fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 039 مشترک است و جایگاه 6 109 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 448 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 039 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -9 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.37% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.06% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 422 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 851 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 039
مشترکین
-924 ساعت
-417 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
• جمع الله بيّن قلبين أرادَا العفَافَ والصلاح . • መስተካከል እና ጥቡቅ ለመሆን የሚፈልጉ ሁለት ልቦችን አላህ ያገናኝ ! አሚን🤲 = t.me/https_Asselefya1

• لا يخذل الله قلباً ظن به خيراً.. «አላህ በእርሱ መልካም የሚያስብ (የሚጠረጥርን) ልብን አያሳፍርም።» = t.me/https_Asselefya1

• አሁንማ ሊያጠፉን በሚያልሙ ሰዎች መሀል እየሳቅን መኖር ተለማመድን........ ! = t.me/https_Asselefya1

በሉ ትምህርት ወሰዱ ከዚህ! ባለ ትዳር ሴቶች አባ ወራ ተኚቶ እንድህ መሳቅ አቁሙ ! ለሚከተላችሁ ተጠያቂ አይደለሁም ተናግሪያለሁ🙌 ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ¡

إنما الإنسان أثر فأحسنوا أثركم ! «የሰዉ ልጅ ፋና (ተፀኖ) አለዉ ፋና(ተፀኖችሁን) አሳምሩ !» t.me/https_Asselefya1

- إن اللهَ لا ينسى ، إن اللهَ لا يُهمِل. " አላህ አይዘነጋም (ችላ) አይልም፣ አላህ አይረሳም ! =

اجمل الحياة في طاعه الله ! " አላህን በመታዘዝ ሕይወት ዉብ ናት !

« لا تيأس ، فربك يبدل الأحوال بلحظة። «ጌታህ ሁኔታዎችን በቅጽበት ሊለውጥ ስለሚችል ተስፋ አትቁረጥ።» =

« من أراد أن يحيا بستر الله،   فلا يكشف ستر أحد. » «በአላህ (ጥበቃ) ሰትር  ዉስጥ ለመኖር የሚፈልግ ሁሉ፣ የሌሎችን ማስጥር አያጋልጥ።» = t.me/https_Asselefya1 =

ተላይ ተናግረን ነበረ በኔ ቦት በኩል በፀሁፍ የምትመጡ ምን አልባች መልስ ላታገኙ ትችላላችሁ እና በሪከርድ ኑ ማለቴ ነዉ🙌 ስራ አታስፈቱ በታዘዛችሁት መሠረት ብቅ በሉ

«አንዳንድ ቀኖች በጣም ደስ የሚል ነገር አላቸዉ! ባላሰብነዉ ሁኔታ በዉስጥታችን ደስታን ጭረዉ ያልፋሉ! "يا رب لك الْحمد كما ينبغي لجلال وجهك ولعظيم سلطانك ! = t.me/https_Asselefya1

ውድ እህቶች በቴክስት አናስገባም ግዴታ አረጋግጠን ስለሆነ አድ የምናደርገው በሪከርድ በመግባት ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም🙌

«ክቡርና ድንቅ አድርጎ የፈጠረህ ጌታህ የልብህን መሻት አይቶ ከጎንህ እንደሚቆም እመን። የምትፈልገውን ጠይቀው፣ ላደረገልህ ነገር ሁሉ አመስግነው!» @AbuHafsuaImam

☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! 📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ
☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! 📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓ @Ass_Selefyaa1bot                 & @Qudwatii1_bot አላማችን ሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነው!!! ❝ኢብኑ ተይሚያ የሡናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ❞

ወገን ምን እየተካሄደ እኔ መንግስት ያሰረዉ መስሎኝ እኮ... ለካ ህዝቤ በሌላ ነዉ ብቻ ነገሩ ያማል አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ