💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 889 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 281,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 889 名订阅者。
根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -184,过去 24 小时变化为 -25,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.92% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 961 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 889
订阅者
-2524 小时
-507 天
-18430 天
帖子存档
56/ 11 እየመራ ነዉ ህእ¡ በዚሁ አጋጣሚ እየለየን ነዉ ¡ አይዟችሁ ሴቶች ፀድት ዉልዉል ፏ ብትን በሉ ለራሳችሁ ደስ ይላል እኮ በሀቂቃ ለራስ ራስን መጠበቅ መቆነጃጀት ግደታ ለባል ብቻ መሆን የለበትም። ቤት እስከ አለሽ ባእድ ወድ ካላየሽ ፏ በይ እስከ መቼ መርፎቅፎቅ እ ለማንስ ብለሽ !? ለባልሽማ ሲሆን ጨምሪ በዉበት ላይ ዉበት በቅልጥፍና ላይ ቅልጥፍና...ምክንያቱም እሱ አንችን አይቶ በተደሰተ ቁጥር አጅር አለሽ እንዳትዘነጊዉ በቀላል ስራ አጅር መሸመት አትፈልጊም እ¡ አበዛሁባችሁ እ በሉ መልካም ጊዜ በሌላ ርእስ እንመለሳለን !
=
ለፍልስጤም ወገኖቻችን አጥብቆ ዱዓ ማድረግ ይገባል። "ዱዓእ ብቻ ምን ይሰራል?" የሚሉ ሰዎች አሉ።
1፡- ሙስሊም የዱዓን ጉዳይ አቅልሎ አይመለከትም።
2ኛ፦ ሌላ ነገር ለማድረግ አቅሙ የለንም። አቅሙ እስከሚኖረን ዱዓው ይቅር አይባልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ዲስ ላይኮች አይዟችሁ አሁንም አረፈደም እያበጠራችሁ ህእ¡ የራሷንም የቤቷንም ንፀህና የምትጠብቅ ሴት የእዉነትም ሴት ነች! ንፀህና ለራስ ነዉ ! ሳገባ ወይም ሀገር ስገባ ተብሎ ጊዜ አይሰጥም ሁሌም ፏ በማለት ራስሽ ጠብቂ ! ሁሉም ልምድ ይላል አሁን ባለሽበት ያለመዴ ኋላ ብዙ ሀላፊነት ሲደራረብ አይመጣም! So ሁሌም ራስሽ ጠብቂ ! ለራስሽ ራስሺ ተንከባካቢ ሁኚ ! ሌላዉ ከአንች በኋላ ይደርሳል በማንኛዉም ጉዳይ ቅድሚያ ለራስሺ ስትሰጪ ሁሌ ደስተኛ የምትሆኚ ! ካላመንሺኝ ሞክሪዉ ¡
||
ሚድያ ለሚድያ ስዞሪ ፀጉርሺ ተያይዞ ተያይዞ ተቆጣጥሮ ማን እዳበጥርልሺ እየጠበቅሺ ነው? ኧረ አበጥሪው እህቱ ምነው 🪮🪮 ተነቃቅሎ እስከሚረግፍ ነው እዴ እምጠብቂው!
አልከባከብ ብለሺ ኋላ ፀጉሬ ረገፈ፣ በነነ ፣ሳሳ ትያለሺ ከአያያዝ ጉድለት መሆኑን ዘንግተሺ!!
ነገረኛ ሆንኩባችሁ ኣ¡
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ
«ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»
📄ክፍል: 05
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205
﴿ وَلَو تَرى إِذ وُقِفوا عَلَى النّارِ فَقالوا يا لَيتَنا نُرَدُّ وَلا نُكَذِّبَ بِآياتِ رَبِّنا وَنَكونَ مِنَ المُؤمِنينَ ﴾
በሉ እንደማታሳፍሩኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከ15ሺ በላይ ነዉ ያለን ሁላችንም የአቅማችንን በመሳተፍ ወንድማችን ሂወቱ እናትርፍ ለልጆቹ ከቤቱ እንመልሰዉ ከቤቱ ከልጆቹ ከራቀ 1 አመት ሞላዉ በህመሙ ምክንያት አዲስ አበባ ኩላሊት እጥበቱ እየተከታተለ እኛ እያለን እስከመቸ ወንድማችን በዚህ ሁኔታ ይሰቃያል !? የልጆች ናፍቆትስ ናፍቆትን ሁላችንም እናቀዋለን እና...! *ለወንድማን የሱ ወንድም ኩላሊት ሊሰጠዉ ፍቃደኛ ሆኖ ሙሉ ፕሮሰስ አልቆ መቀየር ብቻ የቀረ ያም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመዉ ያን በመሙላት ሁላችንም እንሳተፍ እላችሁ አለሁ
እህታችሁ ....
=
🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
«የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!»
🔖በእለቱ የሚታደሙ ወንድሞቻችን፦
1) አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
2) አብዱረሕማን አቡ አብዱረሂም
3) ሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ
5)ሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ ሌሎችም ይታደማሉ !
🛑👉ወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፊል በማድረግ ምክንያት ለብዙ ቀኖች የትጥበት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ እንድታከም ብለን ከአሁን በፊት የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ነበረ ጉዳዬ ተጠቃሎ አልቆ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ስላለን አሁንም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመን እርዳታችሁ ፈልገን ወደ እናንተ መጥተኛል ! 50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ እና ሁላችሁም ትተባበሩን የወንድማችን ሂወት ታደጉልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር !
የቻናል ሊንክ 👇👇👇👇👇👇
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
"
እኔ የምላችሁ ለዱኒያም ለአኼራም የማይጠቅሙን ነገሮች በመራቅ ለምን ራሳችንን አንጠብቅም? ለምሳሌ ሚድያ ሁሉም ላይ ስንዞር እንዉላለን ግን ቁጭ ብለን ምን ተጠቀምኩ ምንስ ተቀየርኩ ስንል ምንም? እና ምን ልላችሁ ነዉ ጊዜ ሂወት ነዉ እና ሂወታችንን በከንቱ አናሳልፍ የሚጠቅሙን ቻናሎች እና ሚድያዎች ብቻ እንጠቀም ሌላ ከስልካችን እናጥፋ ኪሳራ ብቻ ስለሆነ ትርፉ!
#ሰላም
=
t.me/https_Asselefya1በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
ሼር ይደረግ 👇👇
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
እኔ የምላችሁ ቴሌግራም አጠቃቀም ሳንችል በፊት ዋትሳፕ ላይ አፋችን ያስፈቱን ኡስታዞቻችን የት ናቸዉ !? የምር በነሱ ጊዜ ደስ የሚል ጊዜ ነበረ አሁን ቴሌግራም አላህ ካዘነለት ዉጭ ለመበላሸት ለመበሻሸቅ ሰበብ እየሆነ ነዉ !? አሁንም ተመልሰን ወደ ኋላ እንሂድ ማለቴ ከድሮ ኡስታዞቻችን እንመለስ እና እንቅራ ሳይሻል አይቀርም አይመስላችሁም !? ማለቴ አደብ ለራሳቸዉ ተግብረዉ ነበረ የሚያስተምሩን እንደገና እኛን መክረዉ ገስፀዉ ያስተካከሉን ኡስታዝ ከተባለ ገና በስሙ ነበረ የምንፈራ አሁን ጭራሽ ከምንም አንቆጥር እኮ ጭራሽ እንደማንኛዉም ሰዉ የምናይ ለመሆኑ ምን ሁነን ነዉ በሉ !? እስኪ አሁን ሁኔታችን ከድሮ ጋር እናወዳድረዉ የት ነን በሉ !? መልካም የራስ ፈተሻ ምሺት !
=
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላ
════════════════
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
Surah-Al-Fath-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).m4a9.34 MB
