uk
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 009 підписників, посідаючи 6 118 місце в категорії Релігія і духовність та 2 454 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 009 підписників.

За останніми даними від 01 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -117, а за останні 24 години на -9, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 24.98%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.07% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 500 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 851 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 02 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

14 009
Підписники
-924 години
-407 днів
-11730 днів
Архів дописів
•አግቡ! ጋብቻ የወንጀል በሮችን ይዘጋል !
•አግቡ! ጋብቻ የወንጀል በሮችን ይዘጋል !

ወንድነት! ወንድነት ማለት 5 አዉቃት ሶላት ከወንዶች ጋር አላህ ቤት ለመስገድ የሚቆም ነዉ!
ወንድነት! ወንድነት ማለት 5 አዉቃት ሶላት ከወንዶች ጋር አላህ ቤት ለመስገድ የሚቆም ነዉ!

ገጠሩስ በጅህልና ነዉ ግን የዲን ትምርት ተማሪ ነን እያሉ አረብ ሀገር ሁነዉም "ጅህልና ያለቀቃቸዉ ብዙ እህቶችን የሚያሸማቅቁ ስንት አሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉና!

«ሰውን በሙያው ማሸማቀቅ!!» --------------------------- ስድብና ትችቱን ስንቱን ግፍ ችላችሁ፡ ጥበባዊ ሙያን ለኛ ላበቃችሁ፡ መሸለም በደነቅ ክብር ሲገባችሁ፡ ዛሬም ይሔ ትውልድ አለ
+2
«ሰውን በሙያው ማሸማቀቅ!!» --------------------------- ስድብና ትችቱን ስንቱን ግፍ ችላችሁ፡ ጥበባዊ ሙያን ለኛ ላበቃችሁ፡ መሸለም በደነቅ ክብር ሲገባችሁ፡ ዛሬም ይሔ ትውልድ አለ ሲሰድባችሁ!? ......ጥያቄ...‼️ ተምሬያለሁ ብሎ በሀሳብ ሲዘምን፡ እናንተን ማንቋሸሽ አልተፋቀም ለምን!? አብዛኛው ማህበረሰባችን በተለይ ወደ ገጠር ያለው እጂግ ክፉ እና ዛሬም ያለቀቀው መርዛማ በሽታ አለበት። ይህ አይነት ነውር ዛሬም ከህዝባችን አዕምሮ አለመነቀሉ በጣም ያሳፍራል። ሙያን ስራን አምርረን ከመፀየፋችን የተነሳ ብረት፣ሸክላና ቆዳ የሚሰሩ ጀግኖችን በተለያዩ ዘግናኝ ስሞች የምናሸማቅቅ ህዝቦች ሆነን ሳለ የት ጋር ነው የተማርነው ያሳፍራል። ....ዱዓቶች ይህን ጉዳይ በግልፅ መናገርና መምከር አለብን ሀቂቃ!! ዛሬም ብዙ ወንድሞች ህይወታቸው እየተመሰቃቀለ ነው። ዛሬም ብዙ እህቶች ለከፍተኛ ጭንቀትና መገለል እየተዳረጉ ነው። ዛሬም ብዙ ወላጆች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሙያቸው ምክንያት እየተሸማቀቁ ነው። ይህ ጉዳይ በግልፅና በየትም ቦታ መነገር አለበት። በየ ሚዲያው ይህ ነገር መወገዝ አለበት ሁላችንም ልንረባረብበት ይገባል። ....አብዛኛው ህዝባችን ኸረ ተማርኩ ያለውም ጭምር.... ዛሬም ሸክላ ሰሪ እያለ ያነውራል። ዛሬም የብረት ቀጥቃጭ ልጅ እያለ በጥላቻ ይታወራል። ዛሬም የቆዳ ፋቂ ዘር እያለ በክፉት ይጠራጠራል። ይህ አይነት አስተሳሰብ ከየት የመጣ ሰይጣናዊ እሳቤ እንደሆነ አላውቅም..ኢስላማችን ግን ይህን ድርጊት በእጂጉ ይቃወማልና ለህዝባችን እናስተምር። ይህ የረከሰና የዘቀጠ አመለካከት ከመቃብር በታች እስካልሆነ ድረስ ለውጥ አለ ማለት አሳፋሪ ነገር ነው። ....በሰፊው እመለስበታለሁ...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

نصيحتي للنساء 15.mp310.62 MB

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስደሳች ዜና ለእዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች፦ 👉ቃኢደቱ ኑራንያ 👉 ቁርአን በነዞር 👉ቁርአን በሂፍዝ ቂር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስደሳች ዜና ለእዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ  ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች፦ 👉ቃኢደቱ ኑራንያ   👉 ቁርአን በነዞር 👉ቁርአን በሂፍዝ ቂርአት የሚሰጥበት ስአታቶች፦ 👉በስኡዱ 10:20 ስዓት 👉በዱባይ 11:20 ስዓት "መመዝገብ ለምትፈልጉ ከታች በተቀመጠ የቴሌግራም አካዉንት ተጠቀሙ!" ለወንዶች 👇👇 @Abuhibetillah @Abuhibetillah ለሴቶች  👇👇 @Zzz793155 @Zzz793155 🤌ሳይሞላ ፈጠን ብላችሁ ተመዝገቡ! ቂርአቱ የሚካሄደዉ በቴሌግራም ግሩፕ ነዉ! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያስተላልፉ !

• ከሆነ ጊዜ በኃላ የማያስመስልና እራሱን የሆነ ሰው እንደ እብድ ነው የሚቆጠረው🙌 منقول

بَهجَة رمضَان.. اللهمَّ بلِّغنا رمضان؛ مؤمنين بك، منقادين لشرعك، مسَلِّمين لوحيِك، مقبلين على طاعتك، غير مدبرين. اللهُم رمضان ، وبُيوتك ، والتراويح ، والتهجّد ، والقبول.. آمين.

«ستر الوجه عبادة والزواج رزق.» «ፊትን መሸፈን ኢባዳ ነዉ፣ጋብቻም ከአላህ የሚሰጥ እሪዝቅ ነዉ።» «فمن ظن أن العبادة تمنع الرزق فقد أساء الظن بالله.» «ኢባዳ እሪዝቅን ይከለክላል ብሎ የሚያስብ  በአላህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን አድርጓል።» ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1

•• رمضان فرصة العمر ..💋

አላህ ሆይ! ለሰዎች ደስታ መፍተሄ መሆን ባንችልም፤ ለሀዘናቸው ምክኒያት ከመሆን ጠብቀን።

اللهمَّ اغفر لي ما قدَّمت وما أخَّرت، وما أسررت وما أعلنت، وما أنت أعلمُ بهِ مني، أنت المقدِّم وأنت المؤخِّر، لا إله إلا أنت. 💧🫧           

«تلاوة من سورة المرسلات » «ከተስሒሑ ቲላዋ ክፍል 24 የተወሰደ!» 🎙በሙሐመድ ሲራጅ አልኸሚሴ = t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን 👉ንፁህ ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ 👉ንፁህ እንጀራ ማር ፣ ሰርግ ለምደግሱ ለብርዝ የሚሆን ማር 👉
+1
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን 👉ንፁህ ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ 👉ንፁህ እንጀራ ማር ፣ ሰርግ ለምደግሱ ለብርዝ የሚሆን ማር 👉ንፁህ እቤት ተዘጋጅቶ የሚፈጭ የለውዝ ቅቤ 👉የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አናግሩን👇👇👇 @Hayuumufa

ሙስሊምን መሳደብ እና ተያያዥ ነጥቦች የተዳሰሱበት ይደመጥ ሼር ይደረግ☝️

📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ⎘ ደርስ ቁጥር  ⓵⓸ የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓ t.me/durusuabihizam/1848 🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله ደርሱን ለመከታተል ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/durusuabihizam

🔖አጭር ግጥም ለዉዷ እህቴ💧 ዕረተይ እህቴ አትታለይ ይብቃሽ ያናገረሽ ሁሉ ባል እየመሰለሽ ዉደ ያለሽ ሁሉ የወደደሹ መስሎሽ ፍቅር ያለሽ ሁሉ ከአጀቱ ነው ብለሽ ልብሺን እዳሠጭ ይሆነኛል ብለሺ ነቃበይ እህቴ አትታለይ ይብቃሺ በቃጯሌ ሁኝ መታለል ይቅርብሺ በጃሂል ንግግር አይሠበር ልብሺ ሊጓዳሺ ነው እጅ ሀራም ላይ ሊዘፍቅሺ አሥፀያፊ ተግባር ቆሻሻ ሊያሠራሺ ። ሊጠቅምሺ አደለም ነቃ በይ ነገርኩሺ። ኧረ ባልም ይሁን ጃሂል ምን ሊሆንሺ አቂዳዉን ሳይዝ በምኑ ሊመራሺ። አችን በአደባባይ ጫረታ እዳወጣሺ። አይሆንሺም እህት በቃ እኔ ነገርኩሺ። ማንነቱን ሳታይ ጆይን አትበይ ዘለሺ። ሥለሡ ሳታቂ ሁኔታው ሳይገባሺ ። በይ አትቅነዝነዢ እዳያቃጥልሺ ። ከወድሁ ንቂ ምክሬን ከሠማሺ። ጃሂል ሠዉ መሀይም ወሬ ሲጀምርሺ። ዳይሎድ አድርጎ ሀይ ወደዋ ሲልሺ። ሀይ እንተዋወቅ ብሎ ሲጠይቅሺ። ዝጊዉ እህቴዋየ መልሥም እዳመልሺ። ፋይል አይደለሺም አች ሠዉ እኮነሺ። ልክ እደ አዉዷ ዳዉሎድ አድርጓሺ። ቴሌግራም ላይ ሰርች አድርጎ አዉርዷሺ። ልክ እደአዉዷ እደ ኢሜጅ ቆጥሮሺ ። ወደድኩሺ አበድኩኝ ሥክር አልኩኝ ሲልሺ አች እዉነት መሥሎሺ እደት ታምኒዉ አለሺ ተጠቀቂ እህቴ ንቃት ያሥፈልጋል ከቶ  በዚህ ዘመን ዘራፊዉ በርክቷል ወደድኩሺ ይልና ይበዘብዝሻል ገዘብሺ ጭጭ ሲል ደህና ሁኝ ይልሻል። ፍቅሩ ከአች አይደለም ከገዘቡ ሁኗል አችም አስቢበት አቅል ተሰቷሻል ለኔም ለአችም ምክር አዘል ግጥም ✍እህታችንኡሙ ሓቲም "ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ላይ የቀረበች" ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed