💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 035 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 109,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 448 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 035 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 422 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 035
订阅者
-924 小时
-417 天
-11030 天
帖子存档
• جمع الله بيّن قلبين أرادَا العفَافَ والصلاح .
• መስተካከል እና ጥቡቅ ለመሆን የሚፈልጉ ሁለት ልቦችን አላህ ያገናኝ ! አሚን🤲
=
t.me/https_Asselefya1
• لا يخذل الله قلباً ظن به خيراً..
«አላህ በእርሱ መልካም የሚያስብ (የሚጠረጥርን) ልብን አያሳፍርም።»
=
t.me/https_Asselefya1
•
አሁንማ ሊያጠፉን በሚያልሙ
ሰዎች መሀል እየሳቅን መኖር
ተለማመድን........ !
=
t.me/https_Asselefya1በሉ ትምህርት ወሰዱ ከዚህ!
ባለ ትዳር ሴቶች አባ ወራ ተኚቶ እንድህ መሳቅ አቁሙ ! ለሚከተላችሁ ተጠያቂ አይደለሁም ተናግሪያለሁ🙌
ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ¡
إنما الإنسان أثر فأحسنوا أثركم !
«የሰዉ ልጅ ፋና (ተፀኖ) አለዉ ፋና(ተፀኖችሁን) አሳምሩ !»
t.me/https_Asselefya1
- إن اللهَ لا ينسى ، إن اللهَ لا يُهمِل.
" አላህ አይዘነጋም (ችላ) አይልም፣ አላህ አይረሳም !
=
« لا تيأس ، فربك يبدل الأحوال بلحظة።
«ጌታህ ሁኔታዎችን በቅጽበት ሊለውጥ ስለሚችል ተስፋ አትቁረጥ።»
=
« من أراد أن يحيا بستر الله،
فلا يكشف ستر أحد. »
«
በአላህ (ጥበቃ) ሰትር ዉስጥ ለመኖር የሚፈልግ ሁሉ፣ የሌሎችን ማስጥር አያጋልጥ።»
=
t.me/https_Asselefya1
=ተላይ ተናግረን ነበረ በኔ ቦት በኩል በፀሁፍ የምትመጡ ምን አልባች መልስ ላታገኙ ትችላላችሁ እና በሪከርድ ኑ ማለቴ ነዉ🙌 ስራ አታስፈቱ በታዘዛችሁት መሠረት ብቅ በሉ
«አንዳንድ ቀኖች በጣም ደስ የሚል ነገር አላቸዉ! ባላሰብነዉ ሁኔታ በዉስጥታችን ደስታን ጭረዉ ያልፋሉ!
"يا رب لك الْحمد كما ينبغي لجلال وجهك ولعظيم سلطانك !
=
t.me/https_Asselefya1
ውድ እህቶች በቴክስት አናስገባም ግዴታ አረጋግጠን ስለሆነ አድ የምናደርገው በሪከርድ በመግባት ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም🙌
«ክቡርና ድንቅ አድርጎ የፈጠረህ ጌታህ የልብህን መሻት አይቶ ከጎንህ እንደሚቆም እመን። የምትፈልገውን ጠይቀው፣ ላደረገልህ ነገር ሁሉ አመስግነው!»
@AbuHafsuaImam
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!!
📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
&
@Qudwatii1_bot
አላማችን ሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነው!!!
❝ኢብኑ ተይሚያ የሡናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ❞
ወገን ምን እየተካሄደ
እኔ መንግስት ያሰረዉ መስሎኝ እኮ...
ለካ ህዝቤ በሌላ ነዉ ብቻ ነገሩ ያማል አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ
