💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 788 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 788 名订阅者。
根据 06 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -183,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.58% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 450 次浏览,首日通常累积 907 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 788
订阅者
-624 小时
-267 天
-18330 天
帖子存档
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 13
سورة البقرة الآية ٦
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
معنى قوله ﷺ: "وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي نَفْسِكَ وَكَرِهْتَ أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ"
የገጠር ወንዶች የሚወዷት ልጅ ካለች ማንም እንድነካት አይፈቅዱ ዱላቸዉ መዘዝ የሚያደርጉ ! የከተማ ነቄ ተብየዎች ደግሞ በሶሻል ሚድያ ሊቨ ይፎክራሉ አይ ልዩነት ¡
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ ¡
#የገጠሩ
=
አሁን ላይ ያለንበት ሒወታችን የቀየሩት እኮ ድሮ የሰበሩን ሰዎች ናቸዉ ! እወቁ በደንብ ተቀይረናል እንኳንም ሰበራችሁን ! መቀየሩ ወደፊትም ተሻሽሎ ይቀጥላል..!!
#سلام
=ያኔ ወደናቸዉ የነበሩ ሰዎች እንደወደድናቸዉ እያወቁ ሲንጠባረሩብን ሲንቁን የነበሩ ከዛ መዉደድ የቻለ ልብ መጥላት ስለሚችል ስንጠላቸዉ ርቀን ስንሄድ አሁን የሚረብሹን ሰዎች ግን ያኔ የት ነበሩ ? እ¡
=Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ከፍቅር ጋር ዘላለማዊ ፀብ ውስጥ ያለህ ይመሰል አንዳንዴ የማይወድህን ሰው ትወዳለህ፤ወይ ደግሞ አንተ ሳትወደው የሚወድህን ሰው ታገኛለህ። አላህ ብሎልህ አንተም እሱም የምትዋደዱ ሆናቹ ስተገናኙ ደግሞ ህይወት ትለያያቹሃለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦»
‹‹
ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡››
« ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274)
=
t.me/https_Asselefya1مَن دَلَّ علَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فاعله - الشيخ عبد الرزاق البدر
【አስደማሚ ትዳር】
ከአሁን ዘመን ኮተት የወጣ ከራዳር፡ ያኔ የተገኘ ከታሪክ ገፅ ዳር፡ እንደዚህ ነው በቃ አስደማሚ ትዳር፡የቆንጆዋ ልጅ ባለቤት⁉️ ሚስኪኑ እውቀት ፈላጊ‼️ ነገስታት እየተመኛት!! ሚስኪኑ እንደት አገኛት⁉️ ....ዛሬስ ይህ አይነት አለን.....!? ካለ የት...!?ከሌለ ለምን⁉️ 🎙በኑረዲን አል-አረብ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi
➲ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ
➩አላህ በባሮቹ ላይ ላ! ኢላሀ ኢለላህን ካስተማራቸው የበለጠ የዋለው ከባድ ውለታ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ በአኼራ ለነሱ ነች፣ ዱኒያ ላይ ደግሞ ለነሱ እንደ ውሃ ናት። ላ! ኢላሀ ኢለላህ ከእርሱ ጋር የሌለች ሰው እርሱ የሞተ ነው።”
ሂልየቱል አውሊያ 7/272
🌹اذكار الصباح
اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.
አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡
