💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 220 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 119,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 384 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 220 名订阅者。
根据 01 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -59,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 630 次浏览,首日通常累积 1 144 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 220
订阅者
-124 小时
+227 天
-5930 天
帖子存档
አጃኢብ....በተለይ የሰዉ ባል ለመዉሰድ በኪታብ፣ ታፕሌት ፣ብር፣ አልባሳት...የተፃፈችዉ ያሳፍራል ሀቂቃ በሰዉ ደካማ ጎን ርቃችሁ የምትሄዱ እህቶች ግን....እንዴት እንደምታሳፍሩ.... በዚያ ተግባር ያመጣችሁት ወንድ ጊዜዊ እንጅ ዘላቂነት ያለዉ ባል አይሆናችሁም እኮ! ምናለ ንያችሁ አስተካክላችሁ እንድህ ሀብታም ከሆናችሁ ስንት የተቸገሩ ሰዎች አሉ ለነሱ ብትሰጧቸዉ....አላህ የንያችሁ አይቶ እኮ ከምታስቡት በላይ ጥሩ የሆነ ባል ይሰጣችኋል!
=
من مات وهو يجهل العلم الشرعي وخصوصا العلم الضروري فإنه يسأل عنه يوم القيامة
شرح الأصول الثلاثة 📚 ص _ ١٩
الشيخ صالح الفوزان
=
• አንድ ቀን የምትባለዋ ቀን ሩቅ አይደለችም እሷን ለማየት ግን ዛሬን በ ፅናት ማለፍ አለብን !
=
t.me/https_Asselefya1
• ይህ ለጓደኞቼ ነዉ .... ከኔ የተሻለ ሰዉ እመኚላችሁ ነበረ ...ለእናንተ መልካም የሚመኝላችሁ ..... ነገር ግን ከኔ የተሻለ ሰዉ አላገኘሁም...ከኔ ዉጭ ማንም የላችሁም ልባችሁ ላይ ተቀምጫለሁ....هههه
#ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸዉ
• አንዳንድ ጊዜ ያሰብነው ቀርቶ ያላሰብነዉ ይሆናል ! ለኛ የተሻለዉን እርሱ አላህ ያዉቃል !
=
t.me/https_Asselefya1
ደርስ
~
• ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- ❾
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል፦ t.me/IbnuMunewor/9250
#ሰዉ በላቡ ለፍቶ ጥሩ ጥሩ ደረጃ ላይ ሲደርስ ግን ለምንድነዉ እንድወድቅ ሰዎች እንቅፋት የሚሆኑት? #ሱብሀን አላህ የሚሰማዉ የሚታነዉ ነገር እጅግ #ልብ ያደማል! አላህ ከሸረኞኘች ከምቀኞች #ክፋት ይጠብቀን 🤲
=
•ቆንጆ ሰዎች ሁል ጊዜ ለምን ቢዚ እንደሚሆኑ ታዉቃላችሁ? ማወቅ ትፈልጋላችሁ ወይስ አትፈልጉም?
እኔን ጠይቁኝ¡
.
.
.
.
.
.
ትርፍ ጊዜ ካገኘሁ እነግራችሁ አለሁهههه¡
~
በአላህ እምላለሁ አልዘገየህም!
አንዷ በ20 አመቷ ታገባለች ነገር ግን በ30አመቷ እንጅ ልጅ አልሰጣትም አንዷ በ30 አመቷ አገባች በቀጣዬ አመት ልጅ ይወፈቃታል.... አንዷ በ22 አመቷ አገባች ነገር ግን ጋብቻዋ በፍች ተጠናቋል... አንዷ በ34 አመቷ አገባች...ደስተኛ ህይወት ትኖራች ! ....... እመነኝ ሁሉም በጊዜዉ ይመጣል.....!
=
t.me/https_Asselefya1
የጅማሮዎች ሞቅታና ጉጉት ፍቅር አይደለም!
ታውቃለህ? የሰው ልጅ በሳምንት ወይም በወር ውስጥ አያፈቅርም። በዚህ ወቅት አንተ ፍቅር ብለህ የምታስበው… ጊዜያዊ ጉጉትና መደነቅ ነው። ዳርቻው ላይ ሆነህ ባህሩን ስለማፍቀር ልታወራ አይቻልህም። … ውስጡ ዘልቀህ መግባት ይኖርብሃል፣ ማዕበሉ ሊመታህ ይገባል፣ ጨለማ ጎኑን መመርመር፣ ነውሩን መዳበስና የቁጣውን መልክ ማወቅ አለብህ። ከዚያ በኋላ ነው… ወይ ፍቅርህ ወይ ጥላቻህ የሚለየው… ፍቅር የሚጀምረው ጊዜያዊው ሞቅታ ሲያበቃ እንደሆነም አስተውል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
«ስኬታችንን ሳናሳያቸው መሞት የሌለባቸው ሰዎች አሉ ባልዋልንበት ያዋሉን….!
=
t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ العلامة #عبدالرحمن_السعدي رحمه الله تعالى
"متى رأيت القلب ميالا إلى المعاصي؛ سريع الإنقياد لها؛ فهو مريض".
#تيسير_اللطيف_المنان ٣٢٤=
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
«አንተ አቡል ዐስ ሆይ፤ ለመሆኑ የእኛ መለያየት እንዲህ ቀለለህ?» አለችው...
ይህች ቃል የነብዩ(ﷺ) ውድ ልጅ ዘይነብ፣ ለትዳር አጋሯ ለአቡል ዐስ ኢብኑ ረቢዕ የሰነዘረችው የናፍቆት ቃል ናት።
የዘይነብ የሞት ሰዓት ሲቃረብ፣የአቡል ዐስ ዓለም በድቅድቅ ጨለማ ተዋጠ። የምድር ሕይወት ትርጉም አጥታ ታየችው። ሞቷን ሲሰማ የመነጨው ከባድ ለቅሶና ጩኸት፣
ልቡ ውስጥ የነበረውን ጥልቅ ፍቅርና የደረሰበትን የውስጥ ስብራት የሚያሳይ ነበር።
ያዩትን ሁሉ የሚያዝኑት ታላቁ ነብይ (ﷺ) በአማቻቸው ከባድ ስቃይ ልባቸው ተነክቶ፣ በሩህሩህ እጃቸው እየዳበሱ ሊያፅናኑት ሞከሩ። እርሱ ግን እንባው እየጎረፈ፣ በሀዘን በተሰበረ ድምፅ እንዲህ አለ፦«ወላሂ አንተ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ያለ ዘይነብ ይህችን ዱንያ መኖር አልችልባትም!» አላቸው።
በእርግጥም ያለ እርሷ መኖር አልቻለም። የልብ ስብራት፣ የናፍቆት እሳትና የፍቅር ቁስል ሰውነቱን ቀስ በቀስ አደከመው። ዘይነብ በሞተች በዓመቱ፣ እርሱም ይህችን ዓለም ተሰናብቶ ተከተላት።
◈ምን ማለት ፈልጌ መሰላችሁ...በፍቅር መጎዳትንና የመለያየትን ስቃይ መቼም ቢሆን ቀላል አድርገን ልንመለከተው አይገባም።ቀስ በቀስ ሰውን የሚያደክም፣ አልፎ ተርፎም ለህልፈት የሚዳርግ ኃይል አለው። አላህ በሃላሉ ያብቃቃችሁ!
--
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ደርስ
~
• ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- ❽
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦ t.me/IbnuMunewor/9250
