ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 963 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 049,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 441 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 963 名订阅者。

根据 07 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 061 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 08 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 963
订阅者
-324 小时
-477 天
-11730 天
帖子存档
ቆፍጣና ወንድ ወደፊት ይጓዛል እንጂ ስሞታ አያበዛም! አለበለዚያ ምንም ሳይከፈልህ የተጎጂን የመስዕዋትነት ገፀ ባህሪን እድሜህን ሙሉ በብቃት ትተውናለህ! የመስዕዋት በግ! منقول ✌️

ኒቃብን በስርዓት የለበሱ ሴቶችን ስመለከት የምድር ጌጦች፣ ተንጠፍጥፎ የቀረው የሐያእ ካባ ጠባቂዎች፣ ከቤተሰብና ዙርያቸው ካለው ማህበረሰብ ተፅዕኖ ጋር ተነግሮ የማያልቅ መስዕዋትነት የከፈሉ እንቁዎች መሆናቸው ይሰማኛል። አላህ ምንዳቸውን ያብዛው!  ምንዳውን ከጅለው፣ ትዕዛዙን አክብረውና ቅጣቱን ሰግተው ለሚኖሩለት ታላቅ ዓምልኮ ምንዳቸውን የሀሴቷንና የተድላዋን ሀገር ጀነት ያድርግላቸው። منقول =

ኒቃብን በስርዓት የለበሱ ሴቶችን ስመለከት የምድር ጌጦች፣ ተንጠፍጥፎ የቀረው የሐያእ ካባ ጠባቂዎች፣ ከቤተሰብና ዙርያቸው ካለው ማህበረሰብ ተፅዕኖ ጋር ተነግሮ የማያልቅ መስዕዋትነት የከፈሉ እንቁዎች መሆናቸው ይሰማኛል። አላህ ምንዳቸውን ያብዛው!  ምንዳውን ከጅለው፣ ትዕዛዙን አክብረውና ቅጣቱን ሰግተው ለሚኖሩለት ታላቅ ዓምልኮ ምንዳቸውን የሀሴቷንና የተድላዋን ሀገር ጀነት ያድርግላቸው። منقول =

{ فَتَبَسَّمَ ضَاحِكًا مِنْ قَوْلِهَا وَقَالَ رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَى وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ } =

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ የእርዳታ ጥሪ ወንድማችን ሙዓዝ አከለ የመስጂድ ኻዲም ዲኑን ወዳጅ ጀግና ወንድማችን ነበር። ለዲኑ ወደኋላ የማይል ሁሌም ሙስሊሞችንና ኢስላምን ከፍ ለማድረጋ የሚተጋ ወንድማችን ነበር ግን አሁን ላይ በምታዩት መልኩ መስከረም 12/2018 ከመካነ ሰላም ወደ አዲስ አበባ በሚሄድ መኪና በተከሰተው የትራፊክ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። #ታፋው ላይ ያለ አጥንተ ለሁለት የተቆመጠ እና #ወገቡ ላይ የዲስክ መንሸራተትና ሰብርባሪ አጥንት ሰውነቱ ውስጥ በመኖሩ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተብሏል። ወንድማችን እናትም አባትም የሌለው የቲም ነው። የሁላችሁንም እገዛ ይፈልጋል እና ሁላችሁም በምትችሉት ከጎኑ እንዲትቆሙ በአሏህ ስም እንጠይቃለን። ሙአዝ አከለ ንግድ ባንክ 1000701286484 አለባቸው አከለ ንግድ ባንክ 1000129505714 የቴሌ ግራም ማስተባበሪያ ግሩፕ ሊንክ👇👇 https://t.me/+Ktwh6s-nGLpkNzc0 የዋትሳብ ማስተባባሪያ ግሩፕ ሊንክ👇👇 https://chat.whatsapp.com/BICYGz3SKr16KlMnMOjTRN?mode=ems_share_t የኢሞ  ማስተባበሪያ ሊንክ👇👇 https://s.imoim.net/N5T1CA

"‏مَن وَجد في نفسه إعراضًا عن طاعاتٍ كان يفعلُها فلُيُكثر من الاستغفار" ابن عثيمين، تفسير سورة المائدة (1/483) =

🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦ قال الشيخ بكر أبو زيد رحمه الله : فساد النساء سببه الأول تساهل الرجال «የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።»
[ حراسة الفضيلة 114 ]
= t.me/https_Asselefya1

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሠላም ናችሁ ቤተሰብ አለሁ ቤታችን ለ3 ቀን ገደማ ኢንተርኔት ተቋርጦብን ነዉ እሺ ! የት ነሽ ብላችሁ የፈለጋችሁኝ ቀጥታ የደወላችሁልኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር እኔ ይሄን ያክል ትከታተሉኛላችሁ ብዬ አላስብም ነበር 🖐

አሁን አድ አድርጊ ብላችሁ የምትመጡ ይቅርታ አይመችም አሁን ነገ ኢንሻ አላህ በጊዜ ብትመጡ ነበረ .....አወፍ በሉ

ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ❗️ ደስስሶ የሚል አንደበት ተግሳፅ
ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ❗️ ደስስሶ የሚል አንደበት ተግሳፅ

ጥፍጥና ቆራጩ ሞት በሚል ርእስ ቀጥለናል ኑ✋🏽

ፕሮግራም ጀመረ ኑ ፈጥናችሁ 🚲

ለፕሮፋይላችሁ ጀባ ብያለሁ ✋
ለፕሮፋይላችሁ ጀባ ብያለሁ ✋

ቴክኖሎጅያ 🤚 በቃ ምግብ ስመገብ አንገቴ ይገለጥብኛል ብሎ መጨናነቅ ቀረ ሸጋ ኒቃብ እንዴት አያችሁት ?!