
የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848
🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله
ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
Repost from ≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ
🔖አጭር ግጥም ለዉዷ እህቴ💧
ዕረተይ እህቴ አትታለይ ይብቃሽ
ያናገረሽ ሁሉ ባል እየመሰለሽ
ዉደ ያለሽ ሁሉ የወደደሹ መስሎሽ
ፍቅር ያለሽ ሁሉ ከአጀቱ ነው ብለሽ
ልብሺን እዳሠጭ ይሆነኛል ብለሺ
ነቃበይ እህቴ አትታለይ ይብቃሺ
በቃጯሌ ሁኝ መታለል ይቅርብሺ
በጃሂል ንግግር አይሠበር ልብሺ
ሊጓዳሺ ነው እጅ ሀራም ላይ ሊዘፍቅሺ
አሥፀያፊ ተግባር ቆሻሻ ሊያሠራሺ ።
ሊጠቅምሺ አደለም ነቃ በይ ነገርኩሺ።
ኧረ ባልም ይሁን ጃሂል ምን ሊሆንሺ
አቂዳዉን ሳይዝ በምኑ ሊመራሺ።
አችን በአደባባይ ጫረታ እዳወጣሺ።
አይሆንሺም እህት በቃ እኔ ነገርኩሺ።
ማንነቱን ሳታይ ጆይን አትበይ ዘለሺ።
ሥለሡ ሳታቂ ሁኔታው ሳይገባሺ ።
በይ አትቅነዝነዢ እዳያቃጥልሺ ።
ከወድሁ ንቂ ምክሬን ከሠማሺ።
ጃሂል ሠዉ መሀይም ወሬ ሲጀምርሺ።
ዳይሎድ አድርጎ ሀይ ወደዋ ሲልሺ።
ሀይ እንተዋወቅ ብሎ ሲጠይቅሺ።
ዝጊዉ እህቴዋየ መልሥም እዳመልሺ።
ፋይል አይደለሺም አች ሠዉ እኮነሺ።
ልክ እደ አዉዷ ዳዉሎድ አድርጓሺ።
ቴሌግራም ላይ ሰርች አድርጎ አዉርዷሺ።
ልክ እደአዉዷ እደ ኢሜጅ ቆጥሮሺ ።
ወደድኩሺ አበድኩኝ ሥክር አልኩኝ
ሲልሺ አች እዉነት መሥሎሺ እደት
ታምኒዉ አለሺ ተጠቀቂ እህቴ ንቃት
ያሥፈልጋል ከቶ በዚህ ዘመን ዘራፊዉ
በርክቷል ወደድኩሺ ይልና ይበዘብዝሻል
ገዘብሺ ጭጭ ሲል ደህና ሁኝ ይልሻል።
ፍቅሩ ከአች አይደለም
ከገዘቡ ሁኗል አችም አስቢበት አቅል ተሰቷሻል
ለኔም ለአችም ምክር አዘል ግጥም
✍እህታችንኡሙ ሓቲም
"ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ላይ የቀረበች"
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed