ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 889 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 281,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 889 名订阅者。

根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -184,过去 24 小时变化为 -25,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.92% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 961 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 889
订阅者
-2524 小时
-507 天
-18430 天
帖子存档
በነገራችን ላይ መልካም ስራ ጀምሩት እንጅ የሚጨርሰዉ አይጠፋም ብቻ ንያችሁ አሳምራችሁ ጀምሩት! ጥሩ አሻራ ጣሉ! ያ አሻራ ከፍ ባለ ቁጥር መሰረቱ እናንተ ስለሆናችሁ ምንም ሳይቀነስ አጅር ታፍሳላችሁ ! =

መግባባባት ካቃተን መራራቅ ጥሩ መፍትሔ ነዉ። =

በቻናላችን አዲስ ነገር አለ ምን ጠብቁኝ ይዤ መጣሁ ተንትኔ .....እ¡

ስታገቡ  ቤተሰብ ከነመኖራቸውም የምትረሱ በሰላማችሁ ነውን? ከባል እና ከሚስት  በፊት እናት አባት ነበሩ እኮ ከአላህ በታች ብዙ መስዋት ከፍለው ያሳደጉት ለወግ ማዕረግ ያደረሱት  ቤተሰብ እኮ ናቸው። ለምን ይረሳሉ?ሚስት ከእናት አትበልጥም! ባል ከአባት አይበልጥም እኳን መብለጥና ጭራሺም አይቀራረብም ይሄን ማወቅ አለብን!! = t.me/tdarna_islam/6322

ስታገቡ ቤተሰብ ከነመኖራቸውም የምትረሱ በሰላማችሁ ነውን? ከባል እና ከሚስት በፊት እናት አባት ነበሩ እኮ ከአላህ በታች ብዙ መስዋት ከፍለው ያሳደጉት ለወግ ማዕረግ ያደረሱት ቤተሰብ እኮ ናቸው። ለምን ይረሳሉ? ሚስት ከእናት አትበልጥም! ባል ከአባት አይበልጥም እኳን መብለጥና ጭራሺም አይቀራረብም ይሄን ማወቅ አለብን!!

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: ‏فلا بد من هذه الثلاثة: العلم، والرفق، والصبر. العلم قبل الأمر والنهي، والرفق معه، والصبر بعده.
مجموع الفتاوى [28/138]
=

النفس تحتاج الى جهاد عظيم الشيخ / عبدالرزاق البدر حفظه الله

ማዘን  ጊዜ ማባከን ነዉ። ፈገግ ለማለት ምክንያቶች ፈልጉ። =

Surah-Muhammad-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).m4a9.32 MB

~ ኢላሂ! አንተ አሸናፊ፣ የብርቱ ሃይል ባለቤት፣ የሰማያትና የምድር ገዥ ጌታ ነህ። ስትጠራ ምላሽ በምትሰጥበት፣ ስትጠየቅ በምትሰጥበት በታላቅ ስምህ፥በጋዛ ያሉትን ደካማ ወገኖቻችንን እንድትረዳቸው እንለምንሃለን። የኔ ጌታ! ረዳታቸውና ደጋፊያቸው ሁን፣ ምሽጋቸውና መጠጊያቸው እንድሁም ጠባቂያቸው ሁን።አላህ ሆይ! መረጋጋትንና ሰላምን አውርድልቸው፣ ትዕግስትንም ለግሳቸው። ያ-ጀባር! ስብራታቸውን ጠግን፣ ቁስላቸውን ፈውስ፣ ሰማዕታቶቻቸውን እዘንላቸው፣ የቆሰሉትን ፈውስ፣ የታሰሩትን ፍታ! ያ ረሂም! ወላጅ የሌላቸውን ተንከባከብ፣ ፍርሃታቸውን በደህንነት፣ ድክመታቸውን በብርታት፣ ውርደታቸውን በክብር፣ ጭንቀታቸውን በደስታ ለውጥላቸው። ያ-ቃዲር! በበዳዮችና በአምባገነኖች ላይ ኃያለነትህን አሳየን! አንድነታቸውን በታትን፣ በልባቸው ውስጥ ፍርሃትን ጣል፣ በነሱ ላይ ተአምርህን አሳየን! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖 تلاوة من سورة الفرقان 🎙Mohammed Siraj ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

በተሳሳትንባቸው ወይም አዳልጦን በወደቅንባቸው ጉዳዮች ላይ ሁሉም ፈላስፋ ይሆናል። ሀሳብ ያነሳብሃል ሀሳብ ይጥልብሃል፣ ይኮንንሃል ይዘባበትብሃል። እራሱን  አንተ የነበርክበት ቦታ ላይ አስቀምጦ ሊረዳህ የሚፈልግ ሰው እምብዛም ነው። በግላጭ ካገኘህ አይደለም ለሹማምንቶቹ ለተመላላሽ መንደርተኛ ሁሉ ያሰጣሃል። ከዙሁር በኋላ ያለው የቡና ማጣጫ ያደርጉሃል። "አይይይ እርሱ ልጅኮ" ይባልልሃል። ለዚህም ነው “ሁሉም ባልደረሰበት መከራ ውስጥ ምሁር ነው” የሚለው ግብፃዊው አሰላሳይ መህሙድ ዓቃድ። የስህተትም የችግርም መከራ ካገኘህ አንዳንድ አንደበቶችና አይኖች ለጉድ ናቸው። ዞሮ ዞሮ ግን…  ህይወትህን፣ አላማህን፣ ሙከራህንና የተጋፈጥካቸውን ነገሮች የሚያውቅ ማንም የለም።  እና… እስቲ ጎዳናውን እንሂደው… ከአላህ ጋር… እስክንደርስ!! t.me/abdu_rheman_aman

➭ሀውሊቲ ኢላሂ ለዚች ቀን ስላበቃሺ ደስታየ ወደር የለውም መብሩክ! ልጅሺን አላህ ያሳድግልሺ ሷሊህ አላህ ፈሪ ቤተሰቦቹንም ድናችንንም ጠቃሚ ያድርግልሺ
+1
➭ሀውሊቲ ኢላሂ ለዚች ቀን ስላበቃሺ ደስታየ ወደር የለውም መብሩክ! ልጅሺን አላህ ያሳድግልሺ ሷሊህ አላህ ፈሪ ቤተሰቦቹንም ድናችንንም ጠቃሚ ያድርግልሺ

➭ብዙ የሱና እህቶቼን ላመሰግን አልኩና ተውኩት! በድብቅ የተደረገው ዱአ ይበልጣል ብየ ኢዱን ፍክት ብየ እንድውል ያደረግሺኝ እህቴ ጀዛኪሏሁ ኸይሯ አላህየ ባወጣሺው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካሺ ያኦኽቲ ጋሊ የአላህ ጥበቃ አይለይሺ!!

" በአላህ የተብቃቃ በሰዉ መምጣት መሄድ አይጎዳም ። = t.me/https_Asselefya1

🎙ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን ገብቷል 👇👇👇👇👇 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

ኑ እስኪ ያ ጀመአ እንረባረብ እማ