💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 859 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 859 名订阅者。
根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 859
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
⎷
ህይወት ትርጉም የሚኖረዉ ሁሌ ንቁ ስትሆን፣ ግብ ስታበጅ እና በየ ጊዜዉ ዓላማህን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልገዉን መስዋዕት በቀጣይነት ስትከፍል ነዉ።
↝ t.me/https_Asselefya1⎷
የማያልፉ የሚመስሉ ነገሮች ሁሉ እያለፉ ነው። አብሽሩ መልካም ምሽት!
=
t.me/https_Asselefya1እኔ የምላችሁ የቻናላችን ፕሮፋይል ትቀየር ወይስ አትቀየር እስኪ ሀሳብ ስጡ እ
ትቀየር የሚል 👍 በዚች ያሳዉቅ
አትቀየር የሚል 👎 በዚች ያሳዉቅ
=
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ፈዳኢሉል ቁርአን
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14246
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
የሰዉ ልጅ ከማይመስሉት ከማይረዱት ሰዎች ጋር እስረኛ ነዉ።ከሚመስሉት ሰዎች ጋር የህሊና እረፍት ያገኛል ስለሆነም ከሚመስሉህ ሰዎች ጋር ብረር ።
=
t.me/fewaidabdurazaq/1794➩ይቅር ባይ ልቦችም ይዝላሉ ፤ ቅን ልቦችም ይደክማሉ ፤ ቻይ ልቦችም ይሰበራሉ ....... በእውነት አቅም ያንሳቸዋል ........... እስክታጧቸው አትጠብቁ ፥ ይቅር ባይነታቸውን አትልመዱት ፥ እናንተም መፀፀት ምን እንደሆነ እንዳይጠፋባችሁ...!
👉የሰውን ልብ አትስበሩ ወዳጆቼ! በይቅርታ የማይድኑ ልቦች አሉ።ስለዚ ተጠንቀቁ ስሜቱ ከባድ ነው።
http://t.me/https_Asselefya1
•• طاعةُ العـبدِ في السـرِّ دليـلٌ على قُوّة إيمانـهِ وإخلاصـه لـربه وكـان النّـبيُ ﷺ يسـأل ربه خشيته في السـرِّ والـعلانية.
وأفــضلُ الــنّوافل إسـرارهـا 🌹
•• قال الإمام ابنُ القيّم رحمه الله :
فـالإسـلام الحــقيـقي غـريـب جـــداً
وأهلــه غُرباء أشـدّ الغُـربة بين النّـاس.
مـدارج السّـالكيـن (١٤٨/٣)
=
