ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 290 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 172,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 367

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 290 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -61,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.77%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 396 次浏览,首日通常累积 1 151 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 290
订阅者
-724 小时
+117
-6130
帖子存档
• ጉዳዬችህ ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋ እረፍት ታገኛለህ !
• ጉዳዬችህ ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋ እረፍት ታገኛለህ !

አሚን በሉ ያ ላጢያንስ ሁላ¡

ንፁህ የህይወት መዝገብ ተሰጥቶሃል። አንተ ደግሞ ብዕር ነህ። በነፃው መዝገብህ ላይ የፈለከውን ትፅፋለህ። መልካም ከፃፍክበት መልካም ምንዳ ይጠብቅኻል። መጥፎ ከፃፍክበት ደግሞ ነፍስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

الجزء_التاسع_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.30 MB

" ለምንድነዉ ግን ወንድሞቻችን እወዳችኋለሁ ለማለት የምንፈራ እ " ልንገራችሁ እንጅ እኔማ አንድ ቀን ታላቅ ወንድሜ ደዉየ እያወራሁ ልዘጋ ስል እወድሀለሁ ብዬ እሱም ደንግጦ በድንጋጤ ድምፀ እኔም በ
" ለምንድነዉ ግን ወንድሞቻችን እወዳችኋለሁ ለማለት የምንፈራ እ " ልንገራችሁ እንጅ እኔማ አንድ ቀን ታላቅ ወንድሜ ደዉየ እያወራሁ ልዘጋ ስል እወድሀለሁ ብዬ እሱም ደንግጦ በድንጋጤ ድምፀ እኔም በጣም በጣም እወድሻለሁ እያለ ቀጠለ ...! በቃ በተግባር ነዉ የምንኖር በቃል ለመግለፀ የምንቸገር ሰዎች አለን ለማለት ነዉ! =

• የአገላለፅ ምጥቀት ! ከሁሉም አንዳቸዉኳ አላህ አያቁም !

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🍀 تلاوة من صـلاة التـراويح 📖 من سورۃ الإسراء إلی الکهف « لیلة ١٤ رمضان لعام ۱٤٤٧ »
🎙  القارئ:عبدالرحمن الإتیوبي
= t.me/abuUseyminabdurehman

الجزء_الثامن_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp313.51 MB

• ቤይሩት ገጠር እኛ ያለንበት አካባቢ በምሽት ይሄን ይመስላል...! ሀቂቃ እኔ ይሄን ያክል የሚያስብልኝ ሰዉ አለ ብዬ አላስብም ነበረ ግን ለካ አላችሁኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወደ ገጠር ሄደናል ብዬ ፀፌ ነበረ ምግብ አለ ወይ መጠጥስ ልብስስ እያላችሁ የጠየቃችሁኝ አስባችሁ ሁሉም አለ አልሃምዱሊላህ ከዛ ድንጋጤ አዉጥቶ በዚህ እያኖረን ነዉ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ልላችሁ እወዳለሁ! በተለይ በቦት በኩል ሁሌ ጧት ማታ ሁኔታችን የምጠይቁኝ እና ምርጥ ሰዎች አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ለኔ እንዳሰባችሁ አላህ ያስብላችሁ 🤲 ✍

• እንዲህም ዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ! =
• እንዲህም ዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ! =

• አላህ ሀራም ያደረገዉ ነገር ላይ እወድቃለሁ ብሎ ለነፍሱ የሚፈራ አካል ለጋብቻ ችሎታ ካለዉ ሊያገባ ግድ ይለዋል።

ከሸይጧን መጠበቂያ ታላቁ ዚክር የእዉቀት ባለቤቶት ይላሉ፦ لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ، 100 ጊዜ በቀን ያለ አካል ፣ሸይጧን አይቀርበዉም፣ በኢባዳዉ ላይ ተፀኖ ያያል፣ ለሶላት ፈጅርም ይነቃል። =