fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 788 مشترک است و جایگاه 6 303 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 575 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 788 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -183 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 25.02% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.58% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 450 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 907 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 788
مشترکین
-624 ساعت
-267 روز
-18330 روز
آرشیو پست ها
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 13 سورة البقرة الآية ٦ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

معنى قوله ﷺ: "وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي نَفْسِكَ وَكَرِهْتَ أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ"
معنى قوله ﷺ: "وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي نَفْسِكَ وَكَرِهْتَ أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ"

طهر قلبك -ابن عثيمين 🍂 ✨

القارئ_علي_العمر_وسارعوا_إلى_مغفرة.mp35.84 MB

የገጠር ወንዶች የሚወዷት ልጅ ካለች ማንም እንድነካት አይፈቅዱ ዱላቸዉ መዘዝ የሚያደርጉ ! የከተማ ነቄ ተብየዎች ደግሞ በሶሻል ሚድያ ሊቨ ይፎክራሉ አይ ልዩነት ¡ የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ ¡ #የገጠሩ =

አሁን ላይ ያለንበት ሒወታችን የቀየሩት እኮ ድሮ የሰበሩን ሰዎች ናቸዉ ! እወቁ በደንብ ተቀይረናል እንኳንም ሰበራችሁን ! መቀየሩ ወደፊትም ተሻሽሎ ይቀጥላል..!! #سلام =

ያኔ ወደናቸዉ የነበሩ ሰዎች እንደወደድናቸዉ እያወቁ ሲንጠባረሩብን ሲንቁን የነበሩ ከዛ መዉደድ የቻለ ልብ መጥላት ስለሚችል ስንጠላቸዉ ርቀን ስንሄድ አሁን የሚረብሹን ሰዎች ግን ያኔ የት ነበሩ ? እ¡ =

~ከፍቅር ጋር ዘላለማዊ ፀብ ውስጥ ያለህ ይመሰል አንዳንዴ የማይወድህን ሰው ትወዳለህ፤ወይ ደግሞ አንተ ሳትወደው የሚወድህን ሰው ታገኛለህ። አላህ ብሎልህ አንተም እሱም የምትዋደዱ ሆናቹ ስተገናኙ ደግሞ ህይወት ትለያያቹሃለች። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

«ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦» ‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡›› « ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274) = t.me/https_Asselefya1

مَن دَلَّ علَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فاعله - الشيخ عبد الرزاق البدر

【አስደማሚ ትዳር】
ከአሁን ዘመን ኮተት የወጣ ከራዳር፡ ያኔ የተገኘ ከታሪክ ገፅ ዳር፡ እንደዚህ ነው በቃ አስደማሚ ትዳር፡
የቆንጆዋ ልጅ ባለቤት⁉️ ሚስኪኑ እውቀት ፈላጊ‼️ ነገስታት እየተመኛት!! ሚስኪኑ እንደት አገኛት⁉️ ....ዛሬስ ይህ አይነት አለን.....!? ካለ የት...!?ከሌለ ለምን⁉️ 🎙በኑረዲን አል-አረብ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

➲ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ ➩አላህ በባሮቹ ላይ ላ! ኢላሀ ኢለላህን ካስተማራቸው የበለጠ የዋለው ከባድ ውለታ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ በአኼራ ለነሱ ነች፣ ዱኒያ ላይ ደግሞ ለነሱ እንደ ውሃ ናት። ላ! ኢላሀ ኢለላህ ከእርሱ ጋር የሌለች ሰው እርሱ የሞተ ነው።” ሂልየቱል አውሊያ 7/272

🌹اذكار الصباح اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ. አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡  ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡ اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ] አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡