fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 889 مشترک است و جایگاه 6 281 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 555 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 889 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 17 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -184 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -25 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.28% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.92% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 961 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 889
مشترکین
-2524 ساعت
-507 روز
-18430 روز
آرشیو پست ها
56/ 11 እየመራ ነዉ ህእ¡ በዚሁ አጋጣሚ እየለየን ነዉ ¡ አይዟችሁ ሴቶች ፀድት ዉልዉል ፏ ብትን በሉ ለራሳችሁ ደስ ይላል እኮ በሀቂቃ ለራስ ራስን መጠበቅ መቆነጃጀት ግደታ ለባል ብቻ መሆን የለበትም። ቤት እስከ አለሽ ባእድ ወድ ካላየሽ ፏ በይ እስከ መቼ መርፎቅፎቅ እ ለማንስ ብለሽ !? ለባልሽማ ሲሆን ጨምሪ በዉበት ላይ ዉበት በቅልጥፍና ላይ ቅልጥፍና...ምክንያቱም እሱ አንችን አይቶ በተደሰተ ቁጥር አጅር አለሽ እንዳትዘነጊዉ በቀላል ስራ አጅር መሸመት አትፈልጊም እ¡ አበዛሁባችሁ እ በሉ መልካም ጊዜ በሌላ ርእስ እንመለሳለን ! =

ለፍልስጤም ወገኖቻችን አጥብቆ ዱዓ ማድረግ ይገባል። "ዱዓእ ብቻ ምን ይሰራል?" የሚሉ ሰዎች አሉ። 1፡- ሙስሊም የዱዓን ጉዳይ አቅልሎ አይመለከትም። 2ኛ፦ ሌላ ነገር ለማድረግ አቅሙ የለንም። አቅሙ እስከሚኖረን ዱዓው ይቅር አይባልም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ዲስ ላይኮች አይዟችሁ አሁንም አረፈደም እያበጠራችሁ ህእ¡ የራሷንም የቤቷንም ንፀህና የምትጠብቅ ሴት የእዉነትም ሴት ነች! ንፀህና ለራስ ነዉ ! ሳገባ ወይም ሀገር ስገባ ተብሎ ጊዜ አይሰጥም ሁሌም ፏ በማለት ራስሽ ጠብቂ ! ሁሉም ልምድ ይላል አሁን ባለሽበት ያለመዴ ኋላ ብዙ ሀላፊነት ሲደራረብ አይመጣም! So ሁሌም ራስሽ ጠብቂ ! ለራስሽ ራስሺ ተንከባካቢ ሁኚ ! ሌላዉ ከአንች በኋላ ይደርሳል በማንኛዉም ጉዳይ ቅድሚያ ለራስሺ ስትሰጪ ሁሌ ደስተኛ የምትሆኚ ! ካላመንሺኝ ሞክሪዉ ¡ ||

ሚድያ ለሚድያ  ስዞሪ ፀጉርሺ ተያይዞ ተያይዞ ተቆጣጥሮ  ማን እዳበጥርልሺ እየጠበቅሺ ነው? ኧረ አበጥሪው እህቱ ምነው 🪮🪮 ተነቃቅሎ እስከሚረግፍ ነው እዴ እምጠብቂው! አልከባከብ ብለሺ ኋላ ፀጉሬ ረገፈ፣ በነነ ፣ሳሳ ትያለሺ ከአያያዝ ጉድለት መሆኑን ዘንግተሺ!! ነገረኛ ሆንኩባችሁ ኣ¡

🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ       «ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ» 📄ክፍል: 05 🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም   📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205

﴿ وَلَو تَرى إِذ وُقِفوا عَلَى النّارِ فَقالوا يا لَيتَنا نُرَدُّ وَلا نُكَذِّبَ بِآياتِ رَبِّنا وَنَكونَ مِنَ المُؤمِنينَ ﴾

ደግ አደራችሁ ፋሚሊ ☕️🍫

በሉ እንደማታሳፍሩኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከ15ሺ በላይ ነዉ ያለን ሁላችንም የአቅማችንን በመሳተፍ ወንድማችን ሂወቱ እናትርፍ ለልጆቹ ከቤቱ እንመልሰዉ ከቤቱ ከልጆቹ ከራቀ 1 አመት ሞላዉ በህመሙ ምክንያት አዲስ አበባ ኩላሊት እጥበቱ እየተከታተለ እኛ እያለን እስከመቸ ወንድማችን በዚህ ሁኔታ ይሰቃያል !? የልጆች ናፍቆትስ ናፍቆትን ሁላችንም እናቀዋለን እና...! *ለወንድማን የሱ ወንድም ኩላሊት ሊሰጠዉ ፍቃደኛ ሆኖ ሙሉ ፕሮሰስ አልቆ መቀየር ብቻ የቀረ ያም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመዉ ያን በመሙላት ሁላችንም እንሳተፍ እላችሁ አለሁ እህታችሁ .... =

🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ «የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግ
🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ «የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ  የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል  ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!» 🔖በእለቱ የሚታደሙ ወንድሞቻችን፦ 1) አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን     2) አብዱረሕማን አቡ አብዱረሂም 3) ሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ 5)ሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ  ሌሎችም  ይታደማሉ ! 🛑👉ወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ   ሁለቱም ኩላሊቶቹ  ፊል በማድረግ ምክንያት ለብዙ ቀኖች  የትጥበት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ   ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ እንድታከም ብለን ከአሁን በፊት  የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ነበረ  ጉዳዬ ተጠቃሎ አልቆ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ስላለን አሁንም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመን  እርዳታችሁ ፈልገን ወደ እናንተ መጥተኛል !  50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ እና ሁላችሁም ትተባበሩን የወንድማችን ሂወት ታደጉልን  ጀዛኩሙሏህ ኸይር ! የቻናል ሊንክ  👇👇👇👇👇👇 http://t.me/https_Asselefya1 http://t.me/https_Asselefya1

ቆየሁባችሁ እ መጣሁ የሸቃላ ነገር....

" እኔ የምላችሁ ለዱኒያም ለአኼራም የማይጠቅሙን ነገሮች በመራቅ ለምን ራሳችንን አንጠብቅም? ለምሳሌ ሚድያ ሁሉም ላይ ስንዞር እንዉላለን ግን ቁጭ ብለን ምን ተጠቀምኩ ምንስ ተቀየርኩ ስንል ምንም? እና ምን ልላችሁ ነዉ ጊዜ ሂወት ነዉ እና ሂወታችንን በከንቱ አናሳልፍ የሚጠቅሙን ቻናሎች እና ሚድያዎች ብቻ እንጠቀም ሌላ ከስልካችን እናጥፋ ኪሳራ ብቻ ስለሆነ ትርፉ! #ሰላም = t.me/https_Asselefya1

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም   ተ         ጀ              መ                 ረ                  ሼር ይደረግ 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

እኔ የምላችሁ ቴሌግራም አጠቃቀም ሳንችል በፊት ዋትሳፕ ላይ አፋችን ያስፈቱን ኡስታዞቻችን የት ናቸዉ !? የምር በነሱ ጊዜ ደስ የሚል ጊዜ ነበረ አሁን ቴሌግራም አላህ ካዘነለት ዉጭ ለመበላሸት ለመበሻሸቅ ሰበብ እየሆነ ነዉ !? አሁንም ተመልሰን ወደ ኋላ እንሂድ ማለቴ ከድሮ ኡስታዞቻችን እንመለስ እና እንቅራ ሳይሻል አይቀርም አይመስላችሁም !? ማለቴ አደብ ለራሳቸዉ ተግብረዉ ነበረ የሚያስተምሩን እንደገና እኛን መክረዉ ገስፀዉ ያስተካከሉን ኡስታዝ ከተባለ ገና በስሙ ነበረ የምንፈራ አሁን ጭራሽ ከምንም አንቆጥር እኮ ጭራሽ እንደማንኛዉም ሰዉ የምናይ ለመሆኑ ምን ሁነን ነዉ በሉ !? እስኪ አሁን ሁኔታችን ከድሮ ጋር እናወዳድረዉ የት ነን በሉ !? መልካም የራስ ፈተሻ ምሺት ! =

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላ ════════════════ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

Surah-Al-Fath-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).m4a9.34 MB

ያማረ ምሽት ይሁንላችሁ 🌺
+4
ያማረ ምሽት ይሁንላችሁ 🌺